"ታካችነት የህይወት ጠንቅ"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • #Preaching #wengel tube

Комментарии • 8

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 2 месяца назад +3

    አሜን ዉድ ወንድሜ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ፣ እራሴን በትክክል ለማየት አስችሎኛል። በፍጹም እስከዛሬ ታካችነቴን አላዉቅም ነበር። ስለ አንተ እግዚአብሔርን ከልቤ አመሰግናለሁ።❤❤❤

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 2 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ በሙላት ይባርክህ መምህር መድህን ትጋትንም ይብዛልህ።

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 2 месяца назад

    ለኔ ለታካቿ እግዚአብሔር አምላክ ምህረት ያርግልኝ። አቤት መንፈስ ቅዱስ ክብር ላንተ ይሁን! ተጀምሮ እስኪያልቅ ይህ መልዕክት ለኔ ነዉ የመጣው - ያስፈራል!

  • @mygenetworku205
    @mygenetworku205 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር መድህኔ!!!

  • @emuyedessasa4403
    @emuyedessasa4403 2 месяца назад

    Amen Amen

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 месяца назад +1

    Amen Amen Amen 🤝🏽 🙏🏻 🤲🏻 🙇🏻‍♂️ 🙌 👏🏻 🤝🏽 🙏🏻 🤲🏻 🙇🏻‍♂️ 🙌 👏🏻 🤝🏽 🙏🏻 🤲🏻 🙇🏻‍♂️ 🙌 👏🏻 Tabareke

  • @hannakassa4857
    @hannakassa4857 2 месяца назад

    እግዚያብሄር ይባርክህ

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 2 месяца назад

    God bless you🎉🎉🎉🎉🎉