Ethiopian washint ፍቅር እስከ መቃብር ትዝታ ቀስቃሽ የዋሽንት ጨዋታ ዋሽንት ክራር መሰንቆ መግዛት ለምትፈልጉ አድራሻ ባ/ዳር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 34

  • @bx5831
    @bx5831 Год назад +1

    በርታ በርታ እፁብ ድንቅ እጅግ እፁብ ድንቅ እድግ በልልነ

  • @musicbbcEthiopia
    @musicbbcEthiopia 2 года назад +2

    አቦ ይመችህ !!!! ባለ 4 ቅልጥም ማድረግ አይቻልም ?

  • @አልሀምዱሊላህ-ወ8ዐ
    @አልሀምዱሊላህ-ወ8ዐ 2 года назад +2

    ትችላለህ 🙏👍

  • @melkamubelay4549
    @melkamubelay4549 2 года назад +1

    ረጂም ትንፋሽ አለህ በጣም ጥሩ ነው ችሎታ አለህ
    ነገር ግን ስትመልስ ጊዜ ወስደህ ነው
    በተረፈ ግን ተስጦ አለህ

  • @America1219
    @America1219 2 года назад +1

    Good job 👏 በርታ!

  • @solomonkaleab5042
    @solomonkaleab5042 2 года назад +2

    I am proud of you always mekuye ላንተ ልይክ እና ሳብስክራይብ ስያንስብህ ነው።

  • @ዳዊትውዕቱሥምየ
    @ዳዊትውዕቱሥምየ 2 года назад +1

    Lemn be tik tok atmetam ebakh
    Ena degmo ye washint timihirtun eko resahew esunm siralin

  • @MikeMike-o7w
    @MikeMike-o7w 19 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤Wwwwwww bartaa wandem❤❤❤❤

  • @Marakitube
    @Marakitube 2 года назад +1

    በርታ ወንድም ላይክ ሼር

  • @ZewduAyele
    @ZewduAyele 8 месяцев назад +1

    yene jegna berta !!!!

  • @እሱያውቃል
    @እሱያውቃል 2 года назад +1

    besmeab gobez neh ere wagawun ken.islgn benath

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 2 года назад +2

    ወንድሜ መኩዬ ፤ የሚገርም ጣዕመ ዜማ ነው ያስቀመስከን ወንድማለም ፤ ልከ በማር እንደተላሰ ጠጅ ፤ ልክ እንደ ኤርትራ ቡና ጥዑም ነበር ፤

  • @seffiwadera3777
    @seffiwadera3777 2 года назад +1

    በርታ አንበሳ ። ሰፋ አርጌ ለመጻፍ ያለሁበት ቦታ ስላልተመቸኝ ነወ ይቅርታ

  • @fidel_tube1
    @fidel_tube1 2 года назад

    የተለያዩ ግጥሞች በድምፅ አዘጋጅቼ በጉጉት እየጠበኳችሁ እገኛለሁ፤ ግድየለም ትዎዷቸዋላችሁ፤ እየገባችሁ ዘና በሉልኝ፡፡

  • @TadeyosHaylu-vh8kd
    @TadeyosHaylu-vh8kd 11 месяцев назад +1

    Washintu kante yibeltal
    Washint le ene yohanis tewew 😂😂

  • @dmx3674
    @dmx3674 5 месяцев назад +1

    ሰላም አንድሜ ፣ ባለ ሁለት አንጓ ዋሽንት በምንድነው የተቃኘው ። በ C ወይስ ምንደው ? ብዙ ጊዜ የሸንበቆ ዋሽንቶች እላያቸው ላይ ቁልፎቹ አይጻፉም ፣ ለጀማሪ ደሞ ከባድ ነው።

    • @mekuaninttakele
      @mekuaninttakele  5 месяцев назад +1

      ሰላም ወንድሜ ዋሽንት ባለ ሁለት አንጓ የሚባል የለም ባለ አምስት አንጎ ነው ፕሮፈረሽናል ድምፆች ያለው እሺ ወንደሰሜ 0923905646በተረፈ ፃፍልኝ የምትፈልገወን ሁሉ ጠይቀኝ

  • @tamryegetie9391
    @tamryegetie9391 2 года назад +1

    🥰🥰🥰

  • @MitkuMekuannt
    @MitkuMekuannt 12 дней назад

  • @AbelDesigns-D
    @AbelDesigns-D 6 месяцев назад +1

    ቁጥሩን እባክህ

  • @fidel_tube1
    @fidel_tube1 2 года назад

    Berta wondmachin