በየቤታችን ያሉ ችግሮች 63 || የተጎዳንበትን ነገር ለማወቅ ተቸግራናል | Komos Aba Samuel Tesema

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • ላልሰሙት አሰሙ ሼር አድርጉት የእግዚሃብኤርን ስራ ለአለም ይድራስ ትውልድ ይዳን መንፈሳዊነት ይብለጥ subescribe now
    memeher girma, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, memeher girma, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye , memher tesfaye abera, kesis henok, memher henok haile, kesis henok weldemariam, memeher aba samuel, memeher samuel tesema,memher zebene lemma,aba gebrekidan, aba gebrekidan girma, memeher banteyehun baye, banteyehun baye, ባንተይሁን ባዬ, መምህር ባንተይሁን ባዬ,መምህር ግርማ, መምህር ግርማ ወድሙ, መምህር ተስፋዬ, ቀሲስ ኤኖክ, memeher girma, memeher girma wondimu, aba samuel, mamir girma, mazemure ortodox, komos aba samuel tesema, አባ ሳሙኤል, ቆሞስ አባ ሳሙኤል ተሰማ, memher tesfaye abera, kesis henok welde mariam, memeher aba samuel,memeher samuel tesema,aba gebrekidan girma,banteyehun baye,kesis henok,kesis henok tefera

Комментарии • 76

  • @Yayeshe
    @Yayeshe 3 месяца назад +1

    አባታችን ዛሬሥ ይሄን ክፉ አሠቃዩት ገድል አብብ እያሉ እሠይ ተቃጠል እግዛብሄር ፀጋዉን ያብዛሎት እድሜ ከጤና አብዝቶ ይሥጦት

  • @HayaHabaash-yy9yd
    @HayaHabaash-yy9yd 9 месяцев назад +4

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ውድ
    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት💓💓💓💓💓♥️♥️♥️♥️

  • @melketsadikkhan2224
    @melketsadikkhan2224 9 месяцев назад

    አባቴ በረከትዎ ይደርብን አሜን

  • @hejejejheurue5309
    @hejejejheurue5309 8 месяцев назад

    ቅዱስሚካኤልአተጠብቀን።አባታችንእድሜእናጤናይስጥልን።🙏🙏🙏

  • @gebeyneshsehale7361
    @gebeyneshsehale7361 9 месяцев назад

    አባቴ በርከትዎ ይደርብን አሜን እድ

  • @AwekeGerma
    @AwekeGerma 8 месяцев назад

    አባታችን እድሜ ይስጥልኝ

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 9 месяцев назад +3

    ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን 😢

  • @Eyob797
    @Eyob797 9 месяцев назад +3

    የሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል አምላክ እግዚአብሔር ከዕርሶ ጋር ይሁን አባ።

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 9 месяцев назад +2

    የእናታችን ክርስቶስ ሰምራ ምልጃዋ ቃልኪዳኖ አይለየን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @ChaltuGech
    @ChaltuGech 27 дней назад

    abatachin tsegawn yabzalin betselotow yasibu

  • @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ
    @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ

  • @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ
    @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ 9 месяцев назад

    አባታችን ሐይለስላሴ ብለው በፀሎት አስቡት በጣም ታሞ ነው

  • @danielmesay2951
    @danielmesay2951 9 месяцев назад +5

    አባታችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክልን።

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 9 месяцев назад

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ
    @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ 9 месяцев назад +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን በረከታችሁ ይደርብን
    በፀሎታችሁ ይማረን ወለተ ሚካኤልና ገብረ መሥቀልን ከነቤተሠቦቻችን ያሥብን 😢

  • @SenatiRufeleyi
    @SenatiRufeleyi 9 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mariammgtube2112
    @mariammgtube2112 6 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @ኪዳነምህረት9930
    @ኪዳነምህረት9930 9 месяцев назад +2

    🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿
    🌼ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ🌼
    🌿🌿🌿🌹አባታችን🌹🌿🌿🌿

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 9 месяцев назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @hebrondrreeje
    @hebrondrreeje 8 месяцев назад

    አባታችን እድሜ እና ጤና ያድልልን ከቤተሰቤ ጋር እርሶን ለማየት ያብቃን እኔ ወለተ ሚካኤል ከምራብ ሸዋ እድሜ እና ጤና ይስጦት አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Salamዘሩፋኤልመላከ
    @Salamዘሩፋኤልመላከ 9 месяцев назад +1

    በኡነት አባቶቼ ብዙልን ተባዙልን በኡነት
    አምላክ እስራኤል ይመሰገን

  • @getehailu4694
    @getehailu4694 9 месяцев назад +1

    አባታችን የኔንም የቤተሰቦቼንም ያለብንን ጉድ ይፈውሱን ዘድ ፀሎተዎት አይለየን

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 9 месяцев назад +1

    እንኳን በደህና መጡ አባታችን❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tmcleaning5529
    @tmcleaning5529 9 месяцев назад

    አባቴ በረከቶ ይድረሰኝ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @user-re8yt2qj3j
    @user-re8yt2qj3j 9 месяцев назад

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ለሁላችንም ትድረስልን

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ከሰይጣን እስራት ይፍታን የኛም ቤተሰብ የታሰረ ነው ፍቅር የለን በረከት የለን ጤና የለን እዲሜ የለም በተከታታይ እህት የህት ልጆች ባመት በመት አለቁ ስዲስት ቤተሰብ 😭😭😭 የሞቱትን ነብስ ይማርልን

  • @ethiowubtube5628
    @ethiowubtube5628 9 месяцев назад

    እኔ እምጠይቃችሁ ምክር እፈልጋለሁ ልጄ ላይ ያደረጉባት እየተፈታተኑኝ ነው ሲያገኙኝ ምንም እንዳልተፈጠረ ሰላም ይሉናል እና ዉስጤ እርር እያለ ከአንገት በላይ ሰላም እላለሁ እባካችሁ የበረታችሁ እስኪ ምከሩኝ አንድአንድ ቀን ሄደሽ ተናገሪያቸው ተናገሪያቸው ይለኛል።

  • @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ
    @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ 9 месяцев назад

    እዳው አንዱ ለአንዱ ምቀኝነትን መድሀኒአለም ያጥፋልን😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ

    ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonaskasi9223
    @yonaskasi9223 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 9 месяцев назад

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን ለወንድሞቻችን እና ለእህቶታችን የደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረስልን ለአባታችንም በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ በጸሎት አስቡኝ

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 9 месяцев назад

      Egzbhaer Amleaki ASEBES Eheaty Amean Amean Amean Amean Amean

  • @mulu04j
    @mulu04j 9 месяцев назад

    አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    በፆለታችሁ አስቡኝ
    እናት አባቶቼ ወለተ ማሪያም ብላችሁ
    ቀኝ እጀን በጣም ያመኛን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 9 месяцев назад

      Egzbhaer Amleaki ASEBS Eheaty Amean Amean Amean AmeannAmean Amean Amean Amean Amean

    • @mulu04j
      @mulu04j 9 месяцев назад

      አሜን ፫ በእውነት😢

  • @zerfeworku4354
    @zerfeworku4354 9 месяцев назад

    በረከቶዎ ይደርብን እረጅም እድሜ ይስጦዎት

  • @Salamዘሩፋኤልመላከ
    @Salamዘሩፋኤልመላከ 9 месяцев назад +1

    እናቴ ክርስቶስ ሰምራ ከአፌ የማጠፊው
    ውይይይይ ሰወድሸ እናቴ ነይልኝ በምልጃሸ

  • @SenatiRufeleyi
    @SenatiRufeleyi 9 месяцев назад

    አባታችን ብፀሎት አስቡኝ. በቴስአቦችን

  • @ወለተሰማእት
    @ወለተሰማእት 9 месяцев назад

    ልዩ አባት❤❤❤❤

  • @wedaalemayu29-fo2yx
    @wedaalemayu29-fo2yx 9 месяцев назад

    አየ ሰው ለዚህ አችራ ጊዜ ምን አለ ሰው ለሰው መትዛዚኞ ቀራቶ ሰወን ሰወ ለማትፈት የህን የህል እሮጫ አቢቶ ማረነ የቅራ በለን

  • @bisratgrmay8102
    @bisratgrmay8102 9 месяцев назад

    Abay bexelot hasbuni lemmtat Efelg alehu besdet

  • @sarahbakele9116
    @sarahbakele9116 9 месяцев назад

    🙏🙏

  • @bisratgrmay8102
    @bisratgrmay8102 9 месяцев назад

    Egziabiher ymesgen yne abat bexelot hasbuni

  • @HanTse-do3mq
    @HanTse-do3mq 9 месяцев назад

    Abtchin adamen Xena yisxilin bawnet

  • @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ
    @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ 9 месяцев назад

    እናቴ ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ከፈተና አውጭን በአማላጅነትሽ

  • @burukfff
    @burukfff 9 месяцев назад

    ❤️❤️❤️❤️🤲🤲❤️❤️

  • @chuchuDureesa
    @chuchuDureesa 9 месяцев назад

    🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GezuWeldeegzi
    @GezuWeldeegzi 9 месяцев назад +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ የማያልፍለትም ለዚ እኮ ነው ነጋ ጠባ የሰው ኑሮ የሚመለከት ኮተታም ህዝብ ሲኦል ተከፍቶ ይጠብቃችኋል

  • @BiriEshetu
    @BiriEshetu 9 месяцев назад

    Ameen Ameen Ameen 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏

  • @henimak2727
    @henimak2727 9 месяцев назад

    Aba bthalotachu asebuge welt tklhaymnote

  • @የኛቤተሰብ-ቀ5ኰ
    @የኛቤተሰብ-ቀ5ኰ 9 месяцев назад

    አባታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን አባቴ ቪዲዮ ይርዘምልን

  • @footballtips4593
    @footballtips4593 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @ሚሚሾ
    @ሚሚሾ 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800 9 месяцев назад +1

    የ ቅዱስ ሚካኤል ልጆች like sher አድርጉ የታሰሩት ይፈቱ!!!!

  • @Meskerem-m5j
    @Meskerem-m5j 9 месяцев назад

    Aba keduse mikale endrdaing tislyuling mexche endnden

  • @TamenechHelamo
    @TamenechHelamo 9 месяцев назад

    እባካቹ በፅሎታችሁ አስቡ❤❤❤

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 9 месяцев назад

      Egzbhaer Amleaik ASEBS Eheaty Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @AlkhyeliDriver
    @AlkhyeliDriver 9 месяцев назад +1

    መቼ መቼ ነው ያለሁ አገልገሎቱ ያለሁ

    • @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe
      @KomosAbaSamuelTesema-pl9oe  9 месяцев назад +2

      ሁሌም አለ ከሰኛ እስከ ህሁድ

    • @emuyetube2107
      @emuyetube2107 9 месяцев назад +1

      ​@@KomosAbaSamuelTesema-pl9oeበፀሎታችሁ አስቡኝ እያመመኝ ነው በሰው ሀገር😢

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 9 месяцев назад +2

    እር እሩዱኝ ስልካቸው አልሰራ አለኝ ለመሄድ ፈልጌ ነበር

    • @tsehayyoutub
      @tsehayyoutub 9 месяцев назад

      Keyet new abiren inihid

    • @user-xn7ub1mn9k
      @user-xn7ub1mn9k 9 месяцев назад

      እባከሸ ከሂድሸ ተባበሪኝ ወድሚን ልልክ ነበር

  • @kadesa1652
    @kadesa1652 9 месяцев назад

    አባቴ ጤና እድሜ አምላክ ይስጦት ዋሳብ ቴለግራም ስልክ ያስቀመጣትውት አይሰራም በበረክ ከካፋኝ መሆን እፈልጋለው

    • @birhanewetere8578
      @birhanewetere8578 9 месяцев назад +1

      ስልካቸው ቪዲዮው መጨረሻ ላይ አለ ቪዲዮውን ፖዝ አርጉና እዩት ያገኙታል

    • @kadesa1652
      @kadesa1652 9 месяцев назад

      @@birhanewetere8578 ዋሳብ ቴሌግራም አይሰራም እንዴ

  • @MelkamuSitota
    @MelkamuSitota 9 месяцев назад

    በማርያም አኔእ አባት የትነዉ የሚገኙት የምታቁ ካላቹ ነገሩኝ

    • @user-ty3ko2dr4h
      @user-ty3ko2dr4h 9 месяцев назад +1

      እኔም አድራሻቸውን አጣሁት እባካችሁ በድግል ማሪያም አድራሻቸውን የምታውቁ አትለፉኝ

    • @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ
      @ፅጌማርያም-ፀ7ጀ 9 месяцев назад

      ወደ አዳማ ይመስሉኛል ስልካቸው ቢዶው ላይ ስላለ ደውላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ ውድ እህቶቼ

    • @user-ty3ko2dr4h
      @user-ty3ko2dr4h 9 месяцев назад

      @@ፅጌማርያም-ፀ7ጀ እባክህ እርዳኝ በድግል ማሪያም ስልካቸው ቪድወላይ አጣሁት

  • @zozoethiopian2400
    @zozoethiopian2400 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @ወለተሰማእት
    @ወለተሰማእት 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤