ውይይት ከሰዓሊ ዳንኤል ጌታሁን ጋራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024

Комментарии • 25

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 3 года назад +1

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @Fzegeye
    @Fzegeye 3 года назад +4

    ይህ ህፃናትን ለማስተማርያነትና እንዲያነቡት ቢደረግ መልካም ነበር። በተለይ በየአብያተክርስትያን ሰንበት ትምህርት ቤት በኩል ቢሰራጭ በጣም ጥሩ ነበር። እስቲ ስልኩን ስጡን።

  • @ፅድይየማርያምልጅስድትኛዊ

    በጣም አስገራሚ አድነቃልሆ ስለችሎታህ ብዙስውችን ያስትምራል እግዝቤሕር ይጠብቅህ

  • @mulugetadessie6357
    @mulugetadessie6357 3 года назад +2

    ሀገር ሀይማኖት ባህል ፍቅር ታሪክ ትዝታ ጀግነት ተጋድሎ ሁሉንም ....ያካተተ በጣም ድንቅ የኢትዮጵያን ማንነት ለዓለም ማስተዋወቅ መልካም ስራ ነው በርታልን ሰዓሊ ዳንኤል።

  • @hailshwube5192
    @hailshwube5192 3 года назад +2

    Are you you can be designer too ..

  • @woinshetteshome4943
    @woinshetteshome4943 3 года назад +2

    አደቤዮች እንድሁም ሰዓሊ ዳንኤል እግዚአብሔር ይስጥልን እንዴት ደስ እንደሚል በተለይ የጥዋቷ ፀሀይ ገና ብቅ ስትል እናቶች ነጭ ለብሰው ነጭ ሻሽ ጠምጥመው ወዴ ቤተክርስቲያን ሲሄዱ የሚያሳየው ስዕል እንዴት ደስ እንደሚል መስኪየ አንችንም እናመሰግናለን ይሄ ግን መፅሐፍ ታትሞ ኢትዮጲያ ላሉ ህፃናት ቢደርስ እንዴት መልካም ነበር

  • @sgebru69
    @sgebru69 3 года назад +3

    I hope he creates a website and also start selling his books and arts on Amazon for those of us who are not on FB.. Thank you Meskerem for introducing this amazing Ethiopian artist to us!!!

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 3 года назад +2

    ዳኒ በፍቅር ነው ስራህን የምወደው!!!! ስራዎችህን አይቼ አልጠግባቸውም። ግን ስእሎችህን አውደርዕይ ማቅረብ፣ ለሚሸጡም ብትሰራ እንገዛለን። ወይም መፅሀፍ አሳትም ስእሎችህን ሁላ። 💕💕

  • @arsemakdsttube2617
    @arsemakdsttube2617 3 года назад +1

    ዋውውውውው በጣም ደስ ይላል

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 3 года назад +1

    አደባባዮች ያላችሁበት ሀገር መፅሐፍት ለማሳተም ቀላል ይመስለኛል ሀገር ቤት ላሉ ህፃናት ታትሞ ቢሰጥ ብዙ ማስተማር ይችላል በጣም ደስ የሚሉ ስራዎች ናቸው እጅዎ ይባረክ ሰዓሊ ዳንኤል

  • @martage784
    @martage784 3 года назад +1

    Thanks 👍

  • @emebetkibrom623
    @emebetkibrom623 3 года назад +1

    Bewnte ye yegzyabere setota new ena tewlden yemtka new berta wedmchen

  • @kassaye530
    @kassaye530 3 года назад +1

    We love your work and thank you for sharing. Ayzone 💚💛❤️

  • @yohannesnurga4887
    @yohannesnurga4887 3 года назад

    የ ዳንኤል ጌታሁን ፌስቡክ አድራሻ facebook.com/?ref=logo&refid=17#!/profile.php?id=693215150

  • @hamelmalworku5575
    @hamelmalworku5575 3 года назад +2

    ዳኒ እንኳን ለዚህ አበቃህ በጣም ኮራሁ አብሮ አደግን እንደዚህ ታዋቂ ሆኖ ማየት በጣም ያኮራል በድጋሚ እንኳን ደስ ያለህ። ሐሚ ከቶሮንቶ።

  • @kaleabendale8459
    @kaleabendale8459 3 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን አደባባይ እናመሰግናለን መስኪ 🙏🏽🙏🏽

  • @bethelethiopiabethel6930
    @bethelethiopiabethel6930 3 года назад

    ሠአሊ ዳንኤል ጌታሁን ማለት ያልተነገረለት የኢትዮጵያ ጀግና ነው መግለጽ ያቅተኛል 5 አመት በፌሥቡክ አውቀዋለሁ ፀይማኖት ባህል ዘር ሣይለይ ወግእና ባህሉን የጠበቀ ሥእሎችን በፌሥቡክ በነፃ ያለክፍያ ሠርቶ ሼር ያደርገናል ለ ፌሥቡክ ጎደኞቹ በሞላ እኔ የምለው ቃሎ የለኝም አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይሥጠው ከነቤተሠቡ ለመጀመሪያ ግዜ በ
    ቪዴዮ ሣየው ከልቤ ተደሠትኩ ይሄን የሐገር ወገን ወዳድ ጀግና እናመሠግናለን አደባባይ ሚዲያዎች

  • @hailshwube5192
    @hailshwube5192 3 года назад

    It already..

  • @selomiedemelash3165
    @selomiedemelash3165 3 года назад

    thank you Dani

  • @enushsenait6018
    @enushsenait6018 3 года назад

    betam asdenaki

  • @kaleabendale8459
    @kaleabendale8459 3 года назад +1

    ፌስ ቡክ አካውንቱ በራሱ ስም ነው?

    • @sirgutabate6163
      @sirgutabate6163 3 года назад +1

      እዋ Daniel Getahun ብለህ ታገኘዋለህ

    • @petternasvall1456
      @petternasvall1456 3 года назад

      ✨✨✨✨✨✨🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁

  • @hailshwube5192
    @hailshwube5192 3 года назад

    My God if this can be for Ethiopian text book pictures so good.

  • @sameerameseret1168
    @sameerameseret1168 3 года назад

    Batami dasi yilalihi