እንግሊዝኛን በአማርኛ መማር - Conditional Sentence Type 3 / Impossible Condition..

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 65

  • @freofreoo2815
    @freofreoo2815 6 лет назад +1

    The divice you give me wes very valuable.tenk you very mach.

  • @amansheild7655
    @amansheild7655 3 года назад +1

    የተባረክ ልጅ

  • @fikretmoges4407
    @fikretmoges4407 7 лет назад +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ውንድሜ ባልህበት እገር ስላምና ፍቅር ይስጥህ ትምህርት ባይገባኝምመማርን እውዳልሁ

  • @daytodaydaytoday5625
    @daytodaydaytoday5625 7 лет назад +10

    ሠላም ለናተ ይሁን ኮሜንት ሠጭወች ያሀገሬ ልጆች ሁላችሁም
    እንኳን ደህና መጣክ ቲቸር እናመሠግናል በርታልን በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልክ

    • @eyeu446
      @eyeu446 4 года назад

      እናመሰግነለን ት፡ት ቆጆነው

  • @fevenbirhan6797
    @fevenbirhan6797 7 лет назад +2

    ሰላምህ ይብዛልን አብሪሽ በጣም በጣም እናመሰግናለን

  • @amelmalmengsha5220
    @amelmalmengsha5220 7 лет назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ መምህር አብርሀም በዘመንህ ሁሉ እመብርሀን ከአንተ ጋር ትሁን.

  • @famouspersonalitys3094
    @famouspersonalitys3094 2 года назад +1

    Thank you very much

  • @mekamusa880
    @mekamusa880 7 лет назад +1

    Selamek yebza teachrye thank you so so mach

  • @ashebirseyoum9845
    @ashebirseyoum9845 2 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @donatdona8756
    @donatdona8756 2 года назад +1

    Mekereh memorize endareg more inspire aregeng 😊

  • @zeynebademzeynebadem3574
    @zeynebademzeynebadem3574 7 лет назад +4

    በርታልን አብርሽ

  • @marmarlove8208
    @marmarlove8208 7 лет назад +1

    Tankyou teacher abrhame

  • @feyissemidekssa4099
    @feyissemidekssa4099 7 лет назад +1

    betam yemifalige timehrt new Thank u bor ahun nw gana mayate nw endinw maradadati bartulen

  • @aminabssinya9800
    @aminabssinya9800 3 года назад +1

    Abrsh yet tefah we need you man

  • @Bemnet947
    @Bemnet947 7 лет назад +1

    ሰላም መምህር አብርሃም እንኳን ደህና መጣህ ጌታ ይባርክህ ሰላምክን ያብዛልን

  • @nesantyersaw8079
    @nesantyersaw8079 7 лет назад +3

    thank you somuch Abershe

  • @eyetaeyeta6472
    @eyetaeyeta6472 7 лет назад +2

    My I love long My bast!
    Teacher Abraham Thanks so much

  • @ግዜእታይግዱ
    @ግዜእታይግዱ 7 лет назад +1

    u well come teacher! Thank you so
    much!

  • @mastawet3499
    @mastawet3499 2 года назад +1

    Enamesginalen kelibi gin bamarega tivum yidergilin

  • @aronkebede1731
    @aronkebede1731 3 года назад +2

    thank you for giving this energicated video tnx...😀😃😄😆

  • @hiruthirut671
    @hiruthirut671 7 лет назад +1

    ከማያልቀዉ በረከት ይስጥህ ዝንት ዝንት አለም በመልካምነትህ ነሪ መጨረሻ ለይ ያስተላለፍካት መልእክት ከምምር ይበልጥ ትጣፍጣለች ገንዘብ ሀብት ጉልበት ስልጣን የማይገዛት አንዲት መልካም ቃል ትለዉጣታለች ተባረክ ሁላችንም መልካም የምናስብበት መልካም አይምሮ ያድለን

  • @berkisanegash2896
    @berkisanegash2896 7 лет назад +1

    Thank you be qedem gena naw yihen channel yagegnewut. feqer asyazegn betam

  • @yonaskiros582
    @yonaskiros582 7 лет назад +1

    Thanks berther

  • @dydufdududc7838
    @dydufdududc7838 4 года назад +1

    እዴት ማበብ እንችላለን በጣም ትንንሺ ነው

  • @jesusistheworldofsavior9420
    @jesusistheworldofsavior9420 7 лет назад +1

    Great! Thank you abrsh &be strong!.

    • @jesusistheworldofsavior9420
      @jesusistheworldofsavior9420 7 лет назад

      still, I learned a lot of things in your teching & advices.. l was so happy &get knowledge,l stop here teching,thank you for everything
      I wish all of the best for you & your good work! May the Lord bound his grace on you in every Life!
      Shalom!.

  • @edrishummed9781
    @edrishummed9781 7 лет назад +1

    Welcome you teacher
    Thank You very much

  • @Nila-o9f
    @Nila-o9f 7 лет назад +1

    Thank you so much teacher.

  • @meryesmart5933
    @meryesmart5933 7 лет назад +1

    ሀይ ጋይ ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ፡ ቴቸር አብርሽ ቴክስ ።

  • @elenitadesse1400
    @elenitadesse1400 7 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመግናለን ትምርት አዘል መልክቱ አስተማሪና ልንማርበት ከቻልን ሊቀይረን የሚችል ነው።በእውነት ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለትምርቱም ለምክሩም በዚህ ጊዜ እንደዚህ ቅንህ ልብ ያለው ሰው ማግኛት ከባድ ነው ።

  • @tttmmm9694
    @tttmmm9694 7 лет назад +1

    አቦ ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልህ

  • @timnitberih3458
    @timnitberih3458 7 лет назад +1

    Selam memhr abrham thank so much tilik tmhrti new egziabher selam ena fikir ysten amlak kante gar yhun odmena tena ysteh wud wendma

  • @ethiopiatekedemethiopiatek1055
    @ethiopiatekedemethiopiatek1055 7 лет назад +1

    Teacher thank you very much for everything,. You are best teacher!!!

  • @كاديوالمتابعين
    @كاديوالمتابعين 7 лет назад +1

    አመሰግ ናለሁ ወድማችን

  • @zewdezewde2573
    @zewdezewde2573 7 лет назад +1

    Thanks for everything! God bless you! Have a great evening!

  • @ሀገሬናፍቀሽኛልኢትዮጵያዬ

    thank you

  • @mekamusa880
    @mekamusa880 7 лет назад +2

    ምክሮችክ እራሱ እንዴት እንደሚገነባኝ
    በጣም ከልቤ ነው የማመሰግነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥክ ቲቸር

    • @aschalewtewekele8497
      @aschalewtewekele8497 2 года назад

      Wow that's great news thank you 🥰🥰🥰🥰🥰😊👍🥰😊😊👍

  • @ወለተሰንበት-ደ2የ
    @ወለተሰንበት-ደ2የ 7 лет назад +1

    10Q SO MUCH OUR teacher abrham selamhn egziabhar bezte yadergew hulum leke endant melkam sew bihon ethiopia zara laye telk derega tedrse neber ayzoh berta

  • @tttmmm9694
    @tttmmm9694 7 лет назад

    ከልብ እናመሰግናለን መምህር አብርሀም

  • @bizualemasnake1556
    @bizualemasnake1556 7 лет назад

    omg teacher u are ameazing. good bless u. thank you so much.

  • @alemfetachew7260
    @alemfetachew7260 2 года назад +1

    what is the deferenceof conditionaltype1and 2

  • @gjg4332
    @gjg4332 7 лет назад +1

    ሰላምህ ሰላሜናው መምህሬ ሰላም ላተይሁን እዴውም ለተማረወቸ ለአገሬ ልጆች በሙሉ የክረሰቶስ ሰላም ይብዛልኝ መምህሬ ምሰጋነየ ላቅ ያለነው
    መምህሬ ዛሬግን የውነቴን ልገርህ አይገባኝ አለ መቸነው እግሊዘኛ የማወረው በጣም እጓጎና ግን አልችል አልኩ እናቴና አባቴም አሰተማሩኝ ከድጋይለይ ውሀ ማፍሰስ ሆነብኝ ነገሩ ትንሽ ምክር ለግሰኝ ብሊስ መምህሬ
    በተረፍ ምሰጋና ለወላጆችህ ቅን ወገን ጠቃሚልጅ ሰለወለዱ ከፍይበሉልኝ

  • @eyobasfaw2480
    @eyobasfaw2480 3 года назад +1

    What is different between improbable and impossible conditions

  • @jotube5392
    @jotube5392 7 лет назад

    thank you abrsh

  • @የማርያምሰበን
    @የማርያምሰበን 7 лет назад

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህር እናመሰግናለን በርታ!
    በስተመጨረሻ የምትነግረን ታሪክ ከምታስተምረን ትምህርት የማያንስ ሌላ ትልቅ ትምህርትም ምክርም ነው
    ላስተዋለው ሁሉም በየራሳችን ሂወት ያለፈ ታሪክ ነው Lesson 98 ላይ ስለ ጭንቀት / ስለ ሀሳብ መበታተን ምክር ብታመጣልን ደስ ይለኛል

  • @wubetewalelgni2085
    @wubetewalelgni2085 7 лет назад

    Wellcome teacher thank you

  • @eyetaeyeta6472
    @eyetaeyeta6472 7 лет назад

    ሠላም ሠላም አብርሽዬ እንኳን ደናመጣህ
    ነገ እማራለሁ አሁን መሽቶብኛል መልካም ምሽት ♥

  • @mimigetachew934
    @mimigetachew934 7 лет назад

    Enkyer wugenoch teacher aberham egzaber yesteh

  • @msudmstfa3829
    @msudmstfa3829 7 лет назад

    Thanks

  • @በጌታሁሉይቻላል-ለ1ሠ

    እንኳን ደና መጣህ ቺቸርዬ በጉጉት እየጠበቅን ነበር፡፡ መልካም ቀን ይሁንል

    • @AkTube
      @AkTube  7 лет назад

      Thank You, Melkam Ken!

  • @እዩነኝየናቴአፍቃሪእናቴለ

    አብርሽ ሰላምህይብዛልኝ

    • @AkTube
      @AkTube  7 лет назад

      Amen, thank you!

    • @bethikonjo5664
      @bethikonjo5664 7 лет назад

      ሰላምክን ያብዛልን ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ።

  • @ሀገሬናፍቀሽኛልኢትዮጵያዬ

    የfb ገጻችሁን ንገሩኝ ፕሊስ

  • @mmkk2889
    @mmkk2889 7 лет назад

    ሰላምህ ይብዛ አብርሽየ
    እኔ ይሄን ፔጅ ገና ሰሞኑን ነው ያየሁት ከመጀመሪያው ጀምሬ መማር ስላለብኝ ከኃላ ነኝ ገና ክፍል 41 ግን ዋትሳፕ ግሩፕ ካለ መግባት እፈልግ ነበር ያስቀመጥከው ስልክም አልሰራ አለኝ ይሄን አመት እንዲህ ልማርና እንዳልከው የርቀት እንሚቻል ከሆነ ቀጣይ አመት መማዝገብ እፈልጋለሁ ስደት መቼም በቀላሉ አልተፋታኝ ይሄን እድል ካገኘሁ እንጠቀምበት አለሁ የአሁኑ አመት አልፎኛን ብየ ነውጅ ጌዜ ወርቅ መሆኑን አቃለሁ እስከዛሬ Ak Tubeን ባለማወቄ ተፀፀትኩ የማንንም ውሸት ስስማ መኖሬ #የት ነበርሽ አለ#

    • @AkTube
      @AkTube  7 лет назад

      Thank You! ለጊዜው በዋስ አፕ ትምህርት እየሰጠን ስላልሆነ በዚህ ቻናል ተከታተሉ

  • @jxjdkdjekee440
    @jxjdkdjekee440 7 лет назад

    Slam Alta yehune tehcher woundmahn Abraham
    Salman yamnataw yemnaggw e.g. erasahn berasahne nw
    E gziyabhr feqer adnanta Slam yestn enamsgn alen ❤💘👈

  • @befikertube5839
    @befikertube5839 7 лет назад

    አብርሽ በናትክ እኔ ኔት የለኝም በዚህ የምከታተልበት እናም የዋትስ አፕ ግሩፕ ካለ ብታስገባኝ ብትተባበረኝ

    • @konjo658
      @konjo658 7 лет назад

      ኧር እኔም እፈልጋለሁ እባካችሁ ተባበሩኝ

  • @gebreseba
    @gebreseba Год назад +1

    Thank you