God bless you my beloved pastor, My online pastor more than 8 years listening and Everytime powerful message ooh my God,Thanks God for Pastor Esyase ❤️❤️💕❤️💕❤️💕👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑
Jacob is a classic and popular boy name. It comes from the Old Testament and means “supplanter,” which is often interpreted as someone who seizes, circumvents, or usurps. (someone or something taking the place of another, as through force, scheming, strategy,)
አንተ የተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ስንት ግዜ ባንተ ትምህርት እንደተመለስኩ እንደተጽናናው መግለጽ አልችልም
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውንም ያትረፍርፍልህ በክርስቶስ እየሱስ ስም አሜን🤲🤲🤲
Eyesus geta new❤❤❤❤❤❤
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ ይባርክህ 🤲🤲📖📖📖📃📃📃📚📚📚📚📚
ፓስተር ዘመንህ ይባረክ ከዚህ በላይ ጌታ ቃሉን ያብራልህ ተባርኬበታለሁ ተባረክ
ፖስተር የሰማይ አምላክ ይባርክህ እንደተማርኩት ቃል ታዝዤ ልለፍ ድንቅ መልእክት ነው
በእውነት እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ እየተናገረኝ ነው ጸጋያብዛልህ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን!!!
amazing pastorye ለኔ ነው ሀሌሉያ😮👏 ሳምንቱን እየናፈኩ ነው የምሰማው ስብከቶችህን:: ሁሉም ለኔ ናቸው በጣም ህይወቴን አሳድገውኛል💞 እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛው🙌🙏
Migermish ene lelitunim sisemaw new madrew
ደግሜ ደጋግሜ ለዛውም💞🙏
አሜን የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ እንደ ቃልህ ይሁን
አሜን አሜን አሜን አግዚአቨብሔር
አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏
Amen Amen Amen Amen Amen Hallelujah Amen
paster Eigzabher yibarek Tebarek Tebarek ❤️ ❤️
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ፖስተር እያሱ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ።የተሳሳተ ትምህርት በበዛበት በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት ትክክለኛ የእግዚአብሔር ቃል የሚመግብ ሲገኝ በደንብ እና በማስተዋል መመገብ አለብን ቅዱስን።
Pastor Eyasu Tebarek b bizu
Edema yerzem tebareklegn!!!
ፓስተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!!!!!!!!
ፓስተር በእውነት እግ / ር ከዚህ በበለጠ የቃል መገለጥ ይግለጥህ የብዙዎችን ልብ የሚያሣርፍ መልዕክት ነው ልቤን በቃሉ ደገፍካት የሚቀጥለውን እርምጃዬ እንዴት እንደሆነ ለእኔ መመሪያ ሆኖኛል ተባረክ የእግ / ር ሰው ፍፃሜህ ከዚህ በበለጠ ፀጋ ይፈፀም ይጨምርብህ ይብዛ አሜን አሜን። 🙏🙏
Amen Amen Amen 🙏amen amen 🙏amen amen Amen Amen 🙏amen amen 🙏amen amen Amen 🙏amen amen 🙏amen amen Amen 🙏🙌amen to the 🙏Amen 🙏amen amen Amen 🙏amen 🙏amen 🙏amen amen 🙏amen 🙏amen 🙏amen amen 🙏God bless you 🙏
አሜን ተባረክ
ፓስተር፡የዘመናችን፡ዳዊት፡ነህ፡አውቃለሁ፡መሞግሸት፡እንደማትፈልግ፡ግን የብዞወችን፡ልብ፡ከፍ፡ያረክ፡ጀግና፡ነህ የለበስከውውልብስ፡ውነት፡የተቀበልከው፡ነው፡ሁላችንም፡የንጉሱን፡ልብስ፡እንልበስ፡አሜን
ጆሽዬ ተባረክ በብዙ ምህረት ልቤን አረስርሶታ የአባቶቼ አምላክ ይባረክ
God bless you my beloved pastor,
My online pastor more than 8 years listening and Everytime powerful message ooh my God,Thanks God for Pastor Esyase ❤️❤️💕❤️💕❤️💕👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑
ፓስተር ተባረክልኝ! መክሊትህን እንደሚገባ እየነገድክበት እንደሆነ ልነግርህ እወድዳለሁ።
ኤልልልልልልልልል አሜን አባ
ጌታ አብዝቶ ይባረክህ ጸጋው ይጨመርልህ!!!
ጌታ ይባርክህ 🙏
Jesus is LORD
ዋው ተባረክልኝ ውዱ ፓስተር
Amen Amen Amen ❤🙏
እግዚአብሄር ይባርክህ፡፡
ጌታ ዘመንህ ይባርክ
ተባረክ፡በብዙው
God is GOOD
ተባረክ ፓስተር
ክርስቶስን ትለያለህ እድሜህ ይርዘም ሰወድህ እኮ ኡኡኡኡኡኡኡ
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeen 🤲🏻
Amen geta slante amesegnalwlew
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው አማላካችን ኤልሻዳይ ነው። ተባረክልን🙏❤👍
God bless you more
እስይ ብዙልጆች አሉት ለካ የኔጌታ እውነት እንደዚህ ሲሰበክ ደስይላል መልክት አለው !!
የተወደድክ እረኛ ኢያሱ የምትሰብከው ብዙ ጊዜ መልዕክት ነው:: ጌታ ይባርክህ;; ቤትህ, ትውልድህ ይባረክ::
አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏
ፓስተር ኢያሱ በጣም ነዉ የምወደዉ ስብከትን ስብከእትም ብዙ አስተምሮኛል እራሴን አሳይቶኛል so በጣም ነዉ የማመሰግ ነዉ to kuwait
ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን አሜን 🙏🏽 በሚገርም ሁኔታ እግዚአብሔር አምላክ specifically ነው ባንተ አልፎ ሚናገረኝ፡ ዛሬ ደግሞ ንስሐ ነው የገባሁት ትናንት ማታ ባለቤቴን ለማሳመን የራሴን tactic ተጠቀምኩኝ እና ወድያው ውስጤ በጣም ተረበሸና እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ አልኩኝ በጣም በራሴ አዘንኩኝ፡ እግዚአብሔር አምላክ ማድረጉ ላይቀር ጣልቃ መግባቴ ረቡሾኝ ነበር የዋለው እና አሁን ደግሞ ባንተ አልፎ የእግዚአብሔር መንፈስ አረጋገጠልኝ፡ ምሕረት እንድያደግልኝ እና ጥበብ እንዲሰጠኝ በጸሎታቹ አሱቡኝ፡ ፓ/ር እያሱ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ያንተም የሆኑት ይባረኩ እኔ ባንተ ትምህርቶች በጣም እየተጠቀምኩኝ ነው, ምታቀርባቸው ምሳሌዎች ራሱ በጥም አስተማሪ እና አዝናኝ ናቸው፡ ተባረክልኝ
Amen Amen God bless you
ተባረክ ፓስተር ድንቅ መልዕክት ነው!!
አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ
Tmrtih Hulu Gize Semalehu Geta Tsega Yabizalih Tmrtih MIkirino inde ine anet sewu geta yesexegn Amakar neh
Geta zemenih Yibarek
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
ያቆብ የሚለው በእብራይስጥ יעקב ነው ተረከዝ ከሚለው ቃል ነው የመጣ የኤሳውን ተረከዝ ይዞ ሰለወጣ እንጅ ሰይጣን ፣ካሀዲ መብት አይደለምቃሉን ለማርርም ነው ።
ፓስተር ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነው 🙏🙏🤩🇮🇱
Jacob is a classic and popular boy name. It comes from the Old Testament and means “supplanter,” which is often interpreted as someone who seizes, circumvents, or usurps. (someone or something taking the place of another, as through force, scheming, strategy,)
ኢያሱዬ ተባረክ
Tabarake
GOD BLESS YOU more and more 🙏 ❤️
ሰው ሲደክም ጌታ እየሱስ ጣልቃ ይገባል
Amen
God bless you more and more !
Amen 🙏🏽
God bless you ❤️
Amennnnnnn
Amen Amen Amen pastor ,God bless you and your family
God bless you, pastor, 🙏, God always speaks to my current situation through you, Amen🙏
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tabarekiiii🙏🙏🙏🙏
Paster i I love you so much 💗
Amen stay blessed pastor 🙌
GBU more and more !!!!!!!!!
Geta eyesus yibarkih ❤
Amman
Timely Message! God bless you and your family Pastor. Many blessings and grace to the brothers and sisters that record, edit and upload this🙏🏽🤗
🙏 Amen
ለካ የኔ በ recalculate ነው እንደዚ የረዘመው 🤔 ኧረ በልጅህ ይዤሀለው እባክህ በቃኝ፡፡
Amen Amen 🙏🙏🙏❤
Amen
ተባረክ🙏 ፓሰተር
Amen