ፓስተር ቸሬ ጥንዶቹን በሚያስገርም ሚስጥር አስታረቃቸው። በእንባ ታጠቡ/dagmawit tsehaye /samson tadesse/ebs/seifu on ebs

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 100

  • @HirutDerar
    @HirutDerar 3 месяца назад +38

    እሰይ ኢትዮጵያን የሆንን ሁሉ በጣም ተደስተናል ልጆቻችሁን በአንድ ለይ አሳድጉ!!!

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 3 месяца назад +21

    እግዚአብሔር በትዳር ያፅናችሁ። ንስሀ ገብታችሁ ልጆቻችሁን በሰላም እንድታሳድጉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
    የሚበጃችሁም ይሄው ነው።

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 месяца назад +5

    እሠይ እልልል!! እግዚአብሔር አንድ ያደረገውን ማንም አይለየውም::
    ፖስተር ቸሬ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ🙏

  • @ShifeYeha-ck9ye
    @ShifeYeha-ck9ye 3 месяца назад

    አይ አዲስ አበባ ትልቅ ሰው አልቆ ቆሻሻው ሥለበዛ
    የሠው ትዳር ሲፈር የደስተኛው ብዛት!!ሰይጣን ሕዝብ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 3 месяца назад

    እሔ እከፊ በችናውሰው የሖና ጀብፊት ዬኔቆጆ አችትብዢባታሌሺ እጂ አታሺበትም እኤ ቡኮ ፊት

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል። ፓስተር ቸሬ ተባረክ።

  • @GantAbaralmu
    @GantAbaralmu 3 месяца назад +1

    እውነት ባረጎ

  • @berhanu9307
    @berhanu9307 3 месяца назад

    መታረቀቸው ደስ ይላል
    እኔን ግን ያሳዘነኝ ይሄ ሴይጣን የተባለው መንፈስ ነው
    ኣስታራቂውም እሱ ነው ያሳሳታችሁ ይላል
    ፀበኞቹም ያልባቸውን ካደረሱ በኋላ ዬትኣባቱ ይሄ እርኩስ መንፈስ እያሉ ሃጢያታቸውን ወደ እሱ ኣራግፈው እጃቸውን ይታጠባሉ
    በእውነት ሴይጣንን ባልዋለበት እያዋላችሁት የልሰራውን ሃጢያት ኣታሸክሙት!!

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 3 месяца назад

      Hohoho.. weirdo 😮 le seytan tebeka ??

  • @MuluMichael-pz1rr
    @MuluMichael-pz1rr 3 месяца назад

    Enqadissalachu leljochu ttekami new

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @kalkidandenbi2966
    @kalkidandenbi2966 3 месяца назад +13

    ፓስተር ቸሬ እናመሰግናለን

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 3 месяца назад +9

    እሴይ በጣም ደስ ይላል ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏

  • @mbet1840
    @mbet1840 3 месяца назад +10

    ፈጣሪ ይባርክህ ፓስተር ቸሬ የእነ ዳጊን ብቻ ሳይሆን የልጆቹን እንባ ነው ያበስህ ይህን ድቅ ስራ መስራት መባረክ ነው ክበርልን አባታችን እኔ በጣም አዝኘ ነበር አሁን ግን ደስ ብሎኛን ቤተሰቦቻቸው የምትወዷቸው በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ የሰይጣን ስራ የምሰሩ ሰውች በመጥፎ ስራችሁ ልታፍሩ እና እንደ ፓስተር ቸሬ ካለ መልካም ሰው ትምህርት ልትወስዱ ይገባን❤❤

  • @tsigelesanawerke3385
    @tsigelesanawerke3385 3 месяца назад +9

    ልጆች ደስ ብሎኛ እንኳን ለመታረቅ አበቃችሁ ለልጆቻችሁ ስትሉ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 месяца назад +6

    ጌታ ነው ወሣኙ የወለደ አይለያይም መካሪ ትዳር አፍራሽ ነው በተለይ የዩትብ ጡረተኞች ጌታ ወደ ልቦናችሑ ይመልሣችሑ ለጠላትም ለወዳጅ

  • @alemb4972
    @alemb4972 3 месяца назад +25

    ዳጊዬ ትበዢበታለሽ እሱ ያማረበት ካንቻ ጋር ሲሆን ነው ያማረበት ሞገስ ሆነሽዋል ቢገባው አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ የኔውድ አሀሁንም ልጆችሽ እዳይጎዱ ትዳርሽን በጥበብ ያዠዢ ተባረኪ ከከድናቂሽ

    • @KallidMussa
      @KallidMussa 3 месяца назад +2

      ብልግና ነዉ አይባልም

    • @melekeKetema
      @melekeKetema 3 месяца назад +1

      ምኑነው ነው የማይባለው​@@KallidMussa

    • @andinetkassaye3987
      @andinetkassaye3987 3 месяца назад +3

      ነውር ነው! እንደ ጀመርሽው ሳይሆን እንደ መጨረሻው ነው የሚባለው።

    • @aberashayele66
      @aberashayele66 3 месяца назад +1

      ይባላል አሁን እንደዚህ በሰው ትዳር መሀል ገብቶ ማወናበድ ይሄኔ አንድ ቀን ጋብዛሽ ይሆናል ፀሬ ትዳር ነሽ

    • @BetelWorku
      @BetelWorku 3 месяца назад

      Ye wefram zenb comment

  • @tigestamare6680
    @tigestamare6680 3 месяца назад +5

    የኔ ማሮች እመብርሀን ጎዶሎውን ትሙላ

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 3 месяца назад +5

    እሰይ እግዚአብሔር ልማናየን ሰማኝ!!!!እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️

  • @NureYem
    @NureYem 3 месяца назад +2

    እንደ ቴዲ አፍሮ አትሆኑም ጎበዝ ስለዚ ታዋቂ ስትሆኑ ይሄ እንዳለ አታዉቁም ፓስተር ቸሬ እድሜ ይስጥክ!!!!!

  • @TizitaTaddele
    @TizitaTaddele 2 месяца назад +1

    እግዚያብሔር እንኳን እረዳቹ ሰይጣን ይፈር ዳጊዬ ትዳራቹሁን ይጠብቅላቹ አድናቂያቹ ነኝ አሁንም ነገገሮችን ቀማስተዋል እለፉአቸው እንወዳቹሀለን

  • @AsterGebayo
    @AsterGebayo 2 месяца назад +1

    ይህ ፈተና በየቤቱ ያለነውሰይጣንአፈረ በፆምና በፁሎት በርቱበጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asezenatadesse7546
    @asezenatadesse7546 3 месяца назад +2

    ስንቱ ገብቶ በሰው ትዳር ፈተፈተ ግን ጠላት ተመታ ትዳርና ፍቅር አሸነፈ ፖስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @MerafEndale-yc3gb
    @MerafEndale-yc3gb 3 месяца назад +4

    Congra I Am Very Happy Tnxs Paster Chere for Mediatng perfect Couples

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 3 месяца назад +1

    ቁም ነገር የሌለው ፍሬ ከርስ ወሬ ነው የምለው ወረሽ በዛ መጣላት መታረቅ ያለ ነገር ነው የወቅቱ ጉዳይ አይደለም የዝሙት መንፈስ ይፍረስ ጌታ ጣልቃ ይግባ።

  • @NanaHabesha
    @NanaHabesha 3 месяца назад +4

    እሰይ እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @SefaKedir-wt8tx
    @SefaKedir-wt8tx 3 месяца назад +1

    ወሬኛም ያውራ ሀሜት ይደርድር
    እኛስ ሆነናል ፍቅር በፍቅር

  • @EmyeKebede
    @EmyeKebede 3 месяца назад +2

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ፓሰር ቸሬ ጌታ ይባርክህ አሁንም ትዳራችሁ መሃል አግዚአብሔር ይኑር አብዝታችሁ ለትዳራችሁ ፀልዩ

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል
    @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል 3 месяца назад +4

    ❤❤ደሥ ይላል።

  • @janacell6165
    @janacell6165 3 месяца назад +2

    ፓስተር ቸሬ ፡ፈጣሪ የሚወደውን፡ስራ ነው የሰራህው እናከብርአለን፡ባልና ሚስቶች ግን ድክም ናችኡ ነገም ፈተና አለ አስቡበት፡ሴቷ ተረጋጊ፡የምታምሩት፡አብራችኡ ስትኦኑ ነው

  • @KokiKokeb-c4y
    @KokiKokeb-c4y 3 месяца назад

    ሰላም፣ ምነው የነዚህ ጥንዶችን ግጭት እንዲህ አራገባችሁት፣ በትዳር ላይ ያለ አለመግባባት የመጀመሪያዎቹም የመጨረሻዎቹም አይደሉም። የመስታባብሱት እናንተ ናችሁ ወሬ አየለቃቀማችሁ። ምናለ ሀገርን ፣ትውልድን የሚገነባ፣ ፍሬ ያለው ነገር ብታቀርቡ። ለማህበረሰብ የማይጠቅም እንቶ ፈንቶ ባታቀርቡ።

  • @ElsaDesalegn-m4y
    @ElsaDesalegn-m4y 3 месяца назад +3

    ተመስገን አምላኬ

  • @mamaTg-nk6tx
    @mamaTg-nk6tx Месяц назад

    Dageya yene CHEWA inkuan tarekachu EGZEABHER yakbirachu lijochachehun abrachu asadigu 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Enatuuser-ui6fy8kc2s
    @Enatuuser-ui6fy8kc2s 3 месяца назад +3

    wow betam des yelal🥰🥰🥰

  • @dst1684
    @dst1684 3 месяца назад +1

    Wow ❤OMG good to hear . I am really so happy እግዚአብሄር ይባርክህ ፓሰተር ቼሬ 🙏❤️

  • @mhertgezahegen9606
    @mhertgezahegen9606 3 месяца назад +1

    እሰይ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ልጆቻችውን አስቡ የሰላም የፍቅር ኑሮ ይሁን ጠላት አፈረ ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር እድሜ ጤናህን ይባረክልህ ተባረክ

  • @wosensweet7466
    @wosensweet7466 3 месяца назад +2

    እንካንም ጌታ እረዳሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx 3 месяца назад +2

    እሰይ❤❤❤❤❤

  • @AynuyeAynuye
    @AynuyeAynuye 3 месяца назад +2

    Egziabher yimesgen desss yilal isayi❤

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg 3 месяца назад +1

    እሰይ፣ዳቢሎስ፣ይፈር፣፣እናመሰግናለን፣ቸሬ

  • @AmeleAbera-ph6ij
    @AmeleAbera-ph6ij 3 месяца назад +1

    Sew hilmun sinor endih new yemiyastariku bitsuan nachew.....

  • @HappyCroquet-xx4rn
    @HappyCroquet-xx4rn 3 месяца назад

    PstryA Allah ysthe blame dseblogal zara hltonm bhlma ayh
    Uhwe dsblogal

  • @alemitujabi5671
    @alemitujabi5671 3 месяца назад

    ፓስተር ቸሬ ተባረክ!!!!! ክፋትን እንተው እባካችሁ!!!!! እነ ዳጊም ንሰሀ ግቡ ካልሆነ ፈተናውን አትቋቋሙም !!!እግ/ር ይመስገን ያጽናችሁ

  • @ElshuTa-zl7by
    @ElshuTa-zl7by 3 месяца назад

    እ/ርይመስገንየሴጣንቀዱይሰበር

  • @AseguEndashaw
    @AseguEndashaw 3 месяца назад

    እንኳን ደስ አላቹሁ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን በተለይ ለልጆቻቸው ስባል ግን የመጀመሪያ የመሰለ ሁለታቹሁም አስቡ ፓስተር ቸሬ ለእናንተ ብቻ አይደለም በዚህ መንገድ ላመሰግን ለሃይማኖትም ይከራከራሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠው በጣም ጥሩ ሰዉ ነዉ

  • @betelehem1ketema181
    @betelehem1ketema181 3 месяца назад

    እግዘብሔርን ስለእናንተ አመሰግናለሁ ፈተና ይኖራል ፈተናውን ማለፋ ግን ጥሩ ነገር ነውውውው👍👍👍👍

  • @TirhasTirhas-z5e
    @TirhasTirhas-z5e 3 месяца назад

    ፓሰተርቸሬእናመሰግናለን

  • @alem7474
    @alem7474 3 месяца назад

    እሰይ ታረቁ ደስ ሲል

  • @betiwak
    @betiwak 3 месяца назад

    ❤ቼሬ ምረጥ ሰዉ

  • @ritamarli3199
    @ritamarli3199 3 месяца назад

    ፖስተር ቼሬ❤❤❤❤

  • @dudedude3913
    @dudedude3913 3 месяца назад

    ሁሉም አቤት ያለ ቺግር ነው እያወቁ መተው ሲደክመው ይመጣል ወንድ አይሄድም ማለት ሺንቱን አይሸናም ማለት ነው

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 3 месяца назад

    በመታረቃቸው በጣም በጣም ደስ ብሎኛል:: ፓስተር ቼሬ በጣም እግዚአብሔር ይክፈልህ::

  • @senigezu-fk9yf
    @senigezu-fk9yf 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መጣም አዝኜ ነበር በተለይ ለልጆቻቸው ሲል እንኳን ተስማሙ ሰይጣን ይፈር

  • @ditahaile
    @ditahaile 3 месяца назад

    ፓስተር ቸሬ ሁሌም ጥሩና ልዩ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 3 месяца назад

    እግዚሃብሄርይመስገንአረፓስተርቸሬንእግዚሃብሄርይባርከውአረጋጋቸው

  • @ayniegach3169
    @ayniegach3169 3 месяца назад

    ምን አገባሽቨ የጫቃ ሰው ነገር ነሽ ስለራስሽ ኑሪ ወረኛ

  • @lemlem-s2j
    @lemlem-s2j 3 месяца назад

    ፓስተር ቸሬ እግዝአብሔር እድሜና ጤና ያብዛልሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 3 месяца назад

    እንኳን ጌታ ትዳራችሁን ከመፍረስ ታደጋችው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @moneali7435
    @moneali7435 3 месяца назад

    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @User-lu8gn
    @User-lu8gn 3 месяца назад

    አይ ዳጊ ሁልጊዜ ባሌን ሊቀሙኝ ነዉ ትላለች 🥹🥹🥹 ምንደነው ነገሩ የሄን ያህል ተሻሙበት 🤦🤦😎

  • @Fatima12-u6v
    @Fatima12-u6v 3 месяца назад +1

    ❤❤🎉🎉

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 3 месяца назад

    ፓስተር ቸሬ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MisOvid
    @MisOvid 3 месяца назад

    Wow poster chere tnc so much tebarek yabzalih des bologna enem

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 3 месяца назад

    ባለቤቱ ለአፉዎ ትንሽ ወንፊት ያስፈልገዎል 😢

  • @uamawkuwnbasawko3314
    @uamawkuwnbasawko3314 3 месяца назад

    Betam duss umel zyina nuw encwan land gojo abukachew

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 3 месяца назад

    እልልልልልልልል❤❤❤❤❤እግዚሃብሄርይመስገንፓስተርቸሬተባረክ

  • @Toyiba76
    @Toyiba76 3 месяца назад

    ❤❤

  • @TigstGirma-j8b
    @TigstGirma-j8b 3 месяца назад

    እሰይ እንኳን ታረቁ ደስ ይላል🙏

  • @BillyMog-oo5ug
    @BillyMog-oo5ug 3 месяца назад

    Men agevachu tefatu tegabu stastey

  • @reltron-fq1gl
    @reltron-fq1gl 3 месяца назад

    ፓሰተርቸሬ ዘመንህይባርክየማሰ

  • @MulualemMekonnen-kn8kl
    @MulualemMekonnen-kn8kl 3 месяца назад

    እ/ር ደመስገን የተዋለደ አይለያይም

  • @sosinatemesgn9665
    @sosinatemesgn9665 3 месяца назад

    Enkuan dess yalacihu pastor cehre amsgenhulhu ewodhulhu❤❤❤

  • @reltron-fq1gl
    @reltron-fq1gl 3 месяца назад

    ጌታ ነይባርክህ ወን ድሜ

  • @AyelechEshetu
    @AyelechEshetu 3 месяца назад

    እሰይ እሰይይይይይይይይይይይ❤

  • @Tedd_cool
    @Tedd_cool 3 месяца назад

    Das sil sayitan yifar

  • @lem2122
    @lem2122 3 месяца назад

    Igiziabher Yimesgen

  • @HulsinHulsin
    @HulsinHulsin 3 месяца назад

    Esaye egezabere yemaseganen enekanen tarakachewe

  • @tsaditsadi-im6zo
    @tsaditsadi-im6zo 3 месяца назад

    Das yilll wawwwww

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 3 месяца назад

    Egzabehr yemsegn 💕🙏💕

  • @tensayhailu188
    @tensayhailu188 3 месяца назад

    Weregna yefer 😮😮😮😮

  • @miningtadesse249
    @miningtadesse249 3 месяца назад

    None of our business

  • @HananAbdu-hg5gv
    @HananAbdu-hg5gv 3 месяца назад

    Went betam des ylal

  • @darodaroo530
    @darodaroo530 3 месяца назад

    p chare shukran❤

  • @SofanitSofanit-ol6gt
    @SofanitSofanit-ol6gt 3 месяца назад

    Tebarek care l nkuandessss alachu telat afar

  • @ישיע-ע5ט
    @ישיע-ע5ט 3 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AmenaA-xsቡታጀራ
    @AmenaA-xsቡታጀራ 3 месяца назад

    👏👏👏👏👏

  • @MaluMalu-e5i
    @MaluMalu-e5i 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @asheglasswork
    @asheglasswork 3 месяца назад +1

    መነቃነቅ የጀመረ አጥር መፍረሱ አይቀርም ይሔ በሶ ጥርስ ብትን ይበል የፅዮንን ልጆች የጨፈጨፈ ግም አፍ ነው።

    • @Helensibhat135
      @Helensibhat135 3 месяца назад

      እንዳለ ሁሉም ጄኖሳይደሮች ናቸው እያንዳንዳቸው የትግራይ ህዝብ ደም በእጃቸው አለ