የሶፊ ባል ሌላ ሴት 😭|ሙስሊሞች ነብዩ ነዉ የምታመልኩት |የሴቶቹ ፀጉር ጨግር አመጣ|seid media

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 156

  • @tyebeti7363
    @tyebeti7363 Месяц назад +37

    ወንድልጅ በሁለት ሳምንት ያገባል በዚህ እርግጠኛ ነኝ ሴት በተለይ ከወለደች ልጆቸን እያለች አታግባም ብዙ እናቶች አሎ በቅርብ የማቃቸው

    • @HaniMolla
      @HaniMolla Месяц назад +4

      ልክ ነሽ እናቶች ለልጆቻቸው ምንም ይሆናሉ እማ ነፍሴ ነች

    • @fendsha
      @fendsha Месяц назад +1

      እኛ ሴቶች ግን የዋህ ነንኮ😢 ቶሎ አናገባም እናዝናለን

    • @Hai0000-tw6wg
      @Hai0000-tw6wg Месяц назад +2

      እኔም ይሄው ልጆችን ብየ አለሁ።

    • @fendsha
      @fendsha Месяц назад

      @@Hai0000-tw6wg አይዞሽ የኔ ውድ

  • @user-rg6jx5qc6c
    @user-rg6jx5qc6c Месяц назад +16

    እኔ መስጂድልሀረም ተራዉይ እንሰግዳል አድቀን ከሀረሙ ነጭድመት ወደልናት ከሲጃዳየ ቁጭአለች ሱጅድስወርድ ከግባሬ ትጠጋና ቁጭትላለይ ከጀመአዉ መሀል እኔንለይታ ከኔጋር ቁጭስትል እኔበፍረሀት እሩሄልወጣ ሰወቹ ተገርመዉ ሱባሀን አሏህ ይላሉ አይዞሽ አትፍሪ ይሉኛል ቦታም ብቀይር ተከትላኝ መታቁጭ ከመስገጃየ ከላይተልካነዉ አልኩ ጀሀዲ ልከጥመኝነዉ አልኩ ዛሬወጀል ሰርቸይሆንአልኩ በጣም ፈራሁ አይኔን ልጣወጣኝነዉ ብየ ልሞነጭረኝነዉአልኩ ልነክስኝነዉአልኩ ያላሰብኩትየለም በፍራት አሏህ ልኳትነዉ ለጀሀድ ነዉ የመጣይዉ አልኩ እደዉ ወጀሌን ማስተተንጀመርኩ ያቀን ምንም አይረሳኝ በአዱኒያ እያለሁ አረሳዉም ያንጭቀት እሷምአይኖቿ ከኔላይ አታነሳም የሱጁዱ ሲገርመኝ ስቆም ከትካሻየላይ ልትሰቀል ሞከረች በግሬ ገፈተርኳት ግንተረዳችኝ ቁጭአለች ከግሬስር ሱጁዲ ስወርዲ ከግባሬ ጥግት ብላ እደመላስ እደማሽተት ትላለች እማረሳትቀን ናት ሰወቹ በጣም ተገረሙ ሱበሀንአሏሀ ይላሉ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад

      ደምሪኚ🎉 2:41

    • @user-rg6jx5qc6c
      @user-rg6jx5qc6c Месяц назад

      @@ekramemohamad7392 የኔዉድ ምድነዉ እምታስተምሪዉ ለድን እሚጠቅም ከሆነ እሽ እደምርሻለሁ

    • @user-pw9hi6bc5y
      @user-pw9hi6bc5y Месяц назад +2

      ሱብሀነላህ

    • @ameuyoutube9715
      @ameuyoutube9715 Месяц назад +2

      ሱበሀን አሏህ

    • @Fcf-rt1fy
      @Fcf-rt1fy Месяц назад +3

      ሱብሀን አላህ

  • @MrBio-ge2qc
    @MrBio-ge2qc Месяц назад +5

    ሙስልም ያደራከኝ ጌታ ሆይ ምስገነ ለአንቴ ይገበል አለሐምዱላሂ❤❤❤

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h Месяц назад +18

    አሁንማ ፀጉር ያላትና የሌላትን ሴት ማወቅ አልተቻለም ሱብሀን አሏህ

    • @user-em6zn5or9v
      @user-em6zn5or9v Месяц назад +2

      ያሳቀኝ ኮሜት 😁😁😁🤣🤣🤭🤭🤭የለሁበትም

    • @chucgh6651
      @chucgh6651 Месяц назад

      ኪኪኪኪ

    • @user-ji6mo8lh6h
      @user-ji6mo8lh6h Месяц назад +1

      @@user-em6zn5or9v ወላሂ እውነቴንኮ ነው ወንዶች ርግጠኛ ነኝ ካልጠየቁ ግራ ነው የሚገባቸው አንዱኮ ነው የሆነ ኢንተርቪ ላይ ገና እየተዋወቁ ከኔ አይተህ ደስ ያለህስትለው ፀጉርሽ አላለም የጉጥርጥር ሂውማኑን ሼ ነው

    • @khadijakoko4914
      @khadijakoko4914 Месяц назад

      ክክክክክክ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Месяц назад

      😂😂😂እኔአለኝ😂ደምሪኚ

  • @user-pi4cg7gc4d
    @user-pi4cg7gc4d Месяц назад +4

    አልሀምዱሊላ ከእናት አባት የበለጠ አዛኝ ጌታ ባሪያ ሥለሆን

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 Месяц назад +12

    ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላሀ አላሁአክበር❤❤❤

  • @DhhFhj-sy3se
    @DhhFhj-sy3se Месяц назад +5

    ወንድ ጡረተኛ ሴቱ ሰራተኛ ሱባሀን አላህ

  • @user-xs9my1pk7w
    @user-xs9my1pk7w Месяц назад +1

    ኡስተዞቻችን ለሁላችሁም ረጅም እድሜ 💚💚💚💚💚

  • @tyebeti7363
    @tyebeti7363 Месяц назад +16

    እኔስ አላህየ የኔ ጌታ ሁሉን አሞልቶ ስቶኛል አልህምዱሊላህ

  • @ustasarewda-tu1gi
    @ustasarewda-tu1gi Месяц назад +5

    ወላሂ ሼኻችን አላህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሚን ሓራምና ሓላል መለየት ያቃተው ኡማን ሓቅሓቋን ንገሩልን ዳሩ ቢነገራቸውም ጆሮ ዳባልበስ ነው በተለይ ስለ ወሊዮች ክተነሳ እንዲሁም ስለጫት ከተወራ ያብዳሉ በደብ ያስተሩልን ጀዛኩሙላህ ኽይር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EmanMohammed-ps7gy
    @EmanMohammed-ps7gy Месяц назад +11

    ያ አ ላህ ያ ረቢ 🤲 እስኪ ዱአ አድርጉልኝ እህት ወንድሞቼ አሞኛል በጣም 😭

    • @sabrinasabrina1837
      @sabrinasabrina1837 Месяц назад +2

      አላህ ይሽፊኪ ዉዴ

    • @ABDULWEDUDFUAD
      @ABDULWEDUDFUAD Месяц назад +1

      Allah afiya yistish egnanm allah yetbiken

    • @FatumaHusein-pt7qo
      @FatumaHusein-pt7qo Месяц назад +1

      አብሽሪ እህት አላህ ያሽርሽ

    • @EeXx-vc6wp
      @EeXx-vc6wp Месяц назад +1

      አፊያሽን አላህ ይመልስልሽ

    • @vdgd2037
      @vdgd2037 Месяц назад +1

      አላህ ያሺርሽ እህቴ

  • @user-kb8jt8ne8x
    @user-kb8jt8ne8x Месяц назад +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 7 ድመቶች አለን , እሚወደዱ ደስስ የሚሉ በራሳቼው አለም የሚቀሳቀሱ ናቸዎ

  • @FayzaFerhan
    @FayzaFerhan Месяц назад +6

    Said aselamun aleykum werahmetulahi weberekatu

  • @NaimaMuhammad-sv3ly
    @NaimaMuhammad-sv3ly Месяц назад +2

    ማሻ እልህ እላህ ዬጥብቅክ

  • @user-ww6to9cr6i
    @user-ww6to9cr6i Месяц назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f Месяц назад +3

    በርታወንድማችን❤ እስኪመቶሺ እንዱለው ትንሽነው የቀረው❤

  • @AllahamdulilahRabbiilallaamin
    @AllahamdulilahRabbiilallaamin Месяц назад +2

    Jazaakumullahu keeyranii ya akhii

  • @user-cl4mw9pr2j
    @user-cl4mw9pr2j Месяц назад +8

    አረ ልጁ ዛሬ ቪድዮ ለቋል ዛሬ ሙሥሊም ሣኮኑ እዳሞቱ እያለ

  • @ImanSaiid-jf9ks
    @ImanSaiid-jf9ks Месяц назад +2

    _ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁሳህ ተሰበርህ ልቤ አሏህ ብቻ ነው የሚጠጉነዉ አሚንንን💦💦💦 ሡለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀግና ሰለምቴ አሏህ ያፁናዉ ቻናሉ አለኝ ሰገድ ጀሀነብን ፈሪተህ ሳይሆን አሏህ ፈሪተህ እያለ ሳስተምሪ ልቤ ነው የነካዉ አልሃምዱሊላህ አልቀጥልም ዱቆት አይነካዉም የኔ ፊት አልሃምዱሊላህ ኒቃብ ዉበት ነው አሏህ መጨረሻይ አሳምራልኝ 💦 አይዋ ወንዶች ልባቸዉ ጥሩ ነው ቶሎ ይረሳል ሴት ልጅ ግን አታችልም ትግስታን ይስጠን ያረብ💦_

  • @user-lp2pi4rj7e
    @user-lp2pi4rj7e Месяц назад +1

    ❤seid welahi sraawochk dess ylalu bertaln 🎉🎉🎉 alahn ytebkk hustazach edmena Tena ❤❤❤❤

  • @EsmaelMekamu
    @EsmaelMekamu Месяц назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ሰይድ በርታ

  • @SeadaSeid-o3j
    @SeadaSeid-o3j 14 дней назад

    ማሻአላህ ሰኢድ በርታ

  • @SeadaEdris-xy9by
    @SeadaEdris-xy9by Месяц назад +1

    ወላሂ እኔ ፂም አለኚ ቅዲቤ ብዙእናየገጠመነዉ አረቦቼ ሁልግዜ አስነሺዉይሉኛል ግን እኔ እሱየሰጠኚ ነዉ አለነሳዉም እላቸዉ አለሁ

  • @ShemsWave
    @ShemsWave Месяц назад

    ede koy thumbnailh mndnew ymilew check adrgew mjemrya bro

  • @user-pi4cg7gc4d
    @user-pi4cg7gc4d Месяц назад

    😂 ኡሥታዝ ጀዛክ አላህ ረዥም ፅጉር ሥታይ ለምን አልገዛውም አለች በሣቅ አልሀምድሊላ ረዥም ፅጉር አለኝ። ከአርቲ ኑሮ አላህ ይጠጠብቀን

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 Месяц назад +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    اللهم صل وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد
    سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العظيم
    رضي الله عنه وارضاه

  • @user-ym8bj3lk3p
    @user-ym8bj3lk3p Месяц назад

    ሰኢዴ ቪድዮዎችክ ስወዳቸው አላህ ይባርክህ ወንድሜ

  • @user-he8tw5de4d
    @user-he8tw5de4d Месяц назад +2

    ውሸትነውአልከፈረም
    ዛሬእራሱእሱይቱብላይ
    ዳአዋለቆአዳምጫለሁ
    ዩቱዩብንሰብስክራይብ
    አስደርገው
    ወንድሜሰይድ
    ይደግወድሜ🎉🎉🎉

  • @Tybatube
    @Tybatube Месяц назад +3

    በትክክል😂😂😂😂ወላሂ

  • @user-nx6pf5hc3r
    @user-nx6pf5hc3r Месяц назад +1

    እባክህ ወንድሜ መጀመርያ ውን ልጅ ምክሩ ይማርከን

  • @hani-xk7ws
    @hani-xk7ws Месяц назад +1

    አለህ ይዘንል

  • @susuebrahim4762
    @susuebrahim4762 Месяц назад +2

    አልሀምዱሊላህ

  • @ArifYeos
    @ArifYeos Месяц назад +2

    Rehman Endet yihon yanes ketat ya Allaha 😢😢😢😢

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Месяц назад +2

    አርቴፊሻል ፀጉር እዴት እደሚያስጠላ

  • @user-sj2fw9vi9u
    @user-sj2fw9vi9u Месяц назад +1

    ሀቢብ ርእስ አስተካክል

  • @user-tx6ql7cd4u
    @user-tx6ql7cd4u Месяц назад

    አለምዱሊለሂ አለህ የሰጠኛ ነገሪ ጢረቲ ይገበሀ የኔ ጊተ

  • @جميلهاثيوبيا
    @جميلهاثيوبيا Месяц назад

    ሰሏለሁ አለሕ ወስለም

  • @user-wn3ek4fc9y
    @user-wn3ek4fc9y Месяц назад

    ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ሀቁ ነብይ 🌺🌺🌺🥀🥀🥀🌹🌹🌹

  • @user-iu8ps1lm1j
    @user-iu8ps1lm1j Месяц назад +1

    Subhanallah

  • @ZahraAdem
    @ZahraAdem Месяц назад +3

    ሰለእስልምና ትናገራለህ ሻወር ከራሥ ነው የሚጀምረው ፀጉርህን አስተካክል

    • @user-ij8st3ej7q
      @user-ij8st3ej7q Месяц назад +3

      መጀመሪያ ከመፃፍሽ በፊት ተማሪ ወንድ ልጅ ፀጉርን ሙሉ ለሙሉ ማሳደግ ይቻላል በእስልምና

    • @fetyakedri
      @fetyakedri Месяц назад

      ትክክል ሙሉ በሙሉ ማሳደግ ይቻላል

    • @user-jw1qd1zk5w
      @user-jw1qd1zk5w Месяц назад

      ምን ችግር አለዉ ካላበላለጠ

  • @user-ln2qr7nf7b
    @user-ln2qr7nf7b Месяц назад

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አላህ በሰጠን ብንብቃቃ ምንም ነገር አልጎደለንም ነበር አልሀምዱሊላህ የወንጀላችን መብዛት እንጂ እሡ ይዘንልን ያረብ

  • @user-dx4xx7xs9g
    @user-dx4xx7xs9g Месяц назад

    አሚንንን፣ያረብ

  • @ChokkorBokkor
    @ChokkorBokkor Месяц назад +1

    ሰለላሁአለሂወሠለም

  • @SofiyaSofi-ct4bk
    @SofiyaSofi-ct4bk Месяц назад

    ሰለላህ አለይ ወሰለም

  • @odgjdgidgueji9986
    @odgjdgidgueji9986 Месяц назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረከቱሁ ወድማቺን በርታ ማሻአላህ ❤❤❤❤❤

  • @Ekeram-u5f
    @Ekeram-u5f Месяц назад

    አይኖሪም ምናልበት ለልጆቹ ያማትሆን ከሆና እጅ

  • @zemzemassen7049
    @zemzemassen7049 Месяц назад +1

    ወአሊኩም ሰላም ወንድሜ ሰኢድ በጣም ነው የምከታተልህ ቪደዎችህ ለማሳጠርት ሞክር

  • @user-gi9wz3om3b
    @user-gi9wz3om3b Месяц назад

    ዋአለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወድማችን

  • @GhHh-cw6dz
    @GhHh-cw6dz Месяц назад

    ያረብ በራህመትህ😢😢

  • @user-mb4xb4sc8g
    @user-mb4xb4sc8g Месяц назад

    ወይኔ የኢኽዋኖች ሰፈር

  • @MaRa-yx3zn
    @MaRa-yx3zn Месяц назад

    ሱበሀን አሏህ

  • @kedrnesrujemal
    @kedrnesrujemal Месяц назад

    ensha Allah amin

  • @AllahamdulilahRabbiilallaamin
    @AllahamdulilahRabbiilallaamin Месяц назад

    Subhaanallah Allah yexebiqeni

  • @medinasead8250
    @medinasead8250 Месяц назад

    እይወላህ ሐቅነው ኤድ ዋስእ
    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-he8tw5de4d
    @user-he8tw5de4d Месяц назад +1

    እኔጋርሁለትድመቶችአሉኝ
    አዱማስከፍኝመቶያጫውተኛል
    ሳላስበውእስቃለሁ
    ስማቸው
    1ባውቲ
    2ቢወይምኩኩ

  • @alyayasenshewmolo3632
    @alyayasenshewmolo3632 Месяц назад

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም ❤❤❤

  • @NureNureadis
    @NureNureadis Месяц назад

    ውሸት የሙሚን በሀሪ አይደለም የሚድያ ሰዎች አትታመኑም ሶፊ ሌላ ባል😮

  • @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
    @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz Месяц назад

    ጀዛኩም አላህ ሶለላሁ አለይኸወሰለም ሰለላሁአለይኸ ወሰለም ሰለላሁአለይኸወሰለም

  • @belayhierya7072
    @belayhierya7072 Месяц назад +1

    እነኮን ሙታ እያለች ያገባል

  • @baha9362
    @baha9362 Месяц назад

    የሶፊ ባል ሌላ ሴት ምን??? ለእይታ ብላችሁ ለምን ሰወችን መጥፎ እንዲጠረጥሩ ታደርጋላችሁ ??

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ Месяц назад

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ❤❤❤❤❤❤

  • @user-di2ox4yn7e
    @user-di2ox4yn7e Месяц назад

    አላሁ አክበር

  • @user-cl4mw9pr2j
    @user-cl4mw9pr2j Месяц назад

    ከከከከከከከከ ተሸክማ መሄድ አረ በሣቅ አሏህ ይጠብቀወት

  • @user-vw3hm1ic2q
    @user-vw3hm1ic2q Месяц назад

    ሳለ ለሁ አለሂዎሰሊም❤❤❤🎉

  • @user-io8yl3pg9e
    @user-io8yl3pg9e Месяц назад

    ስለላህ አለይህ ወሰሊም❤❤❤❤

  • @user-rp5sj8zs1q
    @user-rp5sj8zs1q Месяц назад

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-vb5ny7nx9g
    @user-vb5ny7nx9g Месяц назад

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰላም

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 Месяц назад

    ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @user-cn3dh9qw3v
    @user-cn3dh9qw3v Месяц назад

    ሡለላአለይሂወሠለም

  • @user-bu1ih1sy6w
    @user-bu1ih1sy6w Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @fetyakedri
    @fetyakedri Месяц назад

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 Месяц назад

    እረቢ አላህ

  • @UmuReyan-yu6qe
    @UmuReyan-yu6qe Месяц назад

    አልሃምዱሊላህ ዓላኩልሃል.

  • @SeniaIbrahim
    @SeniaIbrahim Месяц назад

    JezkAllah

  • @zeburahussen8797
    @zeburahussen8797 Месяц назад

    ሰለላሁአለይሂወሰለም❤

  • @SeadaSeada-pj1jv
    @SeadaSeada-pj1jv Месяц назад

    አላሁመስሊወሰሊምአላነብይናሙሀመድ
    ስለላሁአለይሂወሰለም

  • @fatumemariyam8174
    @fatumemariyam8174 Месяц назад

    Solola alihe wosolem

  • @user-zs2tn2ye6d
    @user-zs2tn2ye6d Месяц назад

    Sallallahu alleyihi wassallam sallallahu alleyihi wassallam

  • @abdoulkaderhoumed8313
    @abdoulkaderhoumed8313 Месяц назад

    صل الله عليه وسلم

  • @user-py8ot7ep8j
    @user-py8ot7ep8j Месяц назад

    اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين ❤️

  • @user-vj6cn8jg7z
    @user-vj6cn8jg7z Месяц назад

    صل الله عليه وصلم❤❤❤❤

  • @Deff-notella
    @Deff-notella Месяц назад

    Amin

  • @Emuisa64
    @Emuisa64 Месяц назад

    ስለላሑ አለይሒ ወሠለም

  • @user-ui1qf7eu9y
    @user-ui1qf7eu9y Месяц назад

    Sallalahu alayehi wasalem

  • @user-ko4dx3bk1q
    @user-ko4dx3bk1q Месяц назад

    ሶለለሁ አለህ ዎሶለህም

  • @Hai0000-tw6wg
    @Hai0000-tw6wg Месяц назад

    በቀኑቀን ማግባት ይችላል ለምን ?መልሱን ስጡን

  • @zulfamubarek448
    @zulfamubarek448 Месяц назад +1

    Bezu ayadegem meselg😂😂😂

  • @user-tx6ql7cd4u
    @user-tx6ql7cd4u Месяц назад

    😢😢😢

  • @user-tn1rf4wr8t
    @user-tn1rf4wr8t Месяц назад

    ሴትናትቶሎየምታገባዉ

  • @user-tx6ql7cd4u
    @user-tx6ql7cd4u Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @freweynimebratu6870
    @freweynimebratu6870 Месяц назад

    Demet ategedelum gene sewen le alh kiber megedele halale nw

    • @HayatAbuki-vw6lk
      @HayatAbuki-vw6lk Месяц назад

      Yatgnaw muslim naw saynaka saw sinka yayshw kalamaxubn mnm dnbar lay andarsm alhamdulilah Muslim salam naw ok habibty

  • @freweynimebratu6870
    @freweynimebratu6870 Месяц назад

    Esan, alhen eco anawekachewem , endea ataferum muslimoch alah ena esa ye mehamed dresetoch nachew wegegnoch,

  • @cgf8399
    @cgf8399 Месяц назад +1

    ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ዉድየሀገሪልጆች ዱአአድርጉልኝ ወንድሜ ተይዙብኛል በጣምከባድነዉ

  • @selwaabdu2511
    @selwaabdu2511 Месяц назад

    ሙስሊም ፀጉር የሚቀጥል አለ

  • @SameeraS-wu4hj
    @SameeraS-wu4hj Месяц назад

    S a w

  • @Rukia-b7e
    @Rukia-b7e Месяц назад

    ሰለላሁ❤❤❤አለይሂ❤❤❤ወሰለም❤❤❤❤ሰለላሁ❤❤❤አለይሂ❤❤❤ወሰለም❤❤❤❤❤ሰለላሁ❤❤❤አለይሂ❤❤❤ወሰለም❤❤❤❤ሰለላሁ❤❤❤አለይሂ❤❤❤ወሰለም❤❤❤❤ሰለላሁ❤❤❤አለይሂ❤❤❤ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nd9qd3vw9g
    @user-nd9qd3vw9g Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sarashine4913
    @sarashine4913 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @cgf8399
    @cgf8399 Месяц назад

    ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉አልሀምዱሊላሂከአርቲፉሺናልነገሮችሩቅነኝ አሏህየስጠኝፀጋይበቃኛል

  • @TashomaMamo-dr5du
    @TashomaMamo-dr5du Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉