Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የጩቢቲ አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ
9ኛው ሺ የሚመቻች like 🙏🙏❤❤
እንደኔ ጩባዉን የሚወድ😢❤❤❤
9ኛዉ ሺ ላይ የሚነሱ ማህበራዊ ኑሮ ተኮር ተዉኔቶች ወቅታዊ በመሆናቸዉ ይበል ያሰኛልና በርቱልኝ፡፡
Psalms 65 አማ - መዝሙር2: ሥጋ ሁሉ ጸሎትን ወደምትሰማ ወደ አንተ ይመጣል።
አንዳዶቻችንን ግን አይሰማንም እድሜ ልኬን የእውነት በእንባ ጭምር የለመንኩትን የጠየኩትን አልሰማም አለኝ ግን አሁንም ያለሱ ማንም የለኝም እና በሞተ ነገርንም ስለምን ነው ያለውት
አንዳንዴ የእግዚአብሔር ዝምታም መልስ ነው ዘማሪውስ ቆይቼ ደጅ ጠናሁ እሱም ዘንበል አለኝ አይደል ያለው ጠበቀው/ጠብቂው
አረ የውሮን ካራክተር በልክ አድርጉት። በጣም በዝቶ እንደድሮው ማሳቁ ቀርቶ ማበሳጨት ጀምሯል።
ደምሪኚ ውዷ💗
እኮ በጣም በዛ
Sibeza
😂ትክክል ነው በጣም አደደቧት
😂😂😂
ጩቤዉ ይዝፈንል የምትሉ😂😂😂
የምር ዘፈኑ ናፈቀንኮ😅
እኔማ መደንቆር አያምረኛል😂😂😂😂😂
አቡየ፤ውሮ፤አሠለፍ😂😂😂❤🎉🎉
እንደኔ ጩባውን የሚወደው አለ ግን 😂😂
አለ
Awo mistu😊
እርግጠኛ ነኝ ሰሞኑን ለቲክቶክ ብሎ በመቃብር ስፍራ የሚጨፍሩትን ጋጠወጦችን ለማስተማር ነው እና ሁሉም በግዜው ሁኔታ ላይ የተመሰረት ድራማ ነው የምትሰሩት ቀጥሉበት አስተማራና አዝናኝ ነው በርቱ እናመሰግናለን 🙏😁
ምኑ ነዉ የሚስተመረው አቦ እርፍት እን ስጣ ቸው ምንም አይነት ቪዲዮ አያስፈልግም ::
እ ደግሞ ከመቃብርም ስፍራ የሚጨፍር ነዉ አለዴ የማይሰማ የለም
I love this drama❤❤❤❤😂😊
My the first wach in this video 🎉🎉🎉🎉 (ዘጠነኝው ሺ )
በሳቅ ገደላችሁኝ የውሮ አዝግነት ተስፋ ያስቆርጣል😅😂😂😂😂እትየ አስለፍ😅😅😍
😂😂😂 አያቴ ላይ አትጩህበት ጩቢቲ 😂
Enkwan dehna metachu bertu ❤ Wereyyee ayzosh berchi wedefit ❤😂😂😂😂😂😂😂😂
ይመች ❤❤❤❤ወርቁ
በጣም ደስ የሚል ዲርማ❤🎉
የዉሮ ካራክተር ወደኃላ 25/30 አመት እንጂ በፍየል ዘመን በግ እየተጫወተች ነው so i'me borde'...😁😂🤣😃😁😁😃🤣😁😁
😂😂😂 ጩቢቲዬ❤
በስመአብ ሥወዳቺሁ ኑሩልኝ ጩባው በተለይ😂😂😂😂❤❤❤❤❤
ለካ ቤርግ ተከራይተው ነው tik tok የሚሠሩት😂
Huroo(melatii)baxami nowu yemi wedishii ❤❤❤
No more motivation ❤😂😂
CHUBITIN YEMITWEDU ISKI LIKE❤❤❤❤
አቡን የሚወደው ማነው
በ9ኛው ሺህ ይዣችኋለሁ ለይኩኝና ከፍፍፍ ልበል
Abu on the beat😎
ወይኔ ሲሸናበት በነበረው እጁ ጨበጠው አግማማውኮ
Cubitii namaa tokkoo barsistaa edaa 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ 💝💝💝
I love 9 shi ❤🎉
በጣም የሚዘጋኝ የውሮ ማዛግ ነው የማይመስል አዝግ
ቁምነገር አስተማሪ እና ወቅታዊ ድራማ ነው👏
የውሮን ጀዝባነት ትንሽ ብትቀንሱ በጣም የበዛ ይመስላል
እረ ተው ተሳስታ ልክ ነገር ስታወራ እራሱ ተሳስታ ነው ሚመስለኝ
አቡ ደስ ይላል 😂😂😂
ውሮ ግን 100%ግራ ብቻ ሆነች እኮ አንዳንዴ መለስ አርጓት ወደ ቀልቧ
ፍትህ በሉሉን እስኪ በአሰቃቃ የሚሞቱት ንፁሃን ሴቶች 😢😢😢😢
ጩባው ስውድ እኮ የሳቅ ምንጭ ❤😂
Fiteh le Mekaber botawoch, Be HEG YETEYEKU botawen yarekesut hulu
ከ ኢትዮጵያ እስክ sewudi ድረስ ያልሰለቸኝ 🥰9ሺ ኑሩልኝ አይለያችሁ በርቱ 🎉🙏
ኮሊደር ልማት ነው ያፈረሰው ጩቢቲ😅😅😅😅
መሬም ቆንጆ
❤
abun yemtiwedu like🥰
Omg 😂😂😂😂😂 I love u guys
ስአት ይጨመር የሚል
ባልጠፋ ቦታ መቃብር አትዉረዱጂ
ደምሪኚ ውዷ🌹
I want bale2 mengta😊
ወይ ዘጠነኛው ሺህ እንዲህ ለዛችሁ ይጥፋ?
19:06 😅😅😅😅
የመጀመሪያነኝላይእዲርጉኝ😅😅
ውሮና አሳላፍ 😂😂😂😂 1
Best episode 📌
« ኧረ ቀስ ልትታጠብበት ነው እንዴ?! » 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
1000000 ከሆነ ሀገር ልሁን ሊል ነው 😂😂😂
Ere 14 ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤woow
እረ ውሮ በቁመናሽ ወድጄሽ ❤❤
ውሮ የምትመቸው ብቻ like
አሰለፍ በጣም ነዉ የተመቸሽኝ 😅😅
Abun betam new miwedew❤❤❤
ይሄ ድራማ ትምርት ነው እንዴት ወጣቱ ላይ እንደሚጫወቱበት 😂😂😂😂😂
አቡዬ 🥰🥰
Era eyasexelagn mexa
መጨረሻ ያላት የተወገርክ ሆሆ
ኣይ ጩባዉ ለየለህ ሙታን ስሙ 😂😂😂
Woyene ye wuro didibna😢😢😢
You know killing a cat is a crime.😂
የምወዳችሁ
የአሴ ቦክስ😂
10/12/2016 - 02/03/2017ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!! . . . . . . . . .የአሜርካ ዶላር ወይም ሌሎች የውጭ ምንዛሪዎችን በጨረታ እንዲሸጥ መደረጉ እጅግ የባሰና የከፋ አደጋ የሚያስከትል መሆኑን ከላይ ያሉ መሪዎች ለምን መገንዘብ ተሳናቸው???በመሠረቱ አንድ ድርጅት ወይም አካል የሆነ ነገርን ለጨረታ የሚያቀርበው የተሸለ ዋጋ ለማግኝት በማሰብ ነው፡፡ በተለይም የአቅርቦት እጥረት ያለበትን ነገርን ለጨረታ ማቅረብ ዋናው ዓላማ የተሸለ ዋጋ ለማግኘት መሆኑን ለማንም ግልጽ ነው፡፡ከዚህ ቀደም በወያኔ አገዛዝ ዘመን በቂ አቅርቦት ባለመኖሩ ምክንያት ከፍተኛ እጥረት ይስተዋልበት ከነበረው የፍጆታ ምርት አንዱ ስኳር ነበር፡፡ ይህ ፍላጎት ከፍተኛ የሆነ እና አቅርቦት ደግሞ በጣም አነስተኛ የሆነው ስኳር በአንድ ወቅት በየተወሰነ ጊዜ ለጨረታ ይቀርብ ነበር፡፡ ምንአልባት ይህ ይደረግ የነበረው ዋጋን ለማረጋጋት ምርቱን ለተጠቃሚው በፍትሐዊነት እንዲቀርብ ተብሎም ሊሆን ይችላል፡፡ ሆኖም ያስከተለው ግን በጣም የተገላቢጦሽ ውጤት የነበረ መሆኑን ለብዙዎቻችን አይዘነጋም፡፡ ለዚህም ማሳያ ቀደም ሲል አንድ ኪሎ ግራም ስኳር ከ20.00 (ሃያ) ብር በታች ነበረው ዋጋ በአጭር ጊዜ ውስጥ አርባ፣ ሃምሳ፣ … እያለ የአንድ ኪሎ ግራም ዋጋ ከአንድ መቶ ብር በላይ እንዲሆን አድርጎታል፡፡ነገሩ እንዴት መሰላችሁ፤ የሚጫረቱት ትላልቅ አከፋፋይ ነጋዴዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ነጋዴዎች ደግሞ በዚሁ ሸቀጥ የማከፋፈል ንግድ ላይ እየሰሩ እንደመገኘታቸው ቀደም ሲል የገዙት ስኳር ክምችት እንደሚኖራቸወ አይጠረጠርም፡፡ በየጊዜው ሲጫረቱም ቀደም ሲል ከነበረው ዋጋ እየጨመሩ ይገዛሉ፡፡ ምክንቱም የገዙትን ሲሸጡ ትርፋቸውን ጨምረው የሚሸጡ መሆኑ እና ቀደም ብለው ገዝተው ያከማቹትን ስኳር በከፍተኛ የትርፍ ዋጋ እንዲሸጡ ስለሚያስችላቸው፡፡በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የዶላር ጨረታ አንድ ባንክ አንድ የአሜርካ ዶላርን ወደ አንድ መቶ ሰባት ብር በመግዛት አሸናፊ ስለመሆኑ በሚዲዎች ሰማሁኝ መሰለኝ፡፡ ነገር ግን ጨረታ ከመካሄዱ በፊት አንድ የአሜርካ ዶላር ወደ ዘጠና አራት ብር አካባቢ ነበር የሚገዛው፡፡ . . . አካሄዱ በጣም የሚያስደነግጥ እና የነዋሪዎችን ተስፋ በጣም የሚያጨልም መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡አብዛኛውን ጊዜ በአገራችን የሚታየው ነጻ ገብያ፣ ነጻ ህጋዊ የንግድ ስራ እንቅስቃሴ ሳይሆን … በነጻነት የንግድ እንቅስቃሴን በአድማ፣ በአሻጥር በመሳሰሉት ማካሄድ መሆኑን ልብ ልንልም ይገባል፡፡ . . . በክፉኛ ለታመመው የአገራችን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተለይም የቱሪዝም ኢንዱስትሪን ለማከም ከሚያስፈልጉ መድሃኒቶች ውስጥ ዋነኛው ከልብ የመነጨ እወነተኛ ሠላምን ማስፈን ነው፡፡ በአገሪቱ ሠላም ማስፈን ለኢኮኖሚ ብቻ ሣይሆን ለሕብረተሰቡ ጤና ክፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው ልብ ልንል ይገባል፡፡ ሌላው ማለትም ፕሮፖጋንዳ፣ … ሁለተኛ እና ሶስተኛ ናቸው፡፡ . . . አገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች ብትሆንም በተለያዩ ምክንያቶች በኢኮኖሚ በጣም ጥሩ ባማይባል ሁኔታ ውስጥ እንድምትገኝ ይታወቀል፡፡ እግዚአብሔር የሰጠንን ጸጋ በአግባቡ በማልማት (ስራ ላይ በማዋል) የኢኮኖሚ ችግሮቻችን ለመፍታት ደግሞ በዙ ቢቻል 24 ሰዓት መስራት እንዳለብን ግልጽ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአመራሩ በኩል በተለይም አዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚወጡ ደንቦችና መመሪያዎች ይህን ግንዛቤ ውስጥ ያስገባ አይመስለኝም፡፡ ለማሳያነት ለምርታማነት አነስተኛ ፋይዳ ያላቸውን ተሸከርካሪዎችን የትራፊክ ፍስተን ለማሳለጥ ሲባል በይበልጥ ምርታማ የሆኑትን የጭነት ተሸከርካሪዎችን በጊዜ በመገድብ በምርታነት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሲያደርስ ይታያል፡፡ . . . በእርግጥ ከሚያወራ እና ለታይታ ጊዜን ከሚያባክን ይልቅ የተግባር ሰው ነው በጎ ለውጥን የሚያመጣው፡፡ ስብሰባ ዲሞክራሳዊ እና ልኩን በጠበቀ ሁኔታ እስከሆነ ድረስ ሊሰራ ለተወጠነ ነገር የተሸለ ሃሳብ ለማሰባሰብ ለመምረጥ እና የሰራ አቅጣጫ ለማሳለፍ አስፈላጊ መሆኑን አይካድም፡፡ የተዋበ ልብስ ለብሶ ለታይታ እና ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ ከሚለፋ ይልቅ እጁን በተግባራዊ ስራ ላይ የሚያሳልፍ ነው ትክክለኛ ልማት የሚያረጋግጠው፡፡ በተመሳሳይ መንገድም እውነተኛ ሠላምን ለማረጋገጥ ከምናምን ጥልፍልፍ ነገር እርቀን ክልብ በማመን በተጨባጭ መንገድ ተግተን ስንሰራ ብቻ ነው ሠላምን ማስፈን የምንችለው፡፡ . . . ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ ... አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ ...
ማን ያነበዋል ብለህ ነው የፃፍከው ?ለምን ደራሲ አትሆንም😝
እያስጠላ መጣ በጣም አሰልቺ
ገና ሳላይ LIKE ❤❤❤
Ene redu yemedi❤
በጣም አጭር ነው በሳምት 1 ያውም አጭረረ
የውሮ ደደብነት በዛ ግን ቅኔም ትርጉምም ስላለው ብዙም አይደብርም 👌💓😘
እንደተለቀቀ ነው ያየሁት
በሙታን ቀልደዋል ይቅርታ ይጠይቁ😮
Tukusi no😂😂😂😂
አይ አቡ የ ፓስተር ጩፋን ትንቢት ቁጪ አዳረጋት 🤣🤣🤣🤣🤣
የውሮ አዝግነት የሚገርም ነው
Ere mejajal mnew semere bayew mekab taraksalachhu nege antem tmotaleh
Cubaw ine dawit dreamn lemenkat new berta indezi agaltachew😅
only my favorite is ጩባው !
Ere ye mekabir sifira kibir
20 ደቂቃ ማስታወቂያ ባይሆን ጥሩ ነበር
wow
Chubawe gunfan yezotal Yemer
አንድ አንዴ በማይቀለድ ነገር አትቀልዱ በጣም ታሳፋራላቹ ነገ ተራዉ ይደርሳቹሀል !!
😂😂😂sewodachue
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ye chubaw masilogn nbr
🎉🎉❤
My life kememoch
እረስቼው ለስትረሴ ነው ማያችሁ እሽ
አሁን አስጠላባቹህ መቃብር ቦታ ሄዶ ማላገጥ ያስጠላል ቦታቹህን እወቁ
አሰቀያሚ፣ ነዉ፣ የዛሬዉ፣ በመቃብር፣ ቦታ፣ መቀለዳቸዉ፣ የሚያሳፍር፣ ነዉ።
10/12/2016 - 02/03/2017 ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ ... አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ ...
9ኛውሽ አሪፍ ነበር ግን ማስታወቂያችሁ ረጅም ነው ያስጠላል
Woro mitibali setiyo kazi film biti Kari dasyilegnal
ANAYIA ANDRG
የጩቢቲ አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ
9ኛው ሺ የሚመቻች like 🙏🙏❤❤
እንደኔ ጩባዉን የሚወድ😢❤❤❤
9ኛዉ ሺ ላይ የሚነሱ ማህበራዊ ኑሮ ተኮር ተዉኔቶች ወቅታዊ በመሆናቸዉ ይበል ያሰኛልና በርቱልኝ፡፡
Psalms 65 አማ - መዝሙር
2: ሥጋ ሁሉ ጸሎትን ወደምትሰማ ወደ አንተ ይመጣል።
አንዳዶቻችንን ግን አይሰማንም እድሜ ልኬን የእውነት በእንባ ጭምር የለመንኩትን የጠየኩትን አልሰማም አለኝ ግን አሁንም ያለሱ ማንም የለኝም እና በሞተ ነገርንም ስለምን ነው ያለውት
አንዳንዴ የእግዚአብሔር ዝምታም መልስ ነው ዘማሪውስ ቆይቼ ደጅ ጠናሁ እሱም ዘንበል አለኝ አይደል ያለው ጠበቀው/ጠብቂው
አረ የውሮን ካራክተር በልክ አድርጉት። በጣም በዝቶ እንደድሮው ማሳቁ ቀርቶ ማበሳጨት ጀምሯል።
ደምሪኚ ውዷ💗
እኮ በጣም በዛ
Sibeza
😂ትክክል ነው በጣም አደደቧት
😂😂😂
ጩቤዉ ይዝፈንል የምትሉ😂😂😂
የምር ዘፈኑ ናፈቀንኮ😅
እኔማ መደንቆር አያምረኛል😂😂😂😂😂
አቡየ፤ውሮ፤አሠለፍ😂😂😂❤🎉🎉
እንደኔ ጩባውን የሚወደው አለ ግን 😂😂
አለ
Awo mistu😊
እርግጠኛ ነኝ ሰሞኑን ለቲክቶክ ብሎ በመቃብር ስፍራ የሚጨፍሩትን ጋጠወጦችን ለማስተማር ነው እና ሁሉም በግዜው ሁኔታ ላይ የተመሰረት ድራማ ነው የምትሰሩት ቀጥሉበት አስተማራና አዝናኝ ነው በርቱ እናመሰግናለን 🙏😁
ምኑ ነዉ የሚስተመረው አቦ እርፍት እን ስጣ ቸው ምንም አይነት ቪዲዮ አያስፈልግም ::
እ ደግሞ ከመቃብርም ስፍራ የሚጨፍር ነዉ አለዴ የማይሰማ የለም
I love this drama❤❤❤❤😂😊
My the first wach in this video 🎉🎉🎉🎉 (ዘጠነኝው ሺ )
በሳቅ ገደላችሁኝ የውሮ አዝግነት ተስፋ ያስቆርጣል😅😂😂😂😂እትየ አስለፍ😅😅😍
😂😂😂 አያቴ ላይ አትጩህበት ጩቢቲ 😂
Enkwan dehna metachu bertu ❤
Wereyyee ayzosh berchi wedefit ❤😂😂😂😂😂😂😂😂
ይመች ❤❤❤❤ወርቁ
በጣም ደስ የሚል ዲርማ❤🎉
የዉሮ ካራክተር ወደኃላ 25/30 አመት እንጂ በፍየል ዘመን በግ እየተጫወተች ነው so i'me borde'...😁😂🤣😃😁😁😃🤣😁😁
😂😂😂 ጩቢቲዬ❤
ደምሪኚ ውዷ💗
በስመአብ ሥወዳቺሁ ኑሩልኝ ጩባው በተለይ😂😂😂😂❤❤❤❤❤
ለካ ቤርግ ተከራይተው ነው tik tok የሚሠሩት😂
Huroo(melatii)baxami nowu yemi wedishii ❤❤❤
No more motivation ❤😂😂
CHUBITIN YEMITWEDU ISKI LIKE❤❤❤❤
አቡን የሚወደው ማነው
በ9ኛው ሺህ ይዣችኋለሁ ለይኩኝና ከፍፍፍ ልበል
Abu on the beat😎
ወይኔ ሲሸናበት በነበረው እጁ ጨበጠው አግማማውኮ
Cubitii namaa tokkoo barsistaa edaa 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ 💝💝💝
I love 9 shi ❤🎉
በጣም የሚዘጋኝ የውሮ ማዛግ ነው የማይመስል አዝግ
ቁምነገር አስተማሪ እና ወቅታዊ ድራማ ነው👏
የውሮን ጀዝባነት ትንሽ ብትቀንሱ በጣም የበዛ ይመስላል
እረ ተው ተሳስታ ልክ ነገር ስታወራ እራሱ ተሳስታ ነው ሚመስለኝ
አቡ ደስ ይላል 😂😂😂
ውሮ ግን 100%ግራ ብቻ ሆነች እኮ አንዳንዴ መለስ አርጓት ወደ ቀልቧ
ፍትህ በሉሉን እስኪ በአሰቃቃ የሚሞቱት ንፁሃን ሴቶች 😢😢😢😢
ጩባው ስውድ እኮ የሳቅ ምንጭ ❤😂
Fiteh le Mekaber botawoch, Be HEG YETEYEKU botawen yarekesut hulu
ከ ኢትዮጵያ እስክ sewudi ድረስ ያልሰለቸኝ 🥰9ሺ ኑሩልኝ አይለያችሁ በርቱ 🎉🙏
ኮሊደር ልማት ነው ያፈረሰው ጩቢቲ😅😅😅😅
መሬም ቆንጆ
❤
abun yemtiwedu like🥰
Omg 😂😂😂😂😂 I love u guys
ስአት ይጨመር የሚል
ባልጠፋ ቦታ መቃብር አትዉረዱጂ
ደምሪኚ ውዷ🌹
I want bale2 mengta😊
ወይ ዘጠነኛው ሺህ እንዲህ ለዛችሁ ይጥፋ?
19:06 😅😅😅😅
የመጀመሪያነኝላይእዲርጉኝ😅😅
ውሮና አሳላፍ 😂😂😂😂 1
Best episode 📌
« ኧረ ቀስ ልትታጠብበት ነው እንዴ?! » 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
1000000 ከሆነ ሀገር ልሁን ሊል ነው 😂😂😂
Ere 14 ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤woow
እረ ውሮ በቁመናሽ ወድጄሽ ❤❤
ውሮ የምትመቸው ብቻ like
አሰለፍ በጣም ነዉ የተመቸሽኝ 😅😅
Abun betam new miwedew❤❤❤
ይሄ ድራማ ትምርት ነው እንዴት ወጣቱ ላይ እንደሚጫወቱበት 😂😂😂😂😂
አቡዬ 🥰🥰
Era eyasexelagn mexa
መጨረሻ ያላት የተወገርክ ሆሆ
ኣይ ጩባዉ ለየለህ ሙታን ስሙ 😂😂😂
Woyene ye wuro didibna😢😢😢
You know killing a cat is a crime.😂
የምወዳችሁ
የአሴ ቦክስ😂
10/12/2016 - 02/03/2017
ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
. . . . . . . . .
የአሜርካ ዶላር ወይም ሌሎች የውጭ ምንዛሪዎችን በጨረታ እንዲሸጥ መደረጉ እጅግ የባሰና የከፋ አደጋ የሚያስከትል መሆኑን ከላይ ያሉ መሪዎች ለምን መገንዘብ ተሳናቸው???
በመሠረቱ አንድ ድርጅት ወይም አካል የሆነ ነገርን ለጨረታ የሚያቀርበው የተሸለ ዋጋ ለማግኝት በማሰብ ነው፡፡ በተለይም የአቅርቦት እጥረት ያለበትን ነገርን ለጨረታ ማቅረብ ዋናው ዓላማ የተሸለ ዋጋ ለማግኘት መሆኑን ለማንም ግልጽ ነው፡፡
ከዚህ ቀደም በወያኔ አገዛዝ ዘመን በቂ አቅርቦት ባለመኖሩ ምክንያት ከፍተኛ እጥረት ይስተዋልበት ከነበረው የፍጆታ ምርት አንዱ ስኳር ነበር፡፡ ይህ ፍላጎት ከፍተኛ የሆነ እና አቅርቦት ደግሞ በጣም አነስተኛ የሆነው ስኳር በአንድ ወቅት በየተወሰነ ጊዜ ለጨረታ ይቀርብ ነበር፡፡ ምንአልባት ይህ ይደረግ የነበረው ዋጋን ለማረጋጋት ምርቱን ለተጠቃሚው በፍትሐዊነት እንዲቀርብ ተብሎም ሊሆን ይችላል፡፡ ሆኖም ያስከተለው ግን በጣም የተገላቢጦሽ ውጤት የነበረ መሆኑን ለብዙዎቻችን አይዘነጋም፡፡ ለዚህም ማሳያ ቀደም ሲል አንድ ኪሎ ግራም ስኳር ከ20.00 (ሃያ) ብር በታች ነበረው ዋጋ በአጭር ጊዜ ውስጥ አርባ፣ ሃምሳ፣ … እያለ የአንድ ኪሎ ግራም ዋጋ ከአንድ መቶ ብር በላይ እንዲሆን አድርጎታል፡፡
ነገሩ እንዴት መሰላችሁ፤ የሚጫረቱት ትላልቅ አከፋፋይ ነጋዴዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ነጋዴዎች ደግሞ በዚሁ ሸቀጥ የማከፋፈል ንግድ ላይ እየሰሩ እንደመገኘታቸው ቀደም ሲል የገዙት ስኳር ክምችት እንደሚኖራቸወ አይጠረጠርም፡፡ በየጊዜው ሲጫረቱም ቀደም ሲል ከነበረው ዋጋ እየጨመሩ ይገዛሉ፡፡ ምክንቱም የገዙትን ሲሸጡ ትርፋቸውን ጨምረው የሚሸጡ መሆኑ እና ቀደም ብለው ገዝተው ያከማቹትን ስኳር በከፍተኛ የትርፍ ዋጋ እንዲሸጡ ስለሚያስችላቸው፡፡
በቅርቡ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው የዶላር ጨረታ አንድ ባንክ አንድ የአሜርካ ዶላርን ወደ አንድ መቶ ሰባት ብር በመግዛት አሸናፊ ስለመሆኑ በሚዲዎች ሰማሁኝ መሰለኝ፡፡ ነገር ግን ጨረታ ከመካሄዱ በፊት አንድ የአሜርካ ዶላር ወደ ዘጠና አራት ብር አካባቢ ነበር የሚገዛው፡፡ . . . አካሄዱ በጣም የሚያስደነግጥ እና የነዋሪዎችን ተስፋ በጣም የሚያጨልም መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡
አብዛኛውን ጊዜ በአገራችን የሚታየው ነጻ ገብያ፣ ነጻ ህጋዊ የንግድ ስራ እንቅስቃሴ ሳይሆን … በነጻነት የንግድ እንቅስቃሴን በአድማ፣ በአሻጥር በመሳሰሉት ማካሄድ መሆኑን ልብ ልንልም ይገባል፡፡ . . .
በክፉኛ ለታመመው የአገራችን ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በተለይም የቱሪዝም ኢንዱስትሪን ለማከም ከሚያስፈልጉ መድሃኒቶች ውስጥ ዋነኛው ከልብ የመነጨ እወነተኛ ሠላምን ማስፈን ነው፡፡ በአገሪቱ ሠላም ማስፈን ለኢኮኖሚ ብቻ ሣይሆን ለሕብረተሰቡ ጤና ክፍተኛ አስተዋጽዖ እንዳለው ልብ ልንል ይገባል፡፡ ሌላው ማለትም ፕሮፖጋንዳ፣ … ሁለተኛ እና ሶስተኛ ናቸው፡፡ . . .
አገራችን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች ብትሆንም በተለያዩ ምክንያቶች በኢኮኖሚ በጣም ጥሩ ባማይባል ሁኔታ ውስጥ እንድምትገኝ ይታወቀል፡፡ እግዚአብሔር የሰጠንን ጸጋ በአግባቡ በማልማት (ስራ ላይ በማዋል) የኢኮኖሚ ችግሮቻችን ለመፍታት ደግሞ በዙ ቢቻል 24 ሰዓት መስራት እንዳለብን ግልጽ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአመራሩ በኩል በተለይም አዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚወጡ ደንቦችና መመሪያዎች ይህን ግንዛቤ ውስጥ ያስገባ አይመስለኝም፡፡ ለማሳያነት ለምርታማነት አነስተኛ ፋይዳ ያላቸውን ተሸከርካሪዎችን የትራፊክ ፍስተን ለማሳለጥ ሲባል በይበልጥ ምርታማ የሆኑትን የጭነት ተሸከርካሪዎችን በጊዜ በመገድብ በምርታነት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሲያደርስ ይታያል፡፡ . . .
በእርግጥ ከሚያወራ እና ለታይታ ጊዜን ከሚያባክን ይልቅ የተግባር ሰው ነው በጎ ለውጥን የሚያመጣው፡፡ ስብሰባ ዲሞክራሳዊ እና ልኩን በጠበቀ ሁኔታ እስከሆነ ድረስ ሊሰራ ለተወጠነ ነገር የተሸለ ሃሳብ ለማሰባሰብ ለመምረጥ እና የሰራ አቅጣጫ ለማሳለፍ አስፈላጊ መሆኑን አይካድም፡፡ የተዋበ ልብስ ለብሶ ለታይታ እና ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ ከሚለፋ ይልቅ እጁን በተግባራዊ ስራ ላይ የሚያሳልፍ ነው ትክክለኛ ልማት የሚያረጋግጠው፡፡ በተመሳሳይ መንገድም እውነተኛ ሠላምን ለማረጋገጥ ከምናምን ጥልፍልፍ ነገር እርቀን ክልብ በማመን በተጨባጭ መንገድ ተግተን ስንሰራ ብቻ ነው ሠላምን ማስፈን የምንችለው፡፡ . . .
ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ ...
አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ ...
ማን ያነበዋል ብለህ ነው የፃፍከው ?ለምን ደራሲ አትሆንም😝
እያስጠላ መጣ በጣም አሰልቺ
ገና ሳላይ LIKE ❤❤❤
Ene redu yemedi❤
በጣም አጭር ነው በሳምት 1 ያውም አጭረረ
የውሮ ደደብነት በዛ ግን ቅኔም ትርጉምም ስላለው ብዙም አይደብርም 👌💓😘
እንደተለቀቀ ነው ያየሁት
በሙታን ቀልደዋል ይቅርታ ይጠይቁ😮
Tukusi no😂😂😂😂
አይ አቡ የ ፓስተር ጩፋን ትንቢት ቁጪ አዳረጋት 🤣🤣🤣🤣🤣
የውሮ አዝግነት የሚገርም ነው
Ere mejajal mnew semere bayew mekab taraksalachhu nege antem tmotaleh
Cubaw ine dawit dreamn lemenkat new berta indezi agaltachew😅
only my favorite is ጩባው !
Ere ye mekabir sifira kibir
20 ደቂቃ ማስታወቂያ ባይሆን ጥሩ ነበር
wow
Chubawe gunfan yezotal
Yemer
አንድ አንዴ በማይቀለድ ነገር አትቀልዱ በጣም ታሳፋራላቹ ነገ ተራዉ ይደርሳቹሀል !!
😂😂😂sewodachue
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ye chubaw masilogn nbr
🎉🎉❤
My life kememoch
እረስቼው ለስትረሴ ነው ማያችሁ እሽ
አሁን አስጠላባቹህ መቃብር ቦታ ሄዶ ማላገጥ ያስጠላል ቦታቹህን እወቁ
አሰቀያሚ፣ ነዉ፣ የዛሬዉ፣ በመቃብር፣ ቦታ፣ መቀለዳቸዉ፣ የሚያሳፍር፣ ነዉ።
10/12/2016 - 02/03/2017
ከውሸታሞች ምንም አትጠብቁ:: አይዞአችሁ!!! እውነት እንጂ ውሸት ጉልበት፣ ጥንካሬ፣ ውበት እና ዕድሜ የለውም፡፡ ...
አለማዊ ብልጽግና አንዲሰፍን መስራት፣ መጣር፣ ማመቻቸት … ያለባቸው የፖለቲካ መሪዎች እና ፖሊቲከኞች አንጂ የሃይማኖት አባቶች ጉዳይ አይደለም፡፡ ...
9ኛውሽ አሪፍ ነበር ግን ማስታወቂያችሁ ረጅም ነው ያስጠላል
Woro mitibali setiyo kazi film biti Kari dasyilegnal
ANAYIA ANDRG