Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.
//የቃጠሎ ፍልሚያ// ምላሴ ፌንት ሰራ🤣...ከንፈሬ ተለብልቧል😂🤣...//እሁድን በኢቢኤስ//
HTML-код
- Опубликовано: 22 июн 2024
- የቃጠሎ ፍልሚያ በተለያየ የስራ መስክ ታዋቂ የሆኑ ሰዎችን እያቀረብን የተለያየ ደረጃ ባለው ዳጣ በመቃጠል ልምዳቸውንና ሀሳባቸውን የሚያካፍሉበት አዝናኝና ተወዳጅ ኘሮግራም ነው።
"Ye Katelo Filimya" is an entertaining and widely-loved program where we feature renowned individuals from diverse fields indulging in spicy cuisine. Join us as they share their experiences and thoughts while bravely tackling various levels of fiery spices."
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.
ወዱ ልጅ በጣም ይዝቃል ጎበዝ ነው ❤❤❤❤❤❤
ብሩን እያሰበ ነው
በጣም ዝቆ ስለበላ ነው የተቃጠለው
ልጆ በጣም ይዝቃል
በጣም ስለዛቀ ነው የተቃጠለው
አምሳሺ ብሩ ለልጁ ይሰጥ
ይገባዋል
ትንሱ መወዳደር አለበት
Twodadrawal eko
ተውዳደሮ ተሽንፎዋል አሰፍዬ እያለ
የመጀመሪያ ጊዜ ናቴን ስም ከነ አባቷ ያዘች ሴት ስላየሁሁ ደስ ብሎኛል😂
😂😂❤
ዛቀዉ የዛሬዉስ ጀግናነወ
ኽረ ትንሱ እንዝቃለን እንዝቃለን እንኳን መጣህ
እሷ በደንብ አልዛቀቸም በእውነት እሱ ተቃጠለ ደግሞ እየበሉ ባያወሩ ባይ ነኝ
ዬ 90ዎቹ 😍
ትንስኡ ዛሬ ምን ሆነሃል ቅዝቅዝሃል
የተረጋጉ ናቸው ደስ ይላሉ❤❤❤
ዳኒዬ የመጀመሪያየ በሚለው ሙዚቃክ ምክናየት
ከማልጠብቀው ሰው ፍቅር ይዞኝ ነበር በጣም ከማደንቃቸው ሙዚቀኞች መካከል አንዱ አንተ ነክ 🥰🥰
ሚሚ ከጫወታ ውጭ ናት that’s not fair
👍👍👍
ትክክል 👍
ትንሱዬ እንዝቃለን እንዝቃለን❤❤❤❤❤❤
አልባበስሽ ደስ ይላል 🎉
እኔ እራሱ ቤት ውስጥ እንዝቃለን እንዝቃለን ።እንስቃለን 😂😂 ለምዶብኝ ቤተሰቦቼ እየሳቁብኝ ነው።😂😂😂
ሲጎርሱ እንዴት እነደሚያስጎመጅ ኸረ ጋብዙን።
ሁለቱንም ስወዳቸው❤❤❤
ልጁ በጣም ይዘቃል ለዛ ነው የተቃጠለው እሷ እየቀመሰች ነው ምትመስለው መዛቅ እንደልጁ ነው ተቀያየሩ ሲባል እራሱ በግድ ነው የቀየረችው እየነከረች ነው እሷ ትንሱ እኩ እያየክ አጫውት
እየበላችሁ።😅😅😅🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ጀግነ ወንድም
ውድድር ከተባለ ሴት ወንድ ሣይባል እኩል ዝቆ ማሸነፍ ነው
እኮ😢😮
ድሀወች ዠየማይሳተፉ
Tinsae hhhhhhhh lay sitehed ye qoxelew filimya endelmdikew tawodadiraki😂
Welcm zaqi🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶😂😂😂😂
It is so amazing I also want to participate on your occation guys!
ዋው❤❤❤❤
Mimiye we love you so much
😂😂😂😂😂 Mary what are you doing? You have to change you have to respect the rules.
Mimiye stamri
ዛሬ አደኛ፡ነኝ
I love this one I hope I will be there
ሚሚ እኮ እስከ3 አልዛቀችም አራት ላይ ነው የተያዘችው
ዛቅ 😂😂😂😂😂
enzkalen enzkalen tisuye artist bcha new legnam edl yseten 😊
😂😂😂😂😂😂😂 አስቀምጠው
Nice nice
❤❤❤❤❤❤
ሴቴዮዋ ኣልዛቀችም😢😢 ትንሱ 😢ፍትሓዊ ሁን😢
Zare 3 neng 👌👌👌👌
Fine aynulay afugn basdabet are aynhign edayakatlih enye lesu tskotkuchye motku hoo
Wow
ለምንድነው ታዋቂ ሠው በቻ የሚቀርበው
ሚሚዬ እንዴት አለሽልኝ
25,000 ብር ለመብላት ሞተ ወገኔ አይ ኢቢኤስ
እኔ የሚቃጥል ነገር ስወድ ሳያቸዉ እጎመጃለሁ ያገሪን እስባይሴ ብበላደስይለኛል❤
ትንሱ ዛሬ በጣም ነዉ ያዳላኧዉ ሴቷ ምንም አልዛቀችም ወንዱ ነዉ የዛቀዉ የሙስና ይመስላል 🙄🙄🙄🙄🙄
እሷ ምንም ብር መውሰድ አይገባትም በደንብ አልዛቀችም ቀይሪው ስትባል እራሱ በግድ
Abete akeme enezin eyayu erasu ene estifo zefene yawetalu asebachutal endezi ayenet boat demetse biyawetu 🤭🤭
ትንሱ ቤትሰላምአይደለም? ዛሬ ሙድሽ ተከንቶአል አባቴ ታስታውቂያለሽ!
Be natik Gabizegni Abelalun Lasayachow
❤❤❤❤❤
She is really stopped...!
ሴቷ አበሳ ነች
Drshuyee ena zedo
Stbik nbr wel come
ዉዶቼ ቅን ልብያላቹ ደምሩኝ ስደተኛ እህታቹ ነኝ ደሞ እግሬ አብጦዋል በፀሎት በዱዓ አስቡኝ ልጄ በናቆት እየጠበቀኝ በሽተኛ ሁኘ እንዳልቀር😢
ውይ አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ
መድሎማ አለ
Yaltzaza kltif yale programme new brtu
አርቲስት ምናሉሽ ረታን መስላኝ ነበር አወይ መሸወድ የሰው መ-መ-ሣ-ሰ-ል አለ
እኔም
ትመስላለች እውነት ነው።
Tekikel neshi enem maselagn naber 😂😂😂
PROGRAMU SATOCHN ENDIBERATU YEMADREG HIDETU YANSEWAL!!!!
ለመመዝገብ እንዴት ነው?
❤😅🔥🤪💪
ዳኒ ይዝቃል ሴቷ ግን አዝቅም
ከሆላንድ መጥቶ እናቱን የፈለገው ል,ጅ ከምን ደረሰ?
ሴትቱ ጭራሽ አይገባትም ብር መካፈል ወንዱ ሚሥኪን አንድ ኪሎ ዳጣ ይሆናል ሆዱ ያለው የዋህ
Eko 😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
Seteyewa attezekeme ebas senegerute goro daba belowale not fair???????????????????????
እናንተ ለዛቃቹት እኔ ምራቄን ዋጥኩኝ
ኤረ ሴቱአ ምንም አልዛቀችም ፌር አይደለም
Kene gare emifalem lemekatel
የሚደብረኚሜካብ
Meme yemetebalw menem attezekeme not fair 🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️🗣️
7696Z
ከዚህ ልጅ ነፍስ የሚረብሽ ጩኸት የተነሳ ፕሮግራሙን ማየት ካቆምኩ ቆየው። Message to the producers: Please please please tell him to stop as his screams don't add any value to the show.