Ethiopia have a heroes all of you done a lot for your country as my Prime Minister said maybe they’re not appreciating you now but our kids they’re going to appreciating you later, as my Prime Minister said you’re not discouraged by the comment or proud by complement. God bless you all.
As citizen, ask yourself what I have done for my country? I’m sure you are sitting one of the Europe country or America. Nothing else just sit on your phone and then put comment. They don’t have time for you just eat your burger.
The corridor development is unprecedented leadership talent that transformed the country from the chronic and stagnant development of our cities, rivers, and the environment. This work required solid leadership, mindful and participatory engagement of government- private partnership, and a change of mindset/attitude. This is a sucess history and will be a showcase for many countries around the world. We are proud of the entire leadership! Thank you! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
ድንቅ ንግግር እና አሰተምሮት አቢቹ የተማርክ የተመራመርክ እውቅት የሟላብ ጀግናው መሪዬ ክብር ይገባሃል ❤❤❤❤❤❤❤
"ክብር ማለት ለሰዎች የሚጠቅም ሥራ ሰርቶ ማለፍ ነው።" ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር
ትላንት እንደ ድሮ አስበን ዛሬም እንደ ድሮ የምናሥብ ከሆነ ዕድገት ይለም ስለዚህ ለግዜዉ በለውጡ የምናጣዉን ችለን አሁን የማሠራው ሥራ ለዘላቃው ከመካስም እልፎ እጅግ ያስደስተናል ።
ፀዳን ።።።ህዝቡም ንፀህና መጠበቅ ይጀምራል ።።ሸንት ቤት የሌለው ነበር ።።ልማቱ ደሰ ይላል ተባረኩ ።።።አብቹዪ ❤
ሁሌም መረሳት የለሌበት ነገር አካል ጉዳተኛ ነው። አካል ጉዳተኞች የኮርደር ልማቱን መጠቀም፣ ማድነቅ መቻል አለባቸው። በሁሉም ማብራርያም ላይ ቢሆንም እንዲሁም አካታች በሚለው ይህ በግልጽ አልተቀመጠም። ቴንኪው
አብቹ አንደኛ
أنا مسرورة جدا في هذه الصفحة. شكرا لك مرة ثانية الرئيس الوزراء دكتور أب احمد علي. وشكرا لكم جميعا العمالة الوطنية الإثيوبية.
Ethiopia have a heroes all of you done a lot for your country as my Prime Minister said maybe they’re not appreciating you now but our kids they’re going to appreciating you later, as my Prime Minister said you’re not discouraged by the comment or proud by complement. God bless you all.
ይህንን ማብራሪያ የሰጠውና የኮሪደር ልማት የሚያከናውነው ጠቅላይ ሚኒስትር መጀመሪያ የኢትዮጵያን ህዝብ ሰላማዊ ኑሮ እንዲኖር ያስቻለ። ህዝቡ ከቦታ ወደቦታ በሰላም ተዘዋውሮ እንዲሰራ ያስቻለ። ኑሮ ውድነቱን ተቆጣጥሮ ህዝቡን ከረሀብ ያዳነ። እርሻውና ኢንዱስትሪው እንዲስፋፋና የህዝቡ ኑሮ እንዲሻሻል ያስቻለ። የህዝቡን የመኖሪያ ቤት ችግር መቅረፍ የቻለ ቢሆን ኖሮ የኢትዮጵያ ህዝብ እልል ብሎ ባደነቆት ነበር የሚቀበሎት።
መቼም እልል አይልም ።
Minn alli ?? ?? 😂😂
As citizen, ask yourself what I have done for my country? I’m sure you are sitting one of the Europe country or America. Nothing else just sit on your phone and then put comment. They don’t have time for you just eat your burger.
የተሻለ ልማት ለማግኘት ግብርዎን በጊዜ ይክፈሉ የህዝብ ተቀጣሪ አስፈፃሚዎችም የተሰበሰበውን ግብር ለትክክለኛው አላማ አውሉት ሌላው ቀረርቶና ኬኛ ቀንሱ እሱ መሰልጠን አይደለም መሰይጠን ነው
እስቲ ከቻላችሁ ኮንዶሚኒየም ዙሪያ የሚሰሩ ህገወጥ ቤቶችን አስፈርሱልን ለምሳሌ መሪ ሎቄ 40/60 ኮንዶሚኒየም ወረዳ አደራጅቶን ነው ብለው የህዝብ መሬት በጉልበት ወረው ይዘዋል ኮንዶሚኒየሙ የራሱ ንግድ ቦታ ስላለው ተለጣፊ ቦታ አያስፈልገውም እና መላ በሉ
ሕዝቡ ተጨንቋል ከተማ መገባት ጥሩነው በአጭርጊዜ ሁሉም ነገር በአድግዜ አይደለም አድ አባባል አለ ሮም በአድ ለሊት አለተገናባችም የንግዱ ማሐበረሰብ የሌለው ያሕል እተጠየቀነው ግቦ ካልሰጠ የሚጫንበት ቁልልነው እኛምንላቹ ካላደረጋቹለቃቹሒዱ አገራቹ አይደለም
ነቀምትን አታፈር ነቀምት ጋዛ አይደለም
Teach in school as subject
አዳነችplease ነቀምት ኒጂ
The corridor development is unprecedented leadership talent that transformed the country from the chronic and stagnant development of our cities, rivers, and the environment. This work required solid leadership, mindful and participatory engagement of government- private partnership, and a change of mindset/attitude. This is a sucess history and will be a showcase for many countries around the world. We are proud of the entire leadership! Thank you! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
ተዉ እባክህ ፈጣሪህን ፍራ የሰው ቤት አታፍርስ ሰለእግዚአብሔር
በነቀምት ያሉትን እንፃሆችን ማፈርስ ማለት አንድን ከተማ ወደዋላ 100አመት መመለስ ማለት ነው please የነቀምትን ህዝብ ሰነ ልቦና አዳምጡ
I ❤ MAN
የኢትዮጵያን ህዝብ እየተሳደብክ እመራዋለሁ ማለት የጭንቅላት ድርቀት እንዳለብህ ያሳያል
ewnet new yalew tewled soft beye mengedu mitel computer mekfet saychl politica tentangh generation ere migerm tewled new