ልጇ በጅብ የተበላባት ሰኪና እንዲ ሆናለች አልሀምዱሊላህ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024

Комментарии • 840

  • @madibintalemu2388
    @madibintalemu2388 Месяц назад +188

    ለወንድሟ ይቱብ ክፈችለት ምናልባት ከስራ ጋር ቢሰራ ማሻ አላህ ከበፊቱ ትሻላለች

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Месяц назад +3

      እንዴ ገናነችእኮ

    • @user-od6sl8qd8c
      @user-od6sl8qd8c Месяц назад

      መሸአላደሰይላን

    • @user-fm9bk2jn5l
      @user-fm9bk2jn5l Месяц назад

      ትክክል

    • @madibintalemu2388
      @madibintalemu2388 Месяц назад +8

      @@hshhehsge7113 ወንድሟ ይሰራል ከተከፈተ ደግሞ እሷም በጣም ለውጥ አላት ማሻ አላህ ነገ የተሻለ ደግሞ ይሻላታል ኢንሻአላህ ይቱብ ቢከፈትላቸው አይከፍም የሰው ፊት ከማየት ይለወጡበታል ኢንሻአላህ

    • @user-mh6ut5vk6q
      @user-mh6ut5vk6q Месяц назад +3

      ስልክ የለዉም ይሆናል

  • @user-dn9su1rf4z
    @user-dn9su1rf4z Месяц назад +64

    የኔ ማር ፈገግታዋ በትንሹም ቢሆን ተመለሰ እፍፍፍ ብቻ አልሀምዱሊላህ ፋሲካየ አሏህ ይጠብቅሺ👍

  • @ኩብራ12349
    @ኩብራ12349 Месяц назад +91

    ሁላችንም 5 10እንርዳት

    • @Hayata12
      @Hayata12 Месяц назад +1

      እሽኢሻአላህ

  • @fafi21-d8s
    @fafi21-d8s Месяц назад +186

    ማነዉ እንደዚህ ሁና ስላየት ደስ ብቻ👍👍👍👍

    • @ConfusedHikingTrail-du2kx
      @ConfusedHikingTrail-du2kx Месяц назад +1

      እኔ ያለቅስኩት ለቅሶ ያረብ😢😢😢ልጁ ጀቦ የበላው ጌዜ

    • @MunthaMuntha-z7m
      @MunthaMuntha-z7m Месяц назад

      እኔ ያአላህ

    • @ToybaAhmad
      @ToybaAhmad Месяц назад

      እኔነኝበጣምደስይላል

    • @fafihabeshawit9322
      @fafihabeshawit9322 Месяц назад

      እኔ ወላሂ የልጇ ነገር እስካሁን ከውስጤ አይጠፋም አላህ ጨርሶ ያሽራት😢😢😢

    • @ConfusedHikingTrail-du2kx
      @ConfusedHikingTrail-du2kx Месяц назад

      @@fafihabeshawit9322 በጣም ክባደ ነው የልጅ ነገር አላህ በሠላም ያግናኝን ያረብ

  • @mamatube9715
    @mamatube9715 Месяц назад +35

    ፋሲካዬ ጄዛሽን አላህ ይመልሰዉ በአንቺ ነዉ ነብሷ የተረፈዉ አላህ ጨምሮ አፊያ ያድርጋት አንቺ ተባረኪ❤🤲🤲🤲🤲

  • @user-gj6ue8qs1j
    @user-gj6ue8qs1j Месяц назад +200

    አላህ የበለጠ አፍየ የድርገት ጉሉ አሚን አይከፈልበትም 🥺🥺🙄😤😤😤

  • @user-po7pu7yu1l
    @user-po7pu7yu1l Месяц назад +14

    ቃላት የለኝም ወላሂ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ አሁንም ከዚህ በበለጠ ጤናዋ ተመልሶ ሂወቷን የምትመራ ያድርጋት❤❤❤❤❤❤❤

  • @b.6015
    @b.6015 Месяц назад +27

    ፍርዶስየ የሰወሬ አትስሚ አጂሩን ከአላህ ታገኝዋለሺ ሰውኮ ከባድ ነው😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-vj6qo2rf1w
    @user-vj6qo2rf1w Месяц назад +40

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃሽ ታናሽ ወንድም መከታ ነው እኮ ፋሲካየ ውለታሽን ፍጣሪ ይክፈልሽ የዚች ልጅ ስበብ አንች ነሽ ውስጤ በደስታ ብዛት እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ብቻ እግዚአብሔር ድንቅ ነው😥

    • @EkramKader-gs5nn
      @EkramKader-gs5nn Месяц назад +4

      በጣም😢

    • @alinaalina212
      @alinaalina212 Месяц назад +5

      በጣም ወላሒ በፊት ሣያት ከልቤ አዝኜ ነበር አሑን ሥላየሗት ዴሥ አለኝ

  • @zuzutube1454
    @zuzutube1454 Месяц назад +45

    ወንድም እኮ ሁለታኘ አባት ነው ጎበዝ

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee Месяц назад +36

    ኡፍ የኔ እናት አሁን ጥሩ ሁኔታ ላይ ናት አላህ ጨርሶ ይማራት የኔ እህት😢😢

  • @Zebu918
    @Zebu918 Месяц назад +52

    አለህምዱሉላ እዲህ ሆና ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሰኪና እህታችን ፋሲካ አላህ ሀይር ጄዛሽን ይክፈልሽ

    • @SszCsx
      @SszCsx Месяц назад +1

      አሚንንን.ያረብ❤❤❤

  • @ConfusedHikingTrail-du2kx
    @ConfusedHikingTrail-du2kx Месяц назад +23

    አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ምስጋና ሁሉ ለአለማቱ ጌታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይግባው አችም አላህ ምንዳውን ይክፈልሽ ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤

  • @fafimagnatube143
    @fafimagnatube143 Месяц назад +29

    አልሀምድሊላህ እንድህ ሁና ስላየኃት ደስ ብሎኛል

  • @lulutube885
    @lulutube885 Месяц назад +22

    የኔ ውድ አላህ ሙሉ ጤናዋን ይመልስላት ጥሩ ትዳርን ይወፍቃት ሷሊህ የሆኑ ልጆች አላህ ይወፍቃት ያን ቀን መቸም አረሳው 😢😢

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z Месяц назад +13

    ስታወራ አስለቀሰችኝ ኦፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት ጨርሶ ይማርሽ እህቴ ውይ ፋሲክ ይህ ያንች ውጤት ነው ፍጣሪ ይክፈልሽ እሷንም ጨርሶ ይማራት

  • @zehramuhamed6489
    @zehramuhamed6489 Месяц назад +2

    አላህ ሙሉ አፍያዋን ይመልስላት ያረብ አልሀምዱሊላህ እንዲህ ተረጋግታ ሳያት በጣም ደስ አለኝ🎉😢😢❤❤

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 Месяц назад +20

    ስትዲን እመነኝ ትጠቅምሀሐለች ወዲሜ አትመረረ ታገስ😢😢

    • @murshidajamal6991
      @murshidajamal6991 Месяц назад +2

      በትክክል

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 Месяц назад

      @@murshidajamal6991 ልቤ ተነክቷል ወላሂ በልጇ ዴምቻለሁ ዋየኔለታ ብየ እህህህ

  • @UMUhuda-te1qv
    @UMUhuda-te1qv Месяц назад +16

    ኡሙ ቢላልዬ ጀዛኪ አላሁ ኸይረን የኔ እህት ::

  • @user-st4cj4pe3x
    @user-st4cj4pe3x Месяц назад +20

    አላህምዲሊላ ግን ልጆ ፊቴላይ ይመጣል ባዶ እግሩ ዱክ ዱክ ሲል አጄቴን የበላኝ ብር ስልክ እልክላታለው እሻአላህ

    • @HdXh-lr5ut
      @HdXh-lr5ut Месяц назад

      ልጆን ታቂዋለሽ?

    • @user-st4cj4pe3x
      @user-st4cj4pe3x Месяц назад +2

      @@HdXh-lr5ut ፋሲጋ አሳይታን ነበር እፍፍፍ

    • @user-bi3fl8se9c
      @user-bi3fl8se9c Месяц назад +1

      ወላሂ እኔራሱ አጀቴነው የበላው ግን አላህ አላለም ወደሱ ወስደው

    • @ruhmahussien7036
      @ruhmahussien7036 Месяц назад

      ​@@user-bi3fl8se9cበቃ ስለ ልጇ ኣትፃፋ ድንገት ልታነበው ስለምትችል ትረበሻለች

    • @haytomer9818
      @haytomer9818 Месяц назад

      ወይይይ በሂዎቴ የሚረሳኝ አይደለም ደሞ እሷን ነዉ የሚመሰለዉ አይ እናት ታማ እንኳን ሌጇን አልጣለችም እየጎተተች ከይይይ ልብ የማሰብር ነበር

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Месяц назад +19

    ዘር ይኑር አንዱ ቢጥል ይሀው አንዱ ያሳክማል ወንድም ይኑር

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Месяц назад +11

    አልሀምዱሊላህ አላህ የበለጠ አፋያዋን ይመልስላት
    እንድህ ነው ወንድም ማለት እስይ ጎበዝ አላህ ልፋትህን ይቁጠርልህ አስለቀሱኝ 😢ጀዛክ አላህ ኽይር ፌርዶስ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Месяц назад +14

    አልሃምዱሊላህ ተሽሏታል 😢 የኔ እናት ልጇ አንጀቴን በላውጅ 😢😢

  • @behryaal
    @behryaal Месяц назад +5

    ላይላሀላሀ ኢለላህ አልሀምዱ ሊላህ እንዲ ሥላየሁሽ በጣም ደሥ ብሎኛል አላህ የበለጠው አፍያ ይሥጣት

  • @N33Natty
    @N33Natty Месяц назад +4

    እንደዚ ሁና ስላየዋት በጣም ደስ ብሎኛል ተመስገን፣የእውነት የእናት ልጅ፣እድሜ ጤና ይስጥው።

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 Месяц назад +11

    ማሻ አሏህ ወላሂ እንዲህ ሆና ስላየዃት ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ አላህ ሙሉ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ

  • @user-os8fp2hw8b
    @user-os8fp2hw8b Месяц назад +10

    አልሀምዱሊላህ እንደዚህ ሁና ስላየናት ደስ ብሎናል ፊርዲ ጀዛኪላህ🎉🎉🎉

  • @rut7469
    @rut7469 Месяц назад +5

    ማሻላህ በዚህ ሁኔታ ራሡ ስለየኋት ደስስስ ብሎኛል አልህምዱሊላህ

  • @user-uy3gj4zl3p
    @user-uy3gj4zl3p Месяц назад +5

    አላህይጠብቃችሁ ትንሽ ወንድም ሁልጊዜም ትልቅአባትነው አላህይጠብቅህ እህትህንም አፊያዋንይመልስላት

  • @AhmedinHusenRameto
    @AhmedinHusenRameto Месяц назад +9

    ማሻአላህ እህት ፍርዶስ እንዲህ የሁለቱም ሀገር በሚጠቅም ነገር በርቺ አላህ ያግዝሽ

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi Месяц назад +17

    ፋሲካየ አላህ በኸይር ይዳብስሽ❤ መልካምነት ለራስ ነው

  • @makedlyoutube2103
    @makedlyoutube2103 Месяц назад +11

    የኔ ጀግና ፊርዶስየ ስበብ ሁነሽ እዚህ አደረሻት አልሀምዱሊላህ

  • @user-kc5ow6qf2l
    @user-kc5ow6qf2l Месяц назад +13

    አላህ ምን ይሳነዋል ያረብ ሙሉ አፊያዋን መልስላት ኢላሂ ቢራህመቲከ ኡሙ ቢላል ጀዛኪአላሁ ኸይር

  • @user-po2hc9cw4y
    @user-po2hc9cw4y Месяц назад +7

    አልሐምዱሊላ አላህ ጨርሶ አፊያ ያርጋት አፊያዬ ማሻ አላህ በርቺ❤

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 Месяц назад +4

    ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል ያረቢ ልቤን ነበር የሠበረው ከሷ ሁኔታ የልጇ በጅብ መነጠቋ እህህህ ዋናው ደግሞ የጤናዋ መመለሥ ትልቅነገርነው አላህ ጨርሶ ያሺራት

  • @user-hb9vd4th6h
    @user-hb9vd4th6h Месяц назад +7

    አላሕዬ መጨረሻዋን ያሣምርላት!!!ፋሢካዬ አጂርሽን አላሕ ይክፈልሽ እሕት🌹💝

  • @feke2tube
    @feke2tube Месяц назад +10

    ማሻአላህ አሙ ቢላል አላህ ይጨምርሸ ልጀቱ አላህ ጨረሶ አፍያ ያረጋት ያረብ😢😢

  • @hawatube4864
    @hawatube4864 Месяц назад +7

    እሰይ አልሀምዱሊላህ ያረብ እንደዚህ ሁና ስላየሆት ደስ ብሎኛል❤

  • @Toyba1234
    @Toyba1234 Месяц назад +8

    አልሀምዱሊላህ ፋሲካየ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ማሻ አላህ አላህ ጨረሶ ያሽላት ያረብ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም😭😭

  • @leylatube7153
    @leylatube7153 Месяц назад +7

    አልሀምዱሊላህ ጥሩ ላይ ናት አላህ መጨረሻዋን ያሳምርላት ሙሉ አፍያዋንም ይመልስላት

    • @user-sd5uw9zv8i
      @user-sd5uw9zv8i Месяц назад

      ቤተሰብ እንሁን ደምሪኝ ውደ❤

  • @SmartinfoBEST
    @SmartinfoBEST Месяц назад +4

    ጥሩ ለውጥ ነው አላህ ሙሉ አፍያውን ይስጣት....ፋሲካ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ!!! በርቺልን 👌👌👌👌👌

  • @na3eemaseid892
    @na3eemaseid892 Месяц назад +2

    ጀግና ውንድም ውንድም መከታ ነው ጀግና ውንድም አላህ ካስብክበት ያድርስህ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ

  • @ፈኪTube-ov7lz
    @ፈኪTube-ov7lz Месяц назад +8

    አልሀምዱሊላህ አላህ ምን ይሣነዋል ጨርሶ ይማራት ያረብ ፍርዶስዬ ጀዛሽን ይክፈልሽ እዲሁም ነጌ በኔ ብላቹ የረዳቹአት አላህ በሷላይ ከደረሠው ነገር ይሰውራቹ ይጠብቀን ለኸይር ስራ ያው ምዳው ኸይር ነውና❤❤

  • @MuneeraFathima-uo5pv
    @MuneeraFathima-uo5pv Месяц назад +5

    አለሀምድሊላህ ረቢል አለሚን አላህ እንኩዋን ለዚ አበቃት ጨርሶ አላህ አፊያ ያድርጋት ያረብ

  • @Rahma-tube-t5u
    @Rahma-tube-t5u Месяц назад +5

    አልሀምዱሊላሂ አላህ ሙሉ አፍያዋን ይመልስላት ለዚ ስበብያ አቺነሽ ማሻ አላህ ኽይር ጀዛሽ በአላህ አግኝው ውዴ

  • @user-qy2xq7ju2u
    @user-qy2xq7ju2u Месяц назад +18

    አልሀምዱሊላህ እደዚህ ሁና ማየቴ በጣም ደሥ ብሎኛል አላህ ጨርሶ ያሽራት

  • @hayathhayath7343
    @hayathhayath7343 Месяц назад +6

    ማሻላህ ወላሂ እንድዚ ሆነ ማየቴ ወላሂ በጥም ነው ደስ ያለኝ

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Месяц назад +2

    እኳን ተሻለሸ ሰኪና እረግጠኛ ነኝ ትድኛለሸ እግዛብሔር ይርዳሸ😊

  • @SikoSalo-lf8ns
    @SikoSalo-lf8ns Месяц назад +2

    በጣም ለውጥ አላት ማሽ አላህ ወድሟንም ሳላደንቀው አላልፍም ጅዛክ አላህ ኸር ወድሜ ❤❤❤

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 Месяц назад +3

    ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረከአላህ አላህ የበለጠ አፍያ ያርጋት ያረብ ማሻአላህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ በርታ መልካም ወንድም

  • @user-yn1nq4wx5t
    @user-yn1nq4wx5t Месяц назад +3

    ጨርሶ ሙሉጤናዋን አላህ ይመልስላት
    ጀዛሺን አላህይክፍልሺ

  • @Hayat-rf1vj
    @Hayat-rf1vj Месяц назад +7

    😢😢😢😢 ያረቢ አላህ አፍያ ያድርግሽ ልጆን ስታስታዉስ ምን ያክል ያማታል ወላሂ ከባድ ነው የኔ እህት😢😢😢

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt Месяц назад +3

    አላህ ሙሉ አፋያዋን ሠቶት የምናያት ያዲርገን ወንዲሟንም አላህ ይርዳህ አላህ ይገዛችሁ አላህ እርዚቃችሁን ያብዛላችሁ ትልቅ ደረጃ ደርሳችሁ አላህ ያሣየን

  • @Sara-sp2lq
    @Sara-sp2lq Месяц назад

    ጀግና ወንድም ነህ የኔ ወንድም ቢሆን አውጥቶ ለጅብ ነው የሚሰጠኝ. አላህዋ አደራውን እንጅ

  • @Tube-kj7ee
    @Tube-kj7ee Месяц назад +5

    ጎበዝነው ወድሞ ወላሂ በጣም ለውጥላይነች አላህ ጨርሶ ይማራት

  • @user-yt6rb2kb2u
    @user-yt6rb2kb2u Месяц назад +4

    መሸአላህ አልሀምዱሊላህ
    አችንም አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽፍርዶስዬ

  • @Zabibamustfa
    @Zabibamustfa Месяц назад +1

    አለህ አፉያ የርግሽ የረብ ለሁሉ ደረሽ የሆነው አለህ ይድራስልሽ የረብ ❤

  • @ayshamohamed7756
    @ayshamohamed7756 Месяц назад

    አልሃምዱሊላህ ምስጋና ለአለማቱ አላህ ኢንሻአላህ ደግሞ የበለጠ ❤❤❤ ደግሞ ተሽሏት የምናያት ያድርገን ኢንሻአላህ አላህ ደግሞ አይቸግረዉም ልጆንም ይሰጣታል ኢንሻአላህ ❤❤❤

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Месяц назад +1

    ወንድም ❤መከታ ለዛውም ታናሽ ወንድም ማሻአላህ እህታችንን በዘህ ሀኔታ ስላየናት ደድብሎናል ፈርዳስ አላህ ኽይር ጀዛሽን በልጃችሽ❤ይክፈልሽ የኔ መልካም

  • @user-ps2je3uh6h
    @user-ps2je3uh6h Месяц назад +2

    አልሀምዱሊላህ ለዚ ያበቃት አላህ ግን ሰው የሰው መዳኒት ነው ወላሂ አሳስባኝ ነበር አላህ ይጠብቅህ ወድሞ ፍርዶስ ጄዛ ከአላህ ኸይርንን😢❤❤❤❤

  • @onelove-zs7xu
    @onelove-zs7xu Месяц назад +2

    አልሀምዱሊላህ ፊርዶስየ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ግን ልጇ አንጀቴን ነዉ የበላኝ ወላሂ ዉስጥ ያቃጥላል እኔ እንደዚህ የሆንኩ ለእሷ ይከብዳል ጨርሶ ያሽራት ጥሩ ትዳር ሷሊህ ልጆችንም ይስጣት ከልጇም በጀነት ያገናኛት

  • @user-pr6oh4go5r
    @user-pr6oh4go5r Месяц назад +5

    ሀቢበቲ በጣም ደስስስስስ ብሎኛል የበለጠ አላህ አፊያ ያደርግሽ

  • @user-mi9ks4jb6w
    @user-mi9ks4jb6w Месяц назад +3

    ኡሙ ቢላሊ ጀዛኪለሁ ኸይራን አህቴ አላህ ጨርሶ ይመርሽ

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx Месяц назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ 💚💛❤👍👈ፌርዶስየ ጀግና አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ አች ነሽ ለዚች ልጅ ሰበብ የሆንሻት ወላሂ አየሽ ወደራሷ አላህ ሲመልሳት ኡፍፍፍፍ ከምር ወላሂ እኔ ሳያት በጣም ነው ያለቀስኩት ምነው ልጇም ኗሮላት ብሆን ነው ያልኩት ብቻ ፌርዶስየ አላህ ላች ብዙ ይዞልሻል ካላህ አታጭውም በዝች ልጅ ስበብ ።ከዚህም በላይ የምትስሪ ያድርግሽ ማማየ❤❤❤❤❤❤

  • @MunthaMuntha-z7m
    @MunthaMuntha-z7m Месяц назад +1

    ፊርደውስዬ ቃሊት የለኝም ሀቂቃ ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ

  • @fhhg907
    @fhhg907 Месяц назад +3

    የኔ ማር የኔ ከርታታ ስደት እኮ እሷንም አይታዋለች አላህ ጨርሶ ይማርሽ ትድናለች ሰውንም ይገረማል

  • @user-pe3id6bb3r
    @user-pe3id6bb3r Месяц назад

    ፋሲካየ ጎበዝ ምንም አይደብርሽ ወሬ ሁልግዜም የማይሰራ ሰው ወሬ ይወዳል ምንም አይወጣልሽ ጎበዝ ነሽ ፋሲካ እህታችን በጣም ተለውጣለች አልሀምዱ ሊላህ

  • @ttww9470
    @ttww9470 Месяц назад +3

    የኔናት አላሁ ሙሉጤናሺን ይሥጥሺ ወድምሺንም እድሜና ጤና ይሥጥህ
    ፈረዶሥ አንች ሥበብ ሥለሆሺ አላህ ይመዳሺ

  • @user-ik1rb2km3f
    @user-ik1rb2km3f Месяц назад

    አላህወይ እማይቸግረው ጌታ አላህ ሙሉ አፈያዋን ይመልስላት ጨርሶ አላህ ያሽራት ሚስኪን አላህ ይጠብቀን በያለንበት አላሀምዱሊላህ

  • @SusuumuabedalaTube
    @SusuumuabedalaTube Месяц назад +4

    ኡፍ አሪፍ ሁኔታ ላይ ናት በአላህ እንርዳት

  • @ffbd1768
    @ffbd1768 Месяц назад +2

    አልሀምዱሊላህ ለአሏህ ምስጋና ይገባው በዚህ መልኩ ስላየናት የርዳቹሁ አላህ ይስጣቹሁ

  • @user-rv5rd1fi7o
    @user-rv5rd1fi7o Месяц назад +1

    የኔህት ጨርሶ ይማርሽ አላህ ያሽርሽ ሁላችንም 5 10 እንርዳ ት ያበናት

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 Месяц назад +4

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አህለንፊክ የምውድሽ አላህ ሱብሀነወተአለህ በሶረቱል አእራፍ ላይ እዲህ ይላል
    በምድርም ላይ በእርግጥ አስመቸናችሁ፡፡ በእርሷም ላይ ለናንተ መኖሪያዎችን አደረግንላችሁ፤ ምስጋናችሁ በጣም ጥቂት ነው፡፡ አላህን ከመፍራትና ከማመስገን ይልቅ በሌላነገሮች መሽቆል ውነን ሙሲባ አበዛብን አላህ ሶብርና አጅር ይውፍቅክ❤🎉🎉🎉🎉❤

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob Месяц назад +2

    አልሀምዱሊላህ ስፍር ቁጥር የሌላዉ ምስጋና ይጋባህ የኔ ጌታ አላህዬ❤❤❤❤

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t Месяц назад

    አንተ ምርጥ ወንድምነህ አላህይጠብቅህ ደሞ ጨርሳ ተስተካክላ አላህያሳይህ የወንድም አዛኝ ደስይለኛሎአላህይጠብቅህ

  • @WesraAbdu123
    @WesraAbdu123 Месяц назад +1

    ያረቢ አሏህ ጨርሶ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ

  • @ZeynebaZeyneba-fd1ic
    @ZeynebaZeyneba-fd1ic Месяц назад +4

    አላህ ሙሉ አፊያሽን ኢመልስልሽ😢😢😢

  • @user-kj7bv7sd9g
    @user-kj7bv7sd9g Месяц назад

    ማሻአላህ አላህ ጨርሶ አፊያ ያርጋት አልሃምዱሊላህ ረቢል አለሚን ለዉጥ አላት

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j Месяц назад +1

    ያረቢ አሏህ ሙሉ ጤነዎን አሏህ ይሥጣት ያረብብብብ ልጇንም አሏህ ይተካት ሧሊህ የሆነዉን ትዳር አሏህ ይሥጣት ኡፉ አይ ዱኒያ

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 Месяц назад +1

    አላህ ጨርሶ ይማራት እሚያድገውንም ልጅይስጣት 😢😢

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Месяц назад +2

    አላሀምዱልላይ ምስጋና ላአላማቱ ጌታ አሁንም ጥርት ያላ ጤናሽን ይመልስልሽ የኔ እህት

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4d Месяц назад +12

    አላህ ጨርሶ አፍያዋ ይመልሥላት ሸቃሊት ሆ ይ ልፋታችን ለማን ጥጋበኛ ከምንረዳ ለእንዚ አቅም የጡ ብንረዳ ባላህ ዘንድ አጅሩ ከፍ ያለ ነዉ የሩታ ያብርሽ የምትረዱ ኑ ወደዚ ትጠየቁበታላቹ

  • @Ziyadamukerem-em2zc
    @Ziyadamukerem-em2zc Месяц назад +6

    በናትሽ አታሳይን ያ በጅብ የተበላው ልጅ ትዝ ይለኛል ግን ለምን ይሆን እሷ ደና ስትሆን የበለጠ አንጀቴን ተንሰፈሰፈ😢😢😢

    • @Ababech-ni4pq
      @Ababech-ni4pq Месяц назад

      እኔ እራሱ አላህ በጀነት ይከባከበው ምንም ወጀል የለበትም

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Месяц назад +3

    እልልልልልልእግዚአብሔር ይመሰገን ለዚጀረዳመድረስዋ❤❤አይዛሽ ፈጣሪ ጨረሶ ይማራሽ❤❤

  • @seadaebrahim6145
    @seadaebrahim6145 Месяц назад +2

    አላህ ያሽራት ያረብ እደገና ወደትዳር ገብታ ለመውለድ ያብቃት

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Месяц назад +3

    ማሻ አላህ የኔ እህት አላህ ሙሉ ጤናሽ ይመልስልሽ ያረቢ ፋሱዬ አቺም አላህ ይጨምርልሽ❤❤

  • @user-dj7ko8fl9r
    @user-dj7ko8fl9r Месяц назад +3

    ማሽላ ተባረክ በጣም ነው ደስ ያለኝ ወላሂ

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 Месяц назад

    ሳአዲ ለይ ፍርድ የተፈረደባል ልጅ እምን ደረሰች ፋሲካዬ ለይላ ሁሌ ነው የማስባት በእውነት

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Месяц назад +2

    ተመስግንእግዚአብሔርላአነተምነያሳናሀልአባቴ በርች

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 Месяц назад +3

    አልሃምዱሊላህ አሏህ ሙሉ አፊያዋን ይመልስላት ያረብ

  • @JemalTube595
    @JemalTube595 Месяц назад +2

    አለህ ኸይሪ ጄዛይሽን ይክፈሊሽ እህታችን

  • @SikoSilo-pv8mi
    @SikoSilo-pv8mi Месяц назад

    አልሀምዱሊላህ እንዲህ ሁና ስላያሆት አላህ ሙሉ ጤናዋን ይመልስላት

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer Месяц назад +7

    ጎበዝ ፍርዶስዬ❤❤❤

  • @aminaahmed-zz9dj
    @aminaahmed-zz9dj Месяц назад +2

    አልሀዱሊሏህ የኔ እህትዋ እንኩዋን አሏህ ወደ ቀልቧ መለሳት አሏህ እስከመጨረሻውሽ ያሽልሽሽ እህቴ

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 Месяц назад

    አልሃምዱሊላሂ አልሃምዱሊላሂ አልሃምዱሊላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ሚስኪን የእኔ ውድ እህቴዋ ማር አላህ ጤናዋን ይመልስላት እንደት ታምላለች ደሞ ማአሻ አላህ ❤

  • @temra6824
    @temra6824 Месяц назад

    አላህ ጨርሶው ያሽርሽ የኔ እናት አጀቴን ነው የበላችው ፋሲካ የልጆችሽ እናት ያርግሽ ጡሩ ስራ ለራስ ነው

  • @AszZsa-ss4qe
    @AszZsa-ss4qe Месяц назад +2

    አላሀምድሊላህ 100 አስገብቻለሁ ያረብ.

  • @bintahmed
    @bintahmed Месяц назад +3

    አልሀምዱሊላህ አላህ ሙሉ አፊያዋን ይመልስላት ጨርሶ ያረብ

  • @b.6015
    @b.6015 Месяц назад +2

    😢😢😢😢😢😢 እናት የለች እናት ብኖር ነበር የምቆጣጥረው ቀለብ

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 Месяц назад +1

    መሸ አለህ አለህ ጨርሶ ጤነሽን ይስጥሽ❤❤❤