ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በባሕር ዳር ያደረጉት ሙሉ ንግግር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 сен 2024
  • ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በባሕር ዳር ያደረጉት ሙሉ ንግግር

Комментарии • 471

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 4 месяца назад +1

    እንደዚህ አይነት የእስስት ባህሪ ያለዉ ሰዉ የአገሬ መሪ በመሆኑ አዝናለሁ ባፈዉ በኦሮምኛ ለቀምት ላይ ያደረጉትን ንግግር ሰምቼ ተናደድኩ ዛሬ ደግሞ የባሰ ተናደድኩ በአንድ እራስ ሁለት ምላስ የኢትዮጵያ አምላክ የህዝቡን መከራ ጊዜ ያሳጥርልን ያንተንም እድሜ ያሳጥርልን አገሩን ወገኑን የሚወድ መሪም ይላክልን አሜን

  • @Daniboy123-jn6ml
    @Daniboy123-jn6ml 4 месяца назад +28

    ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ
    ወለጋ ላይ ፉከራ
    ባህርዳር ላይ ስለሀገር ልማት
    ምላስክን ብጉንጅ ይውጣብህ

    • @MojaTdnj
      @MojaTdnj 4 месяца назад +1

      ለእርሱ ያልከው ለአንተ ይሁንልህ!

    • @teka1528
      @teka1528 4 месяца назад

      FESAM, ARAM, YEBALEGE, YEGERED , YESHERMUTA, YEWUSHA LIG!

    • @egizabhiryemesgen1888
      @egizabhiryemesgen1888 4 месяца назад

      ​@@MojaTdnjchiba

    • @kidanegeresu3521
      @kidanegeresu3521 4 месяца назад +1

      ባልጌ።ሙትቻ

    • @IvaTaiwan-u8z
      @IvaTaiwan-u8z 4 месяца назад +1

      ቆሻሻ ገጠሬ

  • @AssefaBekele-s9b
    @AssefaBekele-s9b 4 месяца назад +10

    የአማራ ህዝብ ፍትሀዊ ጥያቄ በአንድ ድልድይ አይድበሰበስም!

  • @Abby-o8n3n
    @Abby-o8n3n 4 месяца назад +11

    ድል ለአማራ ፋኖ!!!

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 4 месяца назад +17

    አስመሣይ አስመሣይይይይ አስመሣይ አስመሣይ

  • @mulukenfiseha3462
    @mulukenfiseha3462 4 месяца назад +11

    ይድፋህ ሁለት ምላስ😢😢😢😢😢😢

  • @abayaschale5295
    @abayaschale5295 4 месяца назад +16

    ወገቦን አስራ ያሳድገችዎን ልጆን እየገድልህ፣ በወታድሮችህ እያስድፈርህ፣ አፍህን አትክፈት! አማራ አንተን አጋሎ ሳይርድ አይተኛም፣ ቈርጥህን እወቅ!

    • @KCCAT462
      @KCCAT462 4 месяца назад +4

      እንዳንተ አይነቱን ነበር አንጋሎ ማረድ ያገር ሽክም የአገር አተላ እንግዲህ ቅጥል በል ገና ሽአመት ይገዛሀል

  • @hava39
    @hava39 4 месяца назад +22

    እግዚአብሔር የንጹሃን ደም ይፍረድብህ እባብ ነህ በእውነቱ

  • @terekegnlegesse2923
    @terekegnlegesse2923 4 месяца назад

    God gave you eternal life isusing you develop our country. You prime minister go ahead.

  • @heyewatnegymeskanlegheyewatneg
    @heyewatnegymeskanlegheyewatneg 4 месяца назад +1

    ምርጦ መልእክት ነው ያስተላለፈው

  • @ethiopia-prevails498
    @ethiopia-prevails498 4 месяца назад +13

    ወዮ ሲያምር 👌👌

    • @kahleamlakdessie5992
      @kahleamlakdessie5992 4 месяца назад

      baaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa!

    • @esaid9829
      @esaid9829 4 месяца назад

      💪💪💪💪

    • @BerekaJeba
      @BerekaJeba 4 месяца назад +1

      የሰላም ጥሪ ደስ ይላል

    • @ahmedseid767
      @ahmedseid767 4 месяца назад

      እናትን ልብዳ ሰላም እንዳይኖር ነው የምፈልገው

    • @esaid9829
      @esaid9829 4 месяца назад +1

      @@ahmedseid767And this is who you are brother.
      I forgive you. You will do or say better when you know better.

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 4 месяца назад +5

    ምሻአላህ አላህ ለህዝብህ ላገርህ ያቆይህ ።ባአንተ ነው ያገራችንን ውበት ድምቀት እድገት ያየነው።🙏👍💚💛♥️

  • @nuruwoa
    @nuruwoa 4 месяца назад +4

    ጠቅላይ ሚኒስተራችን የፋኖ ወጠጤዎችን ሳይፈሩ ሄደው አስመረቁ😂😅😂 እኔ አማራ ነኝ ጠቅላይ ሚኒስተር አብይን አልጠላቸውም ድል ለጠቅላዩ

    • @esaid9829
      @esaid9829 4 месяца назад

      You are not alone.
      💪💪🇪🇹💪💪

  • @رقية-ع2ي
    @رقية-ع2ي 4 месяца назад +2

    አሚንአሚንአሚን❤❤❤

  • @tashaykef796
    @tashaykef796 4 месяца назад +3

    አንገትክ በፋኖ ሢያዝ ላሓጭክን ዐዝረበረብክ! ዐማራ ምረር እንደግራዋ.....ወጥር....ይሕን ዐሚከላ ንቀልልን🎉🎉🎉🎉🎉ፋኖ ለሑሉም ኢትዮጲያ

    • @AdmasuKasa
      @AdmasuKasa 4 месяца назад +1

      Hahahaha fano dimateko now
      Abassa fit makom aychlmi

  • @Fatuma-sz7yv
    @Fatuma-sz7yv 4 месяца назад +4

    Love you both

  • @DawitBirihane
    @DawitBirihane 4 месяца назад +2

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 4 месяца назад +8

    አሚኮ የነ ሽመልስ መስሪያቤት ነው እነሽመልስ ነው የሚያዝዙት

  • @hafedalamri1079
    @hafedalamri1079 4 месяца назад +1

    بارك الله فيك ووفقك نحن بجانبك

  • @AbrhamMola-sj3el
    @AbrhamMola-sj3el 4 месяца назад

    አቡየ ገረመፈስ ቅዱስ ልሳንህን ይዝጋው

  • @Ethiopia0501
    @Ethiopia0501 4 месяца назад +9

    To grow together we Ethiopian should respect each other. Because Ethiopia is a land of multi ethnic, multi religion and culture.

  • @wossenhaile2860
    @wossenhaile2860 4 месяца назад +2

    ጀግናው ዕንቁ ኢትዮጵያዊ መሪዬ እናመሰግናለን ለኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘላለም ኑርላት💚💛❤🌻🌻🌻🙏🙏🙏

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 4 месяца назад +4

    ኧረ ምን ጉድ ነውውውው????? ወወይይይ ዘንድሮሮሮ።

  • @mooneymooney251
    @mooneymooney251 4 месяца назад

    Go Abichu, go!✌️🇪🇹🇪🇹✌️

  • @seyoumyohannes4274
    @seyoumyohannes4274 4 месяца назад +5

    Wow yegrmal ,berta anbsawe

  • @Mesfintesfaye-sf8dy
    @Mesfintesfaye-sf8dy 4 месяца назад +50

    ወለጋ ላይ አንድ ማህበረሰብ አንድ ሆኖ እየመጣብህ ያለውን የ መቶ አመት ጠላት መክት ብሎ ህዝብን የሚቀሰቅስ መሪ እዚህ ጋር ደግሞ የኢትዮጵያ መሪ መስሎ ማታለል ምንያህል ህዝብን እንደሚንቅ እና መሰሪ ሴረኛ መሆኑን ቀጣይም የአማራን ህዝብ ከገዛ ሀገሩ ቄዬው ለማፈናቀል የተዘጋጀ መሆኑን መልእክት ያስተላለፈበት ነው

    • @TEWODROSWORKUAlemu
      @TEWODROSWORKUAlemu 4 месяца назад +1

      ወረኛ የዉሸት መረጃ ማንም አይቀበልመ

    • @zaharapretty7964
      @zaharapretty7964 4 месяца назад

      @@TEWODROSWORKUAlemu
      ያብይ. . ቡችላ. የምናባክ. ውሸት. ነው. ያብይ. ዳይፐር. ውጣ. ከዚህ. ምላሳም.
      አብይ. ነብስ. በላ. ነው. አንተ. ኮታም. አዝለሽው. ዙረ. አንተ. ወፍ. ዘራሽ. ዴቃላ. የእርምጥምጥ. ልጅ

    • @kuyetasfe1524
      @kuyetasfe1524 4 месяца назад

      Coma rase

    • @esaid9829
      @esaid9829 4 месяца назад +1

      This is the kind of struggle we need.
      Thank y💛u Mr. PM

    • @KCCAT462
      @KCCAT462 4 месяца назад +2

      ቅጥ ልበል ምድረ ወሬኛ የኛ ድንቅ መሪ ግና ብዙ ነገር ሰርትህ ታስደመናለህ ሽአምት ያንግስህ

  • @lemaabebe1941
    @lemaabebe1941 4 месяца назад

    ድንቅ ድልድይ ነው ጥሩ ስራ መበረታታት አለበት

  • @EyobNiche
    @EyobNiche 4 месяца назад

    you are my hero
    Long live for you❤️❤️❤️❤️

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 4 месяца назад +5

    Ante Talifaleh😭😭😭😭

  • @hmhm2346
    @hmhm2346 4 месяца назад +2

    ሐሐሐ እረባክሕ ጀግኖችን ያገር ተቆርቋር የሖኑት ኢትዮጲያ የሚሉትን ያገር ፍቅር ያላቸውን ገለሕ ጨርሠሐን አተውሻ ይውዳ

  • @zawudehaile4782
    @zawudehaile4782 4 месяца назад

    የኔ አስተዋይ ኑረልኝ ሺ አመት

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 4 месяца назад +10

    ወገኔ ደስ ይበልህ ይገባሀል ሰላም ቢኖር ከዚህ በላይ ይሰራል በጫካ ያላችሁ ሁሉ ግዴላችሁም ወገናችሁን ሰላም ስጡት ያስተምር ይረስ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 4 месяца назад

      ፈሣም ባንዳ ዳውላ ተሸካሚ አህያ አምሮቢስ ከብት የጋላ አሽከር 😂ሎሌ

    • @yenesewzegeye1922
      @yenesewzegeye1922 4 месяца назад

      ኧረ ባክህ? አስመሳይ ሁላ፣ የአማራን ሕዝብ እያስጨፈጨፍህ ልትደልል አትሞክር። ባንዳ ብአዴን ሁላ።

    • @ህልምነውተሰፋሽ
      @ህልምነውተሰፋሽ 4 месяца назад

      ንፍጣም ሁላ የአማራ እጣ ይድረስብህ/ሽ

    • @ህልምነውተሰፋሽ
      @ህልምነውተሰፋሽ 4 месяца назад +1

      ቀንድ አውጣ አንተን የወለደች እናት ምን ያህል የተበደለች ነች ? እውነትም ቀንድ አውጣ

  • @kalidali
    @kalidali 4 месяца назад +3

    ሰላም ለኢትዮጲያ

  • @KCCAT462
    @KCCAT462 4 месяца назад +2

    በርታልን የኛ ድንቅ መሪ ሽአመት ያንግስህ

  • @KuzeMane
    @KuzeMane 4 месяца назад

    ❤❤❤

  • @ETHIOPIANMINIRALS-jh1cz
    @ETHIOPIANMINIRALS-jh1cz 4 месяца назад +2

    Great leader

  • @GetasewFerede
    @GetasewFerede 4 месяца назад

    Yes

  • @Bitew-ry8cw
    @Bitew-ry8cw 4 месяца назад +3

    ምንይሻላል ጎበዝ? አልቻኩም!!!

  • @ZaytoAhmad
    @ZaytoAhmad 4 месяца назад

    አብቹዬ አለህ እድሜነ ጤነ አብዝቶ ይስጥ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @mahlettade6229
    @mahlettade6229 4 месяца назад +1

    አቢይ እውነተኛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያዊ ውድድድድ🙏🙏

  • @AbduMehamed-r5e
    @AbduMehamed-r5e 4 месяца назад +7

    አማራክልልአሁንድልድልአያስፈልገውምየሚያስፈልገውበመጀመሪያሰላምነውልጇንበድሮንየገደልክባትእናትድልድልሰራሁልሽብትላትሰሚየለኸም

    • @TEWODROSWORKUAlemu
      @TEWODROSWORKUAlemu 4 месяца назад

      እናንተ ናቹ ጦርነት እዝቡ ላይ ያወጃቹት አብይ ለህዝባችን እየሰራ ነዉ ጽፈኛ ጥፋ ከዚህ

  • @emebettsegaye2664
    @emebettsegaye2664 4 месяца назад +14

    Love fano 💚💛❤💪💪💪

  • @wossenhaile2860
    @wossenhaile2860 4 месяца назад +4

    ውድ ኢትዮጵያዊያን እኛ የኢትዮጵያ ሕዝቦች እንደ ዐባይ ድልድይ ፍቅራችን ይጠንክር ፍቅር ያሸንፋል 💚💛❤🌻🌻🌻🙏🙏🙏

  • @Fatuma-sz7yv
    @Fatuma-sz7yv 4 месяца назад +2

    Good ability Ahmed

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 4 месяца назад +2

    ሰው በላ ፈጣሪ መብረቅ ይውረድብህ ህዝቡንማ በላሃው ብአዴን የተባለ አህያ እየጋለብክ አማራን ጨርስ ገብርኤል ጉሮሮህን ይዝጋው ፈጣሪ የህፃን ደም ፍረድ በዚህ አውሬ ላይ

  • @gudenatola
    @gudenatola 4 месяца назад +5

    ምነው ያለወትሮው አጭር ዲስኩር አደረገ ማህል ላይ ፈረጠጠ እንዴ?

    • @teka1528
      @teka1528 4 месяца назад

      FESAM, TEMB, GEM, BUDA! SINT BOMB TALACHU! WUSHOCH, WUSHA, YEWUSHA LIG!

  • @emebettsegaye2664
    @emebettsegaye2664 4 месяца назад +4

    Gragni Abiy Ahmed

  • @MuluWorku-yl9bj
    @MuluWorku-yl9bj 4 месяца назад

    Good job 👍👍

  • @HhgyRrr
    @HhgyRrr 4 месяца назад

    Wow❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @jemallemal
    @jemallemal 4 месяца назад +1

    ሰላም ነው የምንፈልገው መከላከያን አሶጣልን ኢተርኔት ይለቀቅልን ዱርየነህ አተ ናቴ

    • @MojaTdnj
      @MojaTdnj 4 месяца назад

      ማን አባክ ታክስ በከፈለው የተዘረጋውን ኢንተርኔት የምትጠይቅ፣ አፍርሰህ አቃጥለህ ያነደድከው ት/ቤት ይናፍቅህ ዶማ

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 4 месяца назад +2

    ሽመልስ በደንብ ነው ቁማር የበላቸው ብአዴን ደግሞ የተጣለለትን ፍርፋሪ ይዞ ወዱን ሞልቶ ካደረ ሚስቱን ቢሆን ይሰጣል

  • @teferaallagaw7691
    @teferaallagaw7691 4 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜያችሁን ያሳጥርልን ጨኳኞች

  • @KaderMosta-t5k
    @KaderMosta-t5k 4 месяца назад

    🌹🇪🇹

  • @teddybest02
    @teddybest02 4 месяца назад

    Excellent

  • @AnnaL7anna
    @AnnaL7anna 4 месяца назад +3

    ወይኔ አማራ ክልል ገባ እኔ አላምንም 😳😳🤔🤔🤔🤔

  • @habtamdagnaw5005
    @habtamdagnaw5005 4 месяца назад

    Degmo bahirdar bedefret geba.....egziabhar yebekeleh

  • @JemalAbdi-zf7jz
    @JemalAbdi-zf7jz 4 месяца назад

    Peic is fine for me and actually agree Ethiopia or any country.
    Peace to our Noble prize,PM.Dr. Abiy Ahmed Ali and to all of the world.

  • @AhmedBinEbrahimAhmedBinEbrahim
    @AhmedBinEbrahimAhmedBinEbrahim 4 месяца назад +5

    ማሻአሏህ ተባረከሏህ አብቹ

    • @esaid9829
      @esaid9829 4 месяца назад +1

      Amen ❤️

  • @tewebechhaile9159
    @tewebechhaile9159 4 месяца назад

    አብቹ ዘመን ህይወትህ ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yitunegnhasu4039
    @yitunegnhasu4039 4 месяца назад

    ፋኖ ፋኖ ይችላል💪💪💪🐅🐅🔥🔥🔥✊✊✊

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 4 месяца назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @FrewBelay
    @FrewBelay 4 месяца назад +5

    ደሜ እየፈላነዉ የሆነነገር በሉኝ😡😡😡😡😡

    • @bayelignmitiku3289
      @bayelignmitiku3289 4 месяца назад

      lemin fela koy??? yih sera dess yemil adlm? kililun ayitekimim? torinet lemin tiwedalachihu......... eski selam yihun kililun yidege

    • @habtamdagnaw5005
      @habtamdagnaw5005 4 месяца назад

      Ayzon fans yehin ebab yashenfal...

  • @Netanteseume
    @Netanteseume 4 месяца назад

    ድልድይሙ ሜዳዉም ሰዉ ከለለዉ ባዶ ነዉ እባካችሁ መገዳደል ይቅረ ሰላም ለእናት ሐገሬ

  • @devydas
    @devydas 4 месяца назад +3

    Justice for national voolentry worker.

  • @getnetb-dw4qo
    @getnetb-dw4qo 4 месяца назад +1

    ለማኝ ለመሞቻችን ነው ብሩ ለጥይት መግዣ

  • @WasihunAbate-yy8co
    @WasihunAbate-yy8co 4 месяца назад +4

    ብልፅግና በአማራ ልብ ሞቷል ከባህር ዳር ድልድይ ይልቅ በማንነቱ ከቦታው ተፈናቅሎ የሚሰቃዬው አማራ ያሳስበኛል
    በኩራት ፋኖ ነኝ

  • @sinte335
    @sinte335 4 месяца назад +6

    በዚህ ሰዓት እኔ ቢሆን ኖሮ ጠቅላይ ሚኒስትር ወደ ባህር ዳር አልሄድም አንተ ጀግና መሪ ነህ

    • @danieltesfaye4508
      @danieltesfaye4508 4 месяца назад

      @sinte335 አሁንም ሽንታም ነገር ነህ ሰውየውን ፈርተህ ነው ጀግና የምትለው

  • @ZedoMike
    @ZedoMike 4 месяца назад

    ፈጣሪ ምላስህን ይቁረጠው

  • @Mulkenalamerewi
    @Mulkenalamerewi 4 месяца назад +4

    Ewnte new mlkami

  • @tigiltigil442
    @tigiltigil442 4 месяца назад +12

    ስፓኪ ትናንት ወለጋ ሌላ ትቀባጥር ነበር እስስት::

  • @ummbenaathabibaa6834
    @ummbenaathabibaa6834 4 месяца назад +7

    Jegna bertalien Allahi hitabeqewu ❤Abichuu

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 4 месяца назад

      ምድረ ፈሣም ቅራቅንቦ ኮተት ሆዳም አድርባይ አፈንዳጅ ማፈሪያ ተላላኪ በሙሉ መጥፊያና መቀበሪያ ቀናቹሁ ደርሷል አትጠራጠሩ አሟሟታቹሁም በጣም የከፋ ይሆናል ሬሣቹሁም የአውሬና የአሞራ መጫዎቻ ሆኖ ይቀራል

    • @esaid9829
      @esaid9829 4 месяца назад +2

      Amen

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 4 месяца назад

      @@esaid9829 ፈሣም ጋላ በቅርቡ ታለቅሣላቹሁ ተጠርጋቹሁም ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከምድር ላይ ትጠፋላቹሁ አትጠራጠሩ

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 4 месяца назад

    ብቻህን ነው ባማረምገድ የምከድበት ለማኝ

  • @zewisdom4822
    @zewisdom4822 4 месяца назад +2

    አረጋን አንተ ካመሰገንከው ያው መጥፎ ሰው ነው ማለት ነው። አንተ የምታመሰግነው መጥፎ፥ ምትተቸው ደግሞ መልካም ነው ብየ ነው ምረዳህ ሰውየው።

    • @MathiwoseAbate
      @MathiwoseAbate 4 месяца назад

      Yawu sawu yemirada ye iwukatun liki naw anite liki indeza

  • @alebachewworku8505
    @alebachewworku8505 4 месяца назад +5

    do you say Arega is the leader of Amhara people. Arega is lung for Abey

  • @OproLDoro
    @OproLDoro 4 месяца назад +4

    አንተ ትለያለክ በርታልን

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 4 месяца назад +6

    ያ ሁሉ የአረቄ ፉከራ ቀረርቶ ለዚህ ነው....የሽሮ ፉከራ እንጀራ... 🤣
    ጀግና እንዲህ ነው ገሎ የማይፎክር. ክብር ለመከላከያ ሠራዊታችን፡፡ ረዥም ዕድሜና ጤና ለጀግና አብቹ🙌👍❤️

    • @ziziEthiopia
      @ziziEthiopia 4 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂❤❤

    • @esaid9829
      @esaid9829 4 месяца назад +1

      🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @abisinya117
      @abisinya117 3 месяца назад

      አንተ እበት😂😂

  • @user-qu7cr9oz2g
    @user-qu7cr9oz2g 4 месяца назад +3

    ❤❤❤❤ ወደፊት አብቹ ጠላት ይቃጠል

  • @hfrhff8925
    @hfrhff8925 4 месяца назад +6

    አቤትወሬቲያቅበትምንምእንዳልተፈጠረነውእሚያወራው

  • @habtamdagnaw5005
    @habtamdagnaw5005 4 месяца назад

    Koshasha.....

  • @fitsumetesfaye1118
    @fitsumetesfaye1118 4 месяца назад

    Regime yesera edeme ketena gare enemegnlehalen our prime minister

  • @nardos8487
    @nardos8487 4 месяца назад

    አይ ፋድያ የትህ ገባ?
    አብቹዉ ገሰግሰ የኔ ጀግና የኔ ፍቅር አብችዬ❤❤

  • @emnetbeyesus8492
    @emnetbeyesus8492 4 месяца назад +2

    እስት ስድቡን ተዉና ቆም ብላችሁ አስቡ ይህ መር ምን ያጠፋዉ ነገር አለ? እትዮጵያ እንደሆነች ስር የሰደደ ዉስብስብ ችግር ያለባት ሃገር ነች። እስት ዝንብሎ ከመጨፈር ከማቅራራት ከመሣደብ ቆም ብላችሁ አስቡ የዝህ ምስክን መሪ ግፍ እንዳይዛችሁ ተጠንቀቁ ደሞም ተረዱት ከጎኑ ቁሙ እትዮጵያን ታድጋለች ትለወጣለች ትበለጽጋለች በምቾት ዉጭ ሆነዉ ለሆዳቸዉ ብለዉ ከምጮሁት ተጠንቀቁ እንደነ ከሆነ ቆም ብላችሁ አስቡ!!!!!!

  • @yirgalemnigusse-em7je
    @yirgalemnigusse-em7je 4 месяца назад +3

    የሒትለር ልሳን እያንዳንድሕ ጭጫን እንዳይጥ ከየገባሕበት ጉድጓድ የምትወጣበት ቀን እሩቅ አይደለም በአምሐራ እልቂት የተቋቋመ የደም ትቦ እና ዘር አጥፊን ከፍ አድርጌ እኖራለሁ ብለሕ አትኖርም እንደ ዛሬ ቀላል ልትሆንልሕ አትችልም አ

  • @መገዘዝሚዲያኢትዮጵያ
    @መገዘዝሚዲያኢትዮጵያ 4 месяца назад +6

    Anete denze aneten beli teklay miniseter koshasha

  • @راشدالغيثي-ش1ط
    @راشدالغيثي-ش1ط 4 месяца назад +6

    አብቹጠላቶችህእደቅጠልይገፉ

    • @ahmedseid767
      @ahmedseid767 4 месяца назад

      እናትን ትበዳ አንተም ትጠፋለህ

  • @NgNg-gk8su
    @NgNg-gk8su 4 месяца назад +3

    ክቡር ዘመነ ካሴ

  • @menoralemu-kf4qm
    @menoralemu-kf4qm 4 месяца назад

    የአማራ ጠላት

  • @sadikshado
    @sadikshado 4 месяца назад

    ሺ አመት አቡቹ

  • @MAFADConsult.
    @MAFADConsult. 4 месяца назад +4

    Yamral

  • @MussieGetachew-lx7ud
    @MussieGetachew-lx7ud 4 месяца назад

    ድል ለፋኖ ድል ለአማር

  • @garedeassefa1787
    @garedeassefa1787 4 месяца назад

    ere i peace and freedom in Amhara Region the ceremony of

  • @hiwotfeleke8778
    @hiwotfeleke8778 4 месяца назад +1

    Anbune petros

  • @tegestasras6768
    @tegestasras6768 4 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ይበርኩዎ ሀገራችንንም ይጠብቅ ሰላምን የስጠን 🤲🤲እንኩዋን ደስ አላችሁ ።

    • @kahleamlakdessie5992
      @kahleamlakdessie5992 4 месяца назад +1

      Do you have amind? I think you haven't!

    • @tegestasras6768
      @tegestasras6768 4 месяца назад +1

      O yes I have thank goodness. And I forgive you i am not gagging you at all i am glad you let out in this way you are going to feel better.

  • @dilishaalmazu4156
    @dilishaalmazu4156 4 месяца назад +3

    አሚኮ ማፈሪያዉ።

  • @mdmohammed9931
    @mdmohammed9931 4 месяца назад +4

    ያለህን አቅም መልካምነት እደት ማየት አልችል አሉ አይናቸው ልባቸው ታወረባቸው

  • @habtmichael825
    @habtmichael825 4 месяца назад

    This man has war trophy in his hand.

  • @SdHd-xr6lm
    @SdHd-xr6lm 4 месяца назад

    ነቀአሚራወፋኖየ

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 4 месяца назад +1

    አሚኮ አሸርየ

  • @DerbewkassaKassa-c3r
    @DerbewkassaKassa-c3r 4 месяца назад +1

    መልካም ራእይ ያለው ሰው በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ያለ ወርቅ ይታየዋል!!!!!ምርጥ መርያችን አይዞህ አብቹ አባ መላን

  • @እውነት-ጰ6ሠ
    @እውነት-ጰ6ሠ 4 месяца назад +3

    በእብሪት ለተሞላው ፅንፈኞችና ለዘቀጡ ባለጌ ተሳዳቢዎች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ አንድየው ይታረቃችሁ 🙏🙏

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 4 месяца назад

      ለእብሪተኛው ጽንፈኛው ጨፍጫፊው ፋሸሸት አብይ ያፈሰስከው የንጹሃን ደም ይጮሃል ኢትዮጵያን የመከራ ምድር አድርገሃልና መከራ በቤትህ አይጥፋ ደምህ ይፍሰሰ