Alemneh Wasse አዋዜ ሰበር!! እሰራኤል- ሔዝቦላ ፍልሚያ ቀርቧል!የተመ "መቅሠፍት"ብሏል፤ካናዳ ዜጎቿን ከሊባኖስ ...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 июн 2024
  • КиноКино

Комментарии • 135

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 13 дней назад +6

    እግዚአብሔር ሆይ ምህረትህን ስጠን😢😢

    • @53067
      @53067 12 дней назад +1

      አሜን🙏

  • @enyewagegn8439
    @enyewagegn8439 13 дней назад +5

    ድምፀ መረዋው አለምነህ ዋሴ ትልቅ ተሰጥኦ የተቸርህ ልዩ ሰው ነህ
    እግዚአብሔር ለአለም የሰላም ንፍስ ይንፈስልን 🤲

  • @negasumelaku6083
    @negasumelaku6083 12 дней назад +1

    Dili me Israel❤

  • @danialdanial901
    @danialdanial901 13 дней назад +13

    ለእስራኤል ፍጹም ድል ለዘለዓለም ይሁን ጠንካራ አገር ነበረች ወደፊትም ትኖራለች🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤👑👑👑👑

  • @yaredzeleke8715
    @yaredzeleke8715 13 дней назад +3

    አክራሪ እስልምናም አክራሪ ፅዮናዊያንም ለዓለም ጠንቅ ናቸው

    • @mensurseid9850
      @mensurseid9850 13 дней назад +1

      ይህ ጦርነት ፖለቲካዊ እንጂ የሀይማኖት ጦርነት አይደለም ።እስራኤል ክርስትናን እንደማትወክሉ ሁሉ ሊባኖስም እስልምናን አትወክልም

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 12 дней назад +3

    ድል ለእስራኤል🙏🙏😊

  • @user-pj6yt9ci3m
    @user-pj6yt9ci3m 13 дней назад +4

    שבוע טוב

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 12 дней назад

    ይህ አዋዜ ነው😮❤🔥🔥

  • @user-jg4yd7hh7c
    @user-jg4yd7hh7c 13 дней назад +5

    ድል ለአማራ ድል ለፋኖ ፋኖ ይችላል ፋኖነት ይለምልም ❤❤❤

    • @tesjij8484
      @tesjij8484 12 дней назад

      ፍንን በል የትኞው ነው ፋኖ የስፈር ዶሮ ና የእናቶችን የተስጣ እህል እየስረቀ ጫካ የሚደበቅ ውጅግራ ይዞ የሚልከስከስ ዝንብ ምኑንነው የሚያሽንፈው

  • @enyewabebe6571
    @enyewabebe6571 13 дней назад +1

    እናመሰግናለን

  • @53067
    @53067 12 дней назад +1

    ጌታሆይ እሳቱን አንተ አብርደው ሊባኖስ ሆይ ክፉ አይንካሽ እስራኤላውያን ከሊባኖስ ጋር ችግር የለባቸውም ከ ሂዝቦላ እንጂ

  • @zenashtesfaye8407
    @zenashtesfaye8407 12 дней назад

    Betam asferi newe Egziabher yabrdew yemceresha zemen meta

  • @solomonbekele3582
    @solomonbekele3582 13 дней назад +4

    በንስሀ በፀሎት ከፈጣሪ ጋር መሆን
    አለምዬ በምታቀርብልን ዜና ላይ አንድ ቀን ጠቀለል አድርጌ በፅሁፍ አቀርባለው ።
    አብዛኛው በትክክለኛ መረጃ የተመሰረተ ስለሆነ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @naolnaol744naol9
    @naolnaol744naol9 13 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jafertemam1649
    @jafertemam1649 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ww4tp5wu1p
    @user-ww4tp5wu1p 13 дней назад

    ❤🎉

  • @EDRISKADIR-vn2dr
    @EDRISKADIR-vn2dr 13 дней назад +1

    ኢንሻ አላህ ይጀመራል ቅርብ ቀን ህዝቡላህ እስራኤል ለመጋበዝ ዝግጁ ነው

    • @Wendsenadugna-yf2cv
      @Wendsenadugna-yf2cv 13 дней назад

      😂😂😂😂

    • @getachewkebede9863
      @getachewkebede9863 12 дней назад

      መጀመርያ ለሀገራችሁ እስኪ ኑሮ ዳይፐሮች

    • @eyrumimi3038
      @eyrumimi3038 12 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂 ስናስቅ አይ እቺ አገር ያልበላንን ስናክ 😅😅😅😅😅

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j 13 дней назад

    ዉይ ጌታሆይ አረ ሠላም

  • @hawiibrahim9237
    @hawiibrahim9237 12 дней назад

    Jagnaa manew?

  • @teysirhassen1149
    @teysirhassen1149 13 дней назад

    ይችን ቅማላም በዝህ ደረጃ የምታጋንናት አሁን ምክንያቱ እየገባኝ ነዉ።

    • @eyrumimi3038
      @eyrumimi3038 12 дней назад

      አላልክም ቅማላም😂😂😂😂😂😂😂😂 ነው ያልከው ደናነህ ግን😂😂😂😂😅😅😅

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 13 дней назад +6

    ሠላም ለአለም ሁሉ

  • @NegusaTase
    @NegusaTase 13 дней назад +8

    ሊባኖስን ማድቀቅ ግድ ይላል ሂዝቦላ የሚለው አይሰራም።

    • @mehdikeremu8146
      @mehdikeremu8146 13 дней назад +1

      Ante yesetan kurach...yesew dem memtet srachu slehone!

    • @tebal678
      @tebal678 13 дней назад

      እመኛለሁ የሚለውን ... ጋብዤሃለሁ ፈላሻው

    • @workubirhane1945
      @workubirhane1945 13 дней назад

      Yeah 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🤛🤛🤛🤛🤛🤛🤛

    • @53067
      @53067 12 дней назад

      ሊባኖስን እና ሂዝቦላን መለየት አለባችሁ ከ 80ሺ በላይ ኢትዮጵያ ን የሚኖርባት ሀገር ነች እስራኤል እራሷ ፀቧ ከሂዝቦላ እንጂ ከሊባኖስ አይደለም በሁለቱም ሀገር ሰላም እንዲሆን የዘውትር ፀሎቴነው🙏

    • @Eermiyas
      @Eermiyas 12 дней назад

      @@53067 እና ለዚህ ሰይጠን የመጣ መስሎኝ ለንፁሃኑ የሚተርፈው ወይኔ አምላክ ሆይ አስበን

  • @yohanneswoldemichael5615
    @yohanneswoldemichael5615 13 дней назад

    በርታልን ወንድማችን ። ብትችል የኢትዮጵያ ጨፍጫፊውን መንግስት አጋልጥ ።

  • @AbduWekil
    @AbduWekil 13 дней назад

    Remember Black Hocke Dawn

    • @glory3954
      @glory3954 12 дней назад

      ተረት ተረት 😂ጋዛ እንደዚህ ከመውደሟ በፊት ኢራን ቱርክ ሂዝቦላ እና የመሳሰሉት ሲፎክሩ ነበር መጨረሻቸው ግን እነዛን ምስኪኖች አስጨረሷቸው ሂዝቦላም ያው ነው

  • @user-iu5zd5iu9l
    @user-iu5zd5iu9l 13 дней назад

    Ere mingud new ere sirachinin enisrabet

  • @fitsumtewoldebirhan2827
    @fitsumtewoldebirhan2827 13 дней назад +1

    Good bless Israel 🇮🇱

  • @asgidayele4644
    @asgidayele4644 13 дней назад

    Empty tin has more sound

  • @Karimnur21
    @Karimnur21 3 дня назад

    አለምነህ አትፍራ!

  • @FisshaAlemayehu
    @FisshaAlemayehu 13 дней назад +22

    እረ አለሜ ዜናው እያጠረብን ነው !! 😡

  • @user-kh5cb1ps1n
    @user-kh5cb1ps1n 12 дней назад +1

    🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @muhammedebrahimdini4081
    @muhammedebrahimdini4081 13 дней назад +4

    ጉረኛው በአንድ ሳምንት አጠፋለሁ ያለችውን ሃማስን ይሄው 9ወር ሞላ በተላይ አንተ እራስህን የእስራኤል የጦር መሪ አርገህ ነው ሁሌ የምታወራው እስራኤልን ብቻ ታደንቃለህ አንዴ እንኳን ሃማሰን አድንቅ እንጂ የምልበት ምክንያት 0 ሜትር በታንክ ላይ ፈንጂ በላይተር ሎክሰው ሲያቃጥሉ አይተሃል ብዬ ተስፋ አድርጋለሁ

    • @tesjij8484
      @tesjij8484 12 дней назад

      አሁንስ ሀማስ አለ እንዴ

    • @eyrumimi3038
      @eyrumimi3038 12 дней назад

      😂😂😂😂 ስታስቅ እሱ የጋዜጠኝነት ስራውን ነው የሰራው የውቀት ማነስ የዘረኝነት መንፈስ ይታይብሀል ምን አገባህ አያቁህ አታቃቸው😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅

    • @amengetsonjuses7598
      @amengetsonjuses7598 12 дней назад

      አታስቁን እስቲ cease fire እያለ የሚጮኸው ህዝብ መሰለህ እንዴ ከጀርባ የሀማስ ግፊት ነው ራፋ ላይ እስራኤል ከጀመረች አይደለም ሀማስ ፍልስጤም የምትባል አገር አትኖርም ብለው ስለሚያውቁ እኮ ነው ዘርማጥፋት መስፋፋት ወዘተ እያሉ የሚጮሁት ዮልህ የፈለገ ተኩስ ቢቆም ራሱ መቼም ቢሆን ከጋዛ ላይ የሞሳድ መርዝ አይነቀልም የቁም ስቃይ ይቀጥላል ከአንተ በላይ እነሱ ሞሳድን ስለሚያውቁት ሀማስም ሆነ ወታደሮቹ ህዝብን እንደ ጋሻ እየተጠቀመ ለመትረፍ እየሞከረ ይገኛል የኢራን ትርፍራፊዎች አገራቸውን ወደ ፍርስራሽነት ለመቀየር ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል እልሀለወው

  • @MohammedDini-rs6hs
    @MohammedDini-rs6hs 13 дней назад +2

    ድል ለ ፍልስጤም እና ሊባኖስ ሽንፈት ለ ውራርዋ እስራኤል

    • @user-rn7ey9jr7d
      @user-rn7ey9jr7d 13 дней назад +1

      ድድህ ይወለቅ ብሽቅ ድል ለእስራኤላውያን 🇮🇱💪❤

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 12 дней назад

      ድል ለእስራኤል ሽንፈት ለፅንፈኛ አሽባሪ እስላማዊ ቡዲን😅😅

  • @MohammedAdemadem
    @MohammedAdemadem 13 дней назад

    አይ አሜሪካ

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 13 дней назад +2

    ኔታናሁንን ተቃውሞ ይፕእስራኤል ህዝብ ሁሉም በሚባል መልኩ ወጦ ተቋውሞን ገልጾል ።ይሄ ደም ጠጪ ለፍርድ መቅረብ አለበት ።ብዙ ጋዜጠኞች ስለ ኔታናሁ አራጅነት ደፍረው አይናገሩም።

    • @eyrumimi3038
      @eyrumimi3038 12 дней назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @muhammedebrahimdini4081
    @muhammedebrahimdini4081 13 дней назад +2

    የእስራኤልን የጦር ብቃት አይተናል ባክህ ጉራ አትንፋ 70 አመት ሙሉ በከበባ ውስጥ ያሉት ፍልስጤም እንኮን ማሸነፍ አልቻለችም።ሃማስን ከላጠፋሁ እንዳላሉ ሃማስን ማጥፋት አንችልም እያሉ ነው እኮ አልሰማህም እንዴ?

    • @eyrumimi3038
      @eyrumimi3038 12 дней назад

      ይህን ያልከው ደና ነህ እንዴት ነህ😂😂😂😂😂😂

  • @user-en6nr3fj4o
    @user-en6nr3fj4o 13 дней назад

    እየጠበኩህ ነበር ❤❤❤❤❤

  • @Eermiyas
    @Eermiyas 13 дней назад +2

    ወይኔ ጉዴ እና ምን ተሻለን በሊባኖስ ያለን አለቀላችሁ በለኛ

    • @takeberhe1094
      @takeberhe1094 13 дней назад +1

      ለቀህ ውጣ!? ምነው ሓገርህን ኢትዮጵያንም ትትሃት ተሰደካል " እንኳን ሊባኖስን።

    • @glory3954
      @glory3954 12 дней назад

      የምትችል ከሆነ ወደ ተሻለ ቦታ ራቅ

    • @viva8589
      @viva8589 12 дней назад

      አርማጋዶ

    • @Eermiyas
      @Eermiyas 12 дней назад

      @@takeberhe1094 በቀላሉ ብቻል ኮሜት ላይ ምን ያስለፈልፈኛል ብቻ የሚወራው እውነት ከሆነ ያስፈራል

  • @KestoKa1203
    @KestoKa1203 12 дней назад

    I know, Always you are interested to report "War news". But, why you tell us about "Ethiopian Genocide " ?????

  • @MohammedJuneydi-dq2yy
    @MohammedJuneydi-dq2yy 13 дней назад

    በቃ ጦርነቱ ከሯል ማለት ነው

  • @tsegayedelebo7319
    @tsegayedelebo7319 13 дней назад

    ሰላም ለአንተ ይሁን ። ከቻልክ ዜና ስታቀርብ በውይይት መልክ ባይሆን ጥሩ ነዉ

  • @MohammedAdemadem
    @MohammedAdemadem 13 дней назад +1

    አይ እስራኢል ጉደኛ የሆነች ሀገር

  • @RoseHaddad-hn1so
    @RoseHaddad-hn1so 13 дней назад

    Wud ethiopea lijoch kehager wuchi yalachut wode ethiopea befitnet gibu

  • @idrisadem2080
    @idrisadem2080 13 дней назад

    0000

  • @AyframDerb
    @AyframDerb 13 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አናሸንፋለን ለእነሱ ትንሽ መሳሪያ ሲያገኙ የ

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 12 дней назад

    💪💪💪💪💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @mekamuhassn3055
    @mekamuhassn3055 12 дней назад

    እዚ ውስጥ እራሳቸውን የሙስሊም እና የክርስቲያን ተወካይ አድርገው የሚንጫጩ ሗላቀሮች ያስቁኛል አሁን እርስ በእርስ እንደምትበሻሸቁት ስመለከት እናንተን ለመጣላት በጣም ቀላል ነው እውቀት የላቹም አትከብዱም ለምን እንዴት ወዴት አታውቁም በዚህ ጉዳይ በዕውቀቱ ስዩም እንዲህ ብሎ ጽፏል👉አረብ እና አፍሪካ ለማጥፋት ጦርነት ኒኩሌር አያስፈልግም ምክንያቱም ዕውቀት ስለሌላቸው መስጊዱ በር ላይ እናንተ ሙስሊሞች እናጠፋቹሀለን የሚል ስትጥል ወደ ክርስቲያኑ ይሮጣል👉ቤ/ክርስቲያኑ በር ላይ እናንተ ክርስቲያኖች እናጠፋቹሀለን የሚል ወረቀት ስትጥል ወደ ሙስሊሞቹ ይሮጣሉ በቃ በ2 ብጣሽ ወረቀት ያልቃሉ የምን ባጀት ማባከን ነው ብሏል ትክክል።አሁን እዚህ ውስጥ ያሉ በቡድንተኝነት የታወሩ ቀንጨራዎች ስመለከት ይበልጡኑ ገባኝ

  • @user-dd9re5nc4i
    @user-dd9re5nc4i 13 дней назад +1

    ተዋጊዋ ግን እስራኤል ናት ወይስ አሜሪካ ???

  • @kassuteklu7228
    @kassuteklu7228 13 дней назад

    Please speak about your country !!!! Really are you journalist ?

  • @user-xs3bs1tc8t
    @user-xs3bs1tc8t 13 дней назад +1

    እስራኤል በንፁሀን ፍልስጤማውያን ላይ እያካሄደች ያለችውን ጭፍጨፋ ፈፅሞ ተቀባይነት የለውም።ሊወገዝ ይገባል።ሆኖም እንደ ሂዝቦላ ያለ የማይናከስ ውሻ እንኳን የፍልስጤምን ህዝብ ሊታደግ አይደለም እራሱን ማዳን የማይችል አይጥ ነው።ይልቅስ ድምጿ ሳይሰማ የምትናደፈው ኢራን ታስፈራለች።

    • @user-tj6jt5fg9s
      @user-tj6jt5fg9s 13 дней назад

      ምን አገባህ የቡዳ ልጅ

    • @user-xs3bs1tc8t
      @user-xs3bs1tc8t 13 дней назад

      @@user-tj6jt5fg9s አንተስ ምን አገባህ??? ሸለምጥማጥ።

    • @AbotaBeleto
      @AbotaBeleto 12 дней назад

      አርፋ የተቀመጠችዉን እስራኤል በጥቅምት 7 ወርሮ ያላቀደችዉን ጦርነት እንድትጀምር ያደረገዉን ሃማስ የማታወግዝ ፍርደገም ድል ...........

  • @AbdellaAli-dg7qi
    @AbdellaAli-dg7qi 13 дней назад +1

    መቸም ያሁዳ ከአለም ሳይጠፍ ሰላም የለም የሁዳ ኢንደጠፍ ፀልዩ

    • @user-rn7ey9jr7d
      @user-rn7ey9jr7d 13 дней назад

      😂😂😂😂አይ ፈጣሪ እነተ ሞቅ ላሽ ቀዘነም ሞስሌሞችም አልጠፉቾህ አነኳን ጀግኖች እስራኤላውያን እስራኤል እደነተ ቀሚስ ለብሳ መተድ መሰላቾህ ሱሪ ነው የታጠቁ። ሞህራን ጭቅላት ነው ያላቸው እደነተ በቀን 10 ግዜ ሽንትቤት አይህዱም ቀዘነሞች ሸታቶች 🤑 ድል ለእስራኤላውያን 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪🇮🇱🇮🇱🙏🙏🙏

    • @AbdellaAli-dg7qi
      @AbdellaAli-dg7qi 12 дней назад

      @@user-rn7ey9jr7d kkkkk ጨረስክ ካላሞቶክ ታያለሀ

    • @user-rn7ey9jr7d
      @user-rn7ey9jr7d 12 дней назад

      @@AbdellaAli-dg7qi😂😂😂😂 አንተም አልሞትህ አነተ መሞት ያለባቾህ

    • @AbdellaAli-dg7qi
      @AbdellaAli-dg7qi 12 дней назад

      @@user-rn7ey9jr7d ሠዲ ኣስተዳደገ ሃይማኖት ኣላባ ሁላ የግዜ ጉዳይ እንጂ መሸነፋቹ ኣይቀሪየ ነው

    • @user-rn7ey9jr7d
      @user-rn7ey9jr7d 12 дней назад

      @@AbdellaAli-dg7qi እማይርባ ሰው ጋር ማዉራት እራሱ ግዜን ማባክን ነው ።😜😜😜😜

  • @askalkedane6069
    @askalkedane6069 13 дней назад +1

    የሚገርመው የቤሩት ሕዝብ አይደግፈውም ምክንያቱም ወታደር ነው እኛን የሚወክልን ነው የሚሉት እሱን የሚደግፉት ሺአ ናቸው ሌሎች የቃወሙታል ።

  • @kayredinsulito1144
    @kayredinsulito1144 13 дней назад +3

    ድል ለህዝቦለ

  • @fullmindmedia
    @fullmindmedia 13 дней назад

    ሲጀመር አለምነህዋሴ ዜና የለውም።
    ዜናውን ለማስታወቂያ ፍጂታ ለመጠቀም ያህል ነው የሚያቀርበው።
    እሷም ዜና ሆና ይችኑ ያህል ደቂቃ የሚያቆያት እያሟዘዘ ነው። ደግሞም በታመመ ጊዜ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ማለቴ ሙስሊም ክርስቲያን ተረባርቦ እንዳላሳከመው የሙስሊሙን ውለታ በመርሳት ሙስሊሞች በእምነታቸው ጉዳይ የሚደግፏትን ፍልስጢምን በመተቸት በተጨባጭ የኦርቶዶክስም ሆነ የሙስሊም ጠላት ለሆነችው አይሁዳዊቷ ሀገር ድጋፍ ሲሰጥ ይታያል። በሀገር ውስጥ ሙስሊሙን ስለጠላህ ብቻ ጠላትህን አትደግፍ!

  • @AbdiHusen-rl4qz
    @AbdiHusen-rl4qz 13 дней назад

    Israel tixefallech

  • @user-pj6yt9ci3m
    @user-pj6yt9ci3m 13 дней назад

    ,ጋሺ አለምነህ ዋሴ ኑርልነ ከሙሉ ጤንነት ጋር

  • @aberhammengstu9052
    @aberhammengstu9052 13 дней назад

    ሌላ ዜና የለም አድል ሁሌ ስለ እስራኤል ደሞ ምትዘግቡት ውሸት 2 0/0 ነው ውነት

  • @user-ol2eb2rb6x
    @user-ol2eb2rb6x 12 дней назад

    አሜሪካ እስራኤልን ካልደገፈች እስራኤል ምንም ናት

  • @user-vb3yn6tu4l
    @user-vb3yn6tu4l 13 дней назад

    ልክ እዳታ ክፍታፍ ነው እስራየር በራሱ አተ የሁዳ 😅😅😅😅😅 አተ እራሱ በዛው እደተኛህ ነው የምትቀር ጉቱ መተፈስ ተስኖህ ነው የምትሞት ክፍታክፍ

  • @user-wz5xp8vv9z
    @user-wz5xp8vv9z 13 дней назад +5

    ክክክክክ እና የማደጎ ልጇን ድሮስ ላትደግፍ ነውዴ 😂 በሷ አቅም እኮ እንዳለች ግልጽ ነው ያለ አሜሪካ ወራሪዋ 0% ነች

    • @user-py5yb9xi7q
      @user-py5yb9xi7q 13 дней назад

      አይይየቀሩት ዘመዶችሺ ተለቀመው ሊያልቁ ነው😂😂😂😂

    • @user-wz5xp8vv9z
      @user-wz5xp8vv9z 13 дней назад

      @@user-py5yb9xi7q ምጽ እሱ ሲያምራችሁ ይቀራል ናዚም ያን ሁላ ወራሪ ገሎ ያው ርዝራዥ አሉ እናንተም ፈላሻዎቹ አላችሁ እንኳን ባለ እርስቶቹ ፍልስጤማውያን ተግባባን

  • @addisaddis6158
    @addisaddis6158 12 дней назад +1

    ድል ለእስራኤል ሞት ላሸባሪው እስላም😅😅

  • @user-pz2ru7ps8j
    @user-pz2ru7ps8j 13 дней назад

    የሊባኖስ ኗሪ የሆነ ሁሉ ያውቀዋል በ2006 ሊባኖስ እንዴት እንደነደደች አሁን ደግሞ ግዜው ሲደርስ ሊባኖስ ቤሩት ትነዳለች ሌላው ሂዝቦላ እያሸነፈ ነው ለምትሉ ጦርንነትን መጀመር አንተን በሚመችህና ቦታ እና በሚመችህ ግዜ ነው ያን ደግሞ ቀኑ በጣም ቀርቧል የሂዝቦላ ደጋፊወች ቀኑን ወደ ኃላ መቁጠር ጀምሩ ምክኒያቱም ቤሩት ልትነድ ቀጠሮ ተይዞላታል ቤሩት ላይ እንገናኝ

    • @tebal678
      @tebal678 13 дней назад

      የወራሪዋ እዝራኤል ደጋፊዎችስ ? ሁሉም የየራሱ ይጥመዋል ፈሱ እሺ ፈሶ

  • @user-jl9ty6gs4b
    @user-jl9ty6gs4b 13 дней назад +2

    ፈሳም አረቦች 😂😂😂

    • @user-us6ld6ln9c
      @user-us6ld6ln9c 13 дней назад

      ማግጊም አውሪ የአይሁድ ገሬድ

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt 13 дней назад +2

    ሄዝቦላም ሆነ ሊባኖስ ወደ ጦርነቱ ከገቡ የፍልስጤም ያህል እንኳ ምንም አይነት እርህራሄ አይደረግላቸውም ከልቢኔን ህንፃ አንድ ወፍራም ፍርስራሽ ከአመድ በቀር አይገኝም
    በኢላማ ካሜራ ውስጥ ከገቡ ወደ ሰባት አመት አስቆጥረዋል ተቀቅለው ሾርባቸው ከተጠጣና ደማቸው እንደ ጎርፍ ከፈሰሰ ሰአታት ተቆጥረዋል
    ሌባኖስ ትምረጥ የማይጠፋ ግን የሚያጠፋ እሳት ወይስ ምድሪቱ ረግረግና ውሃ አዘል ከመኗ የትኛውንም ከባድ መሳሪያ መወንጨፍም ተወንጭፎባትም መቋቋም የማትችል በቀለም ያሸወረቀች መቃብር ሐውልት መሆኗን በመገንዘብ
    እስራኤል ሳትሆን የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር በፈለጉበት መልኩ ሊያስተናግዳቸው ተዘጋጅቷል
    ጌሙ በእሳት ወይስ በጥቁር ፅልመት ደመና ዝናብ ጎርፍ ይሁንላቹ ይላቸዋል
    በእሳት ካሉ ለምድራቸው ቀብር አስፈፃሚና መቃብር ቆፋሪ አያስፈልግም የመምታት ሃቅምም የምት መቋቋሚያ መሰረትም የላትም
    ያላ ስራአ ናኢ ሃማራ ጋቢያ

    • @NetsanetWolde-en9lt
      @NetsanetWolde-en9lt 13 дней назад +1

      ለመሃላ አንድ ሰው ይቅርና አንድ ወፍ አይተርፍም

    • @NetsanetWolde-en9lt
      @NetsanetWolde-en9lt 13 дней назад +1

      እብድ ውሾች ከአገጫቸው ጭገር እስከ ሸለፈታቸው ዋሻ በእሳት ነው ሚላጩት

    • @user-vm2xg9dn7p
      @user-vm2xg9dn7p 13 дней назад

      አንተ ቆምጬ ፈላሽያ 😂😂😂😂

    • @user-vm2xg9dn7p
      @user-vm2xg9dn7p 13 дней назад

      ቆምጬው ማነው እግዛብሔር😂😂😂😂እየሱስ ነው😂😂

    • @demozdeboch4034
      @demozdeboch4034 13 дней назад

      ከጋዛ ያልተማረ መሪ መጠፊያውን እያወቀ ገጥሜ ልሙት ነው መጠፊያው ቅርብ ነው ናስረላ

  • @mikyaslove
    @mikyaslove 13 дней назад

    ቀዳዴ ሽማግሌ አንተ በቅዠት ሸቅል ብቻ