የውጭ ምንዛሪ በገበያ ተወሰነ፣ኢትዮጵያ 10 ነጥብ 7 ቢሊዮን ዶላር አገኘች-የብሄራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህረቱ አሁን የሰጡት መግለጫ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ሊንኮች
    Telegram
    t.me/+tfZYjOsL...
    TikTok
    / lualawi2016
    RUclips
    / @lualawi-2016
    Instagram
    / lualawi2016
    Telegram/Whatsapp/viber
    571-531-5892
    Email lualawi2016@gmail.com
    “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Комментарии • 48

  • @samri1215
    @samri1215 Месяц назад +6

    እግዚአብሔር ያግዝሽ አገራችን 🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 Месяц назад +2

    Congratulations Ethiopia 🇪🇹 👏 ❤️ 💖 💙 💓 🇪🇹 👏 ❤️ 💖 💙

  • @getachewkebede6415
    @getachewkebede6415 Месяц назад +3

    እልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-dh2xd9sk1z
    @user-dh2xd9sk1z Месяц назад +9

    አገራችን ለዉጭ አገር ሽጣችሁ በባንድናት ግልጋሎት እያሳጠችሁ ያለቸው ባንዳዎች አገራችን ኢትዮጵያ ከመበልፀግ ከአሁን በሗላ ማንም የምያቆም የለም እና አገር ለመበተን ከመሮጥ በዕድገትና ሠላም ከመንግሥት ገር ተባብራችሁ ብትሠሩ ምክሬን እለግሳለሁ
    የኢትዮጵያ ዕድገት ማንም የማይቆም መሆኑን ልትረዱ ይገባል ።
    አገሬ ኢትዮጵያ እንኳንስ ደስ አለሽ ደስ ብሎኛ
    ጠላቶችሽ እርር ድብን ይበሉ ።

  • @girmaamen
    @girmaamen Месяц назад +9

    በ BRICS አባላቶች በቅርቡ በሚጀመረው እንቅስቃሴ ምክንያት ዶላር እንደጨው መሟሟቷ ስለማይቀር የመንግስት እንቅስቃሴን ስማርት የቼዝ አካሄድ ብየዋለሁ 💯❤❤

  • @tsehayworku9046
    @tsehayworku9046 Месяц назад +8

    እግዚጨብሔር ይመስገን ሠርተን ለመክፈል ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 Месяц назад +1

    Good luck Ethiopia 🇪🇹

  • @user-rv7mj9bk5c
    @user-rv7mj9bk5c Месяц назад +4

    እልልልልልል

  • @busyline3882
    @busyline3882 Месяц назад +8

    ኢትዮጵያዊ ነኝ ብለሕ ባንዳ ሳትሆን አገርሕን የምትወድ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ደስ ብሎኛልና ደስ ይበላችሁ ሐገራችን ያለጥርጥር በእድገት ጎዳና ላይ ነች ጠላቶቿ እነደ በረዶ ይሟሙ ሐገራችን በሁለም ነገር ወደ ፊት

  • @AddisAbebaBete
    @AddisAbebaBete Месяц назад +10

    ሲሳያችን
    በል ባለሙያ ጋብዘህ በዝርዝር እንዲያስተምሩን ብታደርግልን። አስፈላጊ ከሆነ ከህዝብ ጥያቄ ሰብስብ።

  • @tsehayworku9046
    @tsehayworku9046 Месяц назад +4

    እድሜ ልክ የዘራፊዎችን እዳ ስንከፍል ኖረናል አሁን ተመስገን ነው

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Месяц назад +1

    ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin Месяц назад +3

    ሰላም ሰላም ሲሳይ አጌና 👋👋👋

  • @bilisumamia8196
    @bilisumamia8196 Месяц назад +1

    Well done!

  • @hailuhai3386
    @hailuhai3386 Месяц назад

    Good news for Ethiopians.❤❤❤

  • @dagmegetachew3954
    @dagmegetachew3954 Месяц назад +6

    good news! በርቱ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 Месяц назад +1

    You make my day ABIYACHIN ABIYACHIN

  • @Solo--Solo
    @Solo--Solo Месяц назад

    A big leap in the right direction 🇪🇹✌️

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare Месяц назад +2

    Much better.

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Месяц назад +3

    Viva Ethiopa ❤❤❤❤
    Thank you, Lualawi Media 🦶

  • @peter-f7z
    @peter-f7z Месяц назад +3

    This is truly historic, marking the renaissance of Ethiopia. In Uganda and India, the foreign currency is remarkably stable because of this policy .. This is indeed a reversal of backward and traditional rules and regulations concerning fire and furnace protocols."

  • @FeysaMegersa-gz3we
    @FeysaMegersa-gz3we Месяц назад

    Best

  • @damtewmamo7458
    @damtewmamo7458 Месяц назад +2

    እስኪ ከቻልክ ስለዚህ ጉዳይ ጥናት የሚያደርጉ የተለያዩ ምሁራኖችንን ጋብዘህ ብታነጋገራቸው?

  • @helenmanna4743
    @helenmanna4743 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @etgt1122
    @etgt1122 Месяц назад +1

    Independent economic analysis view in this regard. If you can.

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 Месяц назад

    ሲሳይ ይህ ነገር ምንም አልገባኝም እስቲ ሌላ ግዜ ማብራሪያ ስጥበት

  • @fekerselassiebenti3459
    @fekerselassiebenti3459 Месяц назад

    ጥሩ እርምጃ ትንሽ መንገጫገጭ ቢኖርም በቶሎ ይስተካከላል black market እየረገበ ይሄዳል ለማንኛውም ባለሙያዎች ገለፃ ቢይደርጉልን ቀለል ያለ መረዳት ይኖራል

  • @biniyammengistu-kk2dk
    @biniyammengistu-kk2dk Месяц назад +2

    betam dese yelale black market ertiriawan ena junta neberu misrut selzi dese belognal binse anzerfem ahun beqa

  • @belzel5251
    @belzel5251 Месяц назад

    ከተወሰነ ጊዜ ወዲህ የሉዐላዊ ሚዲያ ፕሮግራም የድምፅ መቆራረጥ አለው ይስተካከል ።

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Месяц назад

  • @belzel5251
    @belzel5251 Месяц назад +2

    እነ ዮናስ ብሩና ግብረ አበሮቹ ለቅሶ ተቀምጠው ይሆን ?

  • @TTS-gs1dl
    @TTS-gs1dl Месяц назад

    The question is why it is late instead of why it has come into force.

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 Месяц назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉 black market ⚫️ bye 👋 bye 👋

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 Месяц назад

    Balegabit hula teregaga

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 Месяц назад

    Elilllllllllll

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 Месяц назад

    Eillllllllll

  • @dabetejah51
    @dabetejah51 Месяц назад

    የድህነት መጨረሻ!!!ስልብ ባሪያ በጌታው ቁላ ይኮራል!!!

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Месяц назад +1

      አንተን የሚመጥንና ባዶንትህን የሚገልፅ ንግግር!

    • @ya411
      @ya411 Месяц назад +1

      ምንም ሳይገባህ የገባህ ለመምሰል ከመሞከር በላይ ባዶነት የላም

    • @fekaduteferra4384
      @fekaduteferra4384 Месяц назад +1

      @@dabetejah51 ምነው አሳዳጊዎችህን ባታሰድብ። ቢያንስ ቃላት በመምረጥ ብታስከብራቸው?! በጣም የታመምክ ይመስለኛልና በእምነትህ እረዳታ ፈልግ።

  • @user-pz5sf6gz5s
    @user-pz5sf6gz5s Месяц назад

    ሰውዬው ራሱ ተፅፎ የቀረበለትን የሚያነብ አሻንጉሊት ነው::

    • @sabamessele8084
      @sabamessele8084 Месяц назад

      Menú ga sianeb ayehew????😅ayii junta

  • @titibiruh186
    @titibiruh186 Месяц назад +1

    ሀገሬ ተሽጣ አደረች