ፋሽን ዲዛይንን የት እንማር ት/ት ቤት እንግባ ወይስ በኦንላይን?ሚስጥሩ ይህ ነው
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- After you attend this video from the beginning to end, you will know Secret about fashion design
Courses
Thankyou Subscribe, Like, Share, Comment for more
#duet #fashiondesigner #usefultips #pattern #dress #clothing #business #howtomake #longdresses #girlsfashionreview
እህታችን በጣም ልክ ነሽ እኔ ኣረብ ሃገር ነው ያለሁት እና 10 ኪሎ የምትመዝን ስፌት መኪና ገዝቸ ከዩቱፕ እያወረድኩ በትርፍ ግዜዬ እየተማርኩ ነው እና በሚገርም ሁኔታ ለውጥ ኣይቻለሁ እና ከዩቱፕ ብቻ መማር ይቻላል ,,,,የኛ ተነሳሽነት ያስፈልጋል
Ewunet new🙏❤
በጣም በቅንነትሽ ተማርኬያለሁ: ትልቅ ትምህርትን አግንቼያለሁ። እኔም ሁለት ቦታ ተምሬያለሁ ከመጀመሪያው ሁለተኛው ጥሩ ግንዛቤ ሠጥቶኛል። ግን አሁንም ብዙ ኮንፊደንስ የለኝም። አሁን ከአንቺ ጋር ለመቀጠል እሞክራለሁ ። መቼም ትረጂኛለሽ።
Ameseginalehu..dear❤🙏የማውቀውን አካፍላለሁ እንደሚጠቅምሽ ተስፋ አለኝ ውዴ🙏❤
Love your wormer opening ❤
😁thank you dear🙏🙏🙏❤
Thank you so much, God bless you and your family. I get the best advice from you. Thanks again.🙏❤️💕
amen yene konjo 🙏❤❤❤
Ienda anekakashign ieko ❤❤❤❤❤❤
😁❤🙏🙏ameseginalehu
Thanks 😘
Thank you🙏❤
Wellcome🎉🎉🎉 belenal
🙏🙏🙏
ወላሂ በጣም ትክክል እኔም እንደዚህ ሁኛልሁ ብሬን እና ጌዜየን በባዶሜዳ ቀር😢😢😢
Ayizon ahunim arefedem🥰🙏🙏
Peri ጀግኒት በርቺልን
Thank you joye🙏🙏
3 wer fashion school temryalehu ena ye 6 werun lemar weys yekrbegn eyalku nbr lewesane seleredashgn amesegnalehu❤❤ ena types of fabric endet mawek endemnchel video betserelen arif nw
አመሰግናለሁ ishi 🙏🙏❤❤❤
Gobezi berci❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you my dear❤❤❤
🎉❤❤❤"keep going
Thank you endiye🙏🙏
👏👏 bravo
🙏🙏🙏
Hi
Tekekel hulum design school malet arif nachew malet aychalem.
🥰🥰🥰
Yen mekar betam naw yewdedkush
Ejig betam ameseginalehu kbret yistelegn bezi ...yemawuqewun lemakafel hulem zigiju negn asteyayetish ejig yaberetal thank you
❤❤❤
❤❤❤
Olayin lay
ሰላም እህቴ ስለቅንነሽ በጣም እናመሰግንሻለን ጥሩ ናቸው የምትዪውን የኦላይን ሊንክ ፖስት በማድረግ ብትተባበሪን ከልብ እናመሰግናለን::
ameseginalehu betam ishi❤🙏🙏
ልክ ነሽ እኔም እንዳንች ነው የገጠመኝ
bizu sewu defro mayinagerew ewuneta new🥰❤
❤❤❤😊😊
❤❤❤
የኔም ገጠመኝ ነው
🙏❤
❤🎉🎉🎉
❤❤❤
ኦላይን የሚሰጥበትን ቻናል ንገሪን
thank you for comment በጣም ብዙ ናቸው በተለይ ለጀማሪዎች ስለዚህ አን ቻናል ላይ በቻ ሁሉንም አታገኝም ሰርች አደራረጉን በደንብ ማወቅ አለብህ ለምሳሌ how to make a dress patt ern for beginers stepe by step ብለህ ሰርች በታደርግ የተለያዩ ሰዎች ቻናል ያመጣልሀል ቀለል ያለህን ገብተህ መማር የዛ ሌላውንም አንተው ነህ ሰርች ማድረግ ያለብህ....
ውይ እናቴ ሀሳቤን የሚጋራ አገኘው 2ትምህርት ቤት ነው የተማርኩት ግን አሁንም ኮንፊደንስ የለኝም
የሚያውቅ ያውቀዋል ውዴ❤🙏
የትኛውም ት/ቤት ግልጽ የሆነ ትምህርት አያስተምሩም...እላይ እላዩ ነው፤ እንዳልሽው ከጠየቅሽም ችግር ነው፤
🙏🙏🙏❤❤❤
He
ሔዋን ፋሽን ዲዛይን መቼም አነሱ ናቸው በሰው ገንዘብ yemichawetut
😮❤🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉❤😮
Betkikil new yalshiw
🙏❤
Zare nw betshin subsicrebe yerakut lafashion tilik enterest alegn pls online course asitamir
ameseginalehu....yaw yemawuqewun bemigeba akafilalehu wude❤🙏
❤❤🎉🎉🎉🎉😮❤️
Wededkush
🥰🥰🥰
ሔዋን ፋሽን ዲዛይን መቼም አነሱ ናቸው በሰው ገንዘብ
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
❤🎉🎉🎉
❤❤❤
ሔዋን ፋሽን ዲዛይን መቼም አነሱ ናቸው በሰው ገንዘብ yemichawetut