🛑 ሞቶ ከተቀበረ ከሶስት አመታት በኋላ ከመቃብር ወቶ ወደቤቱ የመጣው ተአመረኛ ልጅ || seifu on Ebs

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
    / benja-tube-%e1%89%a4%e...
    / binyambekele.tadese
    t.me/benjatube

Комментарии • 191

  • @benjatube
    @benjatube  Год назад +9

    የ ወዝወዝ ከ ambaw ጋር የዩትዩብ ቻናል ሊንክ እነሆ
    ruclips.net/video/KpjzLNHMSPk/видео.htmlsi=uniYJdz7CnsS_qf8

    • @mehamedarega
      @mehamedarega Год назад

      ውሸት ነው

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 Год назад

      ቤንጃችን ክብረት ይስጥልኝ ወንድሜ እናመሰግናለሁ ። ቪዲዮዎቹ እንደሁልግዜዉም አዝናኝ ነበሩ እኔ ግን ግራ ግብት ያለኝ ነገር ቢኖር 3 ዓመት ሙሉ እንዴት ? በርግጠኝነት የቀበሩት ሌላ ሰዉ መሆን አለበት ። ወይም ተአምር ነዉ ።

    • @pace2443
      @pace2443 Год назад

      ወሪኞች ገና በሬ ወለደ

    • @gerageru1388
      @gerageru1388 Год назад

      ኤጭ ትንሽ እንኳን የሰውነት ግብር አይኖርህም ስግብግብ ሆዳም ሶስት አመት ሞቶ ተነሳ ብለህ ትለጥፋለህ ።

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 Год назад +22

    ሞቶ ተነሳ ብቻ ሳይሆን ከመሞቱ በፊት ምን ሆኖ ነበር ስለ አሟሟቱና ስለ አቀባበሩ ዝርዝር ማወቅ ያስፈልጋል የ mass ግድያ ከሆነ ወይ በስህተት ሌላ ሰው ቀብረው ይሆናል ይሄ ከጠፋበት መጥቶ ይሆናል

    • @yourdanos8624
      @yourdanos8624 Год назад

      ሰዉ ዝብሎ ነው የሚወራ

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 Год назад +2

    አይ ዘንድሮ ይሄ የኑሮ ዉድነት አጦዘን እኮ ወገን የሞተና የጠፋን እንኮን መለየት ተሳነን ወይ ጉድ አላህዬ ዘንድሮስ ወይ ዉረድ ወይ ፍረድ

  • @usr66696
    @usr66696 Год назад +5

    ቤንጂ መልካም ሰው ነህ ብዙዎቹን ታስተዋውቃለህ ሁሉም ከአንተ ቢማሩ እላለው
    ሰብስክራይብ አድርገናል በርታ

  • @bekelechkelecha5689
    @bekelechkelecha5689 Год назад

    ጥሩ መልስ ነው የሰጠሀት

  • @emayehiwote3581
    @emayehiwote3581 Год назад +12

    ይሄ ልጅ መሞቱን በምን እርግጠኛ ናችሁ። ሲጠፋባቸው ሞተ ብለው ነው።

  • @user-Ery23456yuio
    @user-Ery23456yuio Год назад +1

    ይሄሊሆን አይችልም ተመሳሳይካልሆነ ኡስታዞችይይቱ

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 Год назад

    I like your answer about the glass bottles

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 Год назад +2

    እና ከሞት መነሳት ብርቅነው እዴ እኔ በኢትዮጵያ ንሮ ውድነት ስንቴ ሞቼ ተነስቻለው በማዳሜቤ ስቃይ ስንቴ ሞቼ ተነስቻለለው ምንም አዲስ ነገር አይደለም ሞቶ ማነሳት

  • @sintayehuyohanes3387
    @sintayehuyohanes3387 Год назад

    ጥሩ ባህል ነዉ ወደ አገራችን ይገባ እኔ ልጄን በዚህ መልኩ ነዉ የምድረዉ እንኳን ሰመን

  • @HulegebTube
    @HulegebTube Год назад +6

    ጌታ ሆይ, ሞቶ ሙነሳት ይሄ ተአምር ነው እውነት ከሆነ 😮😮

    • @yordiwonde
      @yordiwonde Год назад

      እስኪ እኔም ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ🙏🙏🙏

    • @mehamedarega
      @mehamedarega Год назад

      ውሸት ነው

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 Год назад +1

      ወይ መጃጃል ስንት ጅላንፎ አለ

  • @mignotemolla2093
    @mignotemolla2093 11 месяцев назад

    ጥሩ አሪፍ በጠም አሪፍ ነው

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 Год назад

    Lemen tegermachehu allahe kezihe belayi maderge yechelale le fetari kber mesgana yegebaw 🙏

  • @saramia1919
    @saramia1919 Год назад

    Erre ene Alaminimi mini ayente zemeni dersini. 🙏

  • @tzm6910
    @tzm6910 Год назад

    የዛሬ ሑለትሺህ አመት አካባቢ በእየሩሳሌም ይህ ታሪክ ተፈጥሯል። ዘ ጋስፖል ኦፍ ኒኮዲመስ ወይንም ዘ አክት ኦፍ ፒላት ብዙዎች ከመቃብር ተነስተው የቀበሯቸው ሁሉ እስኪገረሙ ታሪክ ተሰርቷል ። መፅሀፍ ቅዱስም ።ማቲዎስ ወንጌል 27፡52 መቃብሮችም ተከፈቱ፥ ተኝተው ከነበሩትም ከቅዱሳን ብዙ ሥጋዎች ተነሡ፤
    53 ከትንሣኤውም በኋላ ከመቃብሮች ወጥተው ወደ ቅድስት ከተማ ገቡና ለብዙዎች ታዩ።

  • @usr66696
    @usr66696 Год назад +3

    ይሄልጅ ተመሳሳይ እንዳይሆን እኔስ አላምንም ቤንጂ የማይሆን ነገር ነው

  • @user-wh2zn8cs5d
    @user-wh2zn8cs5d Год назад

    የልጁ ሌላ ቤተሰቦች የሆኑ መጥተዋል አሉ ተመሳሳይ ነው

  • @zyenbawel6563
    @zyenbawel6563 Год назад

    አላምን

  • @rahealredaye7689
    @rahealredaye7689 11 месяцев назад

    Hi Hi bro thanks for sharing very intersting

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 Год назад

    ትክክል አበሻ ብልቃጥ እንወዳለን የሚገርምሽ ውጭ አገርም ሲኖሩ እንደዚህ ያደርጋሉ በጣም የሚገርም የሚያስቅ ነው

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 Год назад

    ወይኔ አጋይዝት አለም ሥላሴ እጅግ በጣም ይገርማል ጌታሆይ ምንመልክ ይዞመቶ ይሆን አቤቱ ጌታሆይ የመልካም አድርግልን

    • @yordiwonde
      @yordiwonde Год назад

      እስኪ እኔም ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ🙏🙏🙏

  • @saratesfaye5942
    @saratesfaye5942 Год назад

    እመን የእዝግአብሔር ድንቅ ስራ

  • @animallife8337
    @animallife8337 Год назад +1

    ሰው ሁሉ ደደብ ሆኖ የለም!!!!

  • @user-si5yc3nn1k
    @user-si5yc3nn1k Год назад

    ጠፍቶ ከሶስት አመት በኅላ ሊመለስ ይችል ይሆናል እንጂ ሞቶ ከሦስት አመት በኅላ ተነሳ እንጃ አይመስልም

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Год назад

    ይገርማል

  • @HayatNasirGulig-ug9oe
    @HayatNasirGulig-ug9oe Год назад

    አይ ስልጤ ከባድነው አገሪታን ለማስተዋወቅነው ለንኛውም ማየትነው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @lijgirum9253
    @lijgirum9253 Год назад +1

    ውሸት ነው
    ምክንያቱም ከፈጣሪም ከሳይንሱ አለም የማይገናኝ ነገር ነው
    ክርስቶስ ራሱ የ4 ቀን ሬሳ ነው ያስነሳው

  • @addisalemdagne8058
    @addisalemdagne8058 Год назад

    ሰላም እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ሁሉን ያደርጋል ።

  • @woine123
    @woine123 Год назад

    በፈረንጅ የስጦታ ባህል መሳቅማ እንኳን! ያለመሰልጠን ነው የሚመስለኝ ::
    ኢትዮጵያ ውስጥ graduation ተጠርተው ሲመጡ ከ10 በላይ በጣም ትልልቅ ኬክ ይዘው መጡ ::
    ደጋሾቹም ኬክ አዘጋጅተው ነበር::
    የሚገርመው ደሞ ዋጋው አንቱ የሚባል ነው:: ስሙ ብቻ እየተነበበ ሳይከፈት ቆሻሻ ውስጥ ተጣለ ::
    ምናለበት ብሩን ከካርድ ጋር ቢሰጥ?

  • @woine123
    @woine123 Год назад

    ፈረንጅ እቃ ስጦታ እነሱ ከሚፈልጉበት ሱቅ መሆኑን ሲያሳውቁ ከ10 ብር ጀምሮ ነው የሚያደርጉት በጣም ጥሩ ነው::

  • @user-fh4bp2wi3k
    @user-fh4bp2wi3k Год назад +1

    እባካችሁ ሳታጣሩ አታዉሩ ሚዲያ ላይ ያላችሁ!!!

  • @selamhailu7620
    @selamhailu7620 Год назад

    በጣም ብልህነት ነው ባዶ የሆኑ ጠርሙሰዎች ለቅመማቅም ለተያየነገር መስቀመጫ መጠቀም በውጪው አገር recycle ይባላል ።አንቺ ይህ አበሻ መጠቀሙ የገረመሽ ምንም የማታውቂ ያልበሰልሽ የሰለጠንሽ የመሰለሽ ግን እንዲሁ ነገር ሳይገባሽ እንደ ሆንሽ ከልበሰለው አነጋገረሽ መረዳት ቀላል ነው ።

  • @fantahuneshete1535
    @fantahuneshete1535 Год назад

    እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም።

  • @ababamoges4604
    @ababamoges4604 Год назад

    lEGEZABHRE YEMESANEWE MENEME NEGERE YEIEME

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi Год назад

    Halo benja well come 🎉🎉🎉🎉Yemer seweyew moto new yetensaw. Lela chanale lay ayechi betam germogne neber yesergu Teri ema Le sister tesetoate yeguadegnawa serge neber ena eyayen betam new yesakenew endewem men Tez endalgne lengerachu bela hagerbet eyalen begeteru kefele wenfel yemebale ale ande enate lejuane seteder Le sergu sewochi lemusherawa yebet kusakuse gezetew endeyametu yenegerachewale yaw eze American leyete yemeyaregew bezemenaei mengede honor cherashi link askemetew kezerzeru wechi lela setota endatametu 😂😂😂😂😂😂😂 Good job man ✌️ you make me happy thanks more

    • @yordiwonde
      @yordiwonde Год назад

      እስኪ እኔም ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ🙏🙏🙏

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty Год назад +2

    ሰላም ሰላም እረ እውነት ከሆነም እኔም ተስፋ አለኝ እህቴ ተመልሳ ትመጣለች ትዝ ይለኛል እለቱ በደርግ ግዜ ነው እህቴ ታማ አርባ ምንጭ ሆስፒታል ስትደርስ ህመሟ ሳይታውቅ በድንገት ሞተች ለሶስት ቀን መቃብሯ ይጠበቅ ነበር ይህም የሆነው በገጠር ከወላይታ አልፎ ጋምጎፋ ስላም በር የሚባል ትንሽ ከተማ ነው ፣ አንዳንዴ በድንገት ሰው ይሞትና ከተቀበረ ብውሀላ በሶስተኛ ቀን መቃብር ተከፍቶ እሬሳቸው የለም ለዚህም ይመስለኛል የእህቴ መቃብር ለተወስነ ግዜ ይጠበቅ ነበር ይህ ሁሉ የሆነው እኔ ተመልሼ አዲስ አበባ ከተመለስኩ ነው በኢትዮጵያ አቆጣጠር ነው 1980-1983 አካባቢ ነው

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 Год назад

    ስጦታን በተመለከተ ጥሪ መሔድ ካለብኝ እንደ ጥሪው ሁኔታ ሊጠቅም የሚችል ነገር ነው መውሰድ የምፈልገው ብዙ ጊዜ እንደውም የጠሪዬን ፍላጎት በዘወርዋራ አጠናለው እሰልላለው ይህም ካልተሳካ ግን በቀጥታ እጠይቃቸዋለሁ የማትፈልጉትን ነገር ከማመጣ አቅሜ የፈቀደውን የምትፈልጉትን ላግዛችሁ ከብዷቸው እምቢ ቢሉኝ የመሰለኝን ከማምጣት እንደማልቀር ስነግራቸው በቃ ይህን ወይ ይህን ይሉኛል ደስ እያለኝ አደርጋለው

  • @user-df7bk4rc5q
    @user-df7bk4rc5q Год назад

    እረ እባክህ እነዚህ ደቡበ ብዙ ማወራት ይወዳሉ

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b Год назад

    ባህል ሳይሆን የአብርሐም ዘር አለመሆናቸውን እያስመሰከሩ ነው

  • @michaelchristian754
    @michaelchristian754 Год назад

    እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር ባይኖርም ያለ ማረጋገጫ ሞቶ ይሑን ጠፍቶ ይሑን ተቀበረ ምንም ባልተባለበት ጉዳይ ይሕን ያሕል ማነጋገሩ ገርሞኛል

  • @user-ds8kn1de9m
    @user-ds8kn1de9m 5 месяцев назад

    ቤተሰብ ብቻ ይጠራል ቤተሰብ የቤት እቃ ያመጣል ድሮ ነው

  • @user-dq1iy4wf9u
    @user-dq1iy4wf9u Год назад

    በሐይሉ

  • @ahmedhussien7282
    @ahmedhussien7282 Год назад

    ለማመን የሚከብድ ነው መመርመር አለበት

  • @abdulrahmanhabshi2124
    @abdulrahmanhabshi2124 Год назад

    የሆነ ግዜ እኛ አገር አባታቸዎን ለማሣከም ሆሥፒታል ይወሠዶኋቸኋል እና እያሣከሞቸዉ ከሣምንት8 አባታቹ ሙቶዋል ብሎ እሬሣ ይሠጣቸዋል ልጆቹም ተደናገጡ እና እሬሣ ወደመቃብር ከመሄዱ በፊት ለማጠብ ሢነሡ መሥቀል አንገታቾላይ ተገኝ እና እሣቾ እንዳልሞቱ ታወቀ ከደገና እሬሣ ወደ አኪቤት ተወሠድ አባታቾ አገኙ ለነዛ አስከሬን
    ተሠጣቸዉ

  • @ainitu3
    @ainitu3 Год назад

    ለምን መሰለህ? ስጦታ ከሰጠህ ያልሆነ ስጦታ እንዳታመጣ ነው እኔ የዛሬ 26 አመት ሳገባ ምንም ስጦታ አልፈልግም ብዬ ለሁሉም ነገርኩኝ ክዚያ የተጋበዙት 20 ሰዎች አይሆኑም ዘጠኙ የአበባ ማስቀመጫ አመጡልኝ ስለዚህ..........

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 Год назад

    Banja big respect & big love bro ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Год назад +1

    እንደዚህ ሰርገኛልጅ ያሳቀኝነገር የለም አረ ይመችህ ወንድሜ 😅😅😅😅😅😅

  • @Naniya254
    @Naniya254 Год назад

    በሰርጉ ጥሪ ደግሞ በኦሮሞ ባህል እኮ የቤት እቃ የሚያሟላው ቤተሰብ ጓደኛ ነው በፈረንጆቹ አትገረሙ ከብፌ አልጋ ቁምሳጥን ምጣድ አቅሙ የቻለውን መዘፍፍዘፍያ ብረት ምጣድ አይቀርም😅😅ሲያዝገዙ የምር
    አማራ ክልል ደግሞ ወስከምቢያ ይዞራል ሰርጉን የታደመው ጠቅላላ ይጥላል እንዳቅሙ

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @saramia1919
    @saramia1919 Год назад

    Like nw hulemi endezhi nw.. Ye kirbi ye hone telki ika yegezale... Yegermegni imeli mhonu new.

  • @user-dk9hy7ni1l
    @user-dk9hy7ni1l Год назад

    Fetariye hoy bewnet betam yigermall teamir new yihe ayimroye lemekebel kebedw

  • @tigestdagnachew3945
    @tigestdagnachew3945 Год назад

    አረብ ቤትም ታጥቦ ይቀመጣል ውዴ አይግረምሽ እስኪ አረቤት ገብተሽ እይ የሚጣል ጠርሙስ የለም ታጥቦ ይቀመጣል

  • @user-sg5dw3lz1t
    @user-sg5dw3lz1t Год назад +3

    የሞተሰዉ አይነሳም በፍፁም ከሞተ ሰዉ ተመልሶ ወደ እዱና አይመጣም 😢

    • @yordiwonde
      @yordiwonde Год назад

      እስኪ እኔም ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ🙏🙏🙏

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 Год назад

    በትክክል ሞቶ ሲቀበር የሚያሳይ ነገር ማረጋግጫ መኖር አለበት

  • @ennanakassa6438
    @ennanakassa6438 Год назад

    የጃን ይስጣት

  • @user-vv9is3yi6f
    @user-vv9is3yi6f Год назад +1

    ድራማ ነዉ ማይመስል ነገር ሩ

  • @heyriamaar4615
    @heyriamaar4615 8 месяцев назад

    gra tegabahu

  • @naolgetu807
    @naolgetu807 Год назад

    100% የእግዚአብሔር ሥራ አይደለም።

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 Год назад

    ከናቶቻችን የወረስነው ነው እቃ አለመጣል ጥሩ ነው እኮ ታዲያ በርበሮ ሽሮ ምናምን ይቀመጥበታል

  • @fatiafatia7420
    @fatiafatia7420 Год назад

    Alamnim

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 Год назад

    ክመቃብር ከሆነ ምቃብሩን ማሳየት ኣለባቸው ወይም የትቀበረ እለት ምናልባት ትነስቶ ሌ ላ ቦታሄዶ ኖሮ ይ ሆናል በደንብ መጣራት ኣለበት ኣንዳንድ ሰው ምክንያቱ ባይገባኝምከረጅም ሳት በሃላ የነሳሉ የዚህም ልጅ መሞቱን ኣረጋግጠው ነው የቀበሩት?

  • @tarekegntazebew4477
    @tarekegntazebew4477 Год назад

    Muto new tefto ke 3 amet behuala yemimetaw. Kededa new

  • @tigistaffine2546
    @tigistaffine2546 Год назад

    Ewinet yeminager sew ayitifa, yihe athlet Egziyabiher yibarikew! fitih letebeday!

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome8793 Год назад

    እንዴ ታዲያ ፖሊሶቹ ተመልሶ እዳይሄድ እየጠበቁት ነዉ በደብ ጠብቁት የሞቱት እዲመጡ እንጅ እንዲመለሱ አንፈቅድም

  • @hana.t12345
    @hana.t12345 Год назад

    Yezy lej beteseboch ke 2 bota newe yemetut . 1gnaw beteseb moto tenesa yemilu . 2gnaw beteseboch lejachen teftoben agegnenew alu . 2 beteseboch temesasay lejoch alachew. Selezy ligbabu alchalum

  • @fatiafatia7420
    @fatiafatia7420 Год назад

    Wishat new tamasaslobachew new

  • @danileteffra3573
    @danileteffra3573 Год назад +1

    ከሞተ በሶስት አመቱ ተነስቶ መጣ ቤቱ አሪፍ ግጥም ነዉ😂😂

    • @user-hx1pm4rh9n
      @user-hx1pm4rh9n Год назад +1

      ዘመገረም እኮ ነው😂😂😂እንኳን ስጋው አጥንቱም አይኖር 3 አመት

  • @jarssoobettoo7972
    @jarssoobettoo7972 Год назад

    ወይ ዘንድሮ የሚል መዝሙር ነበረ ልበል?!😂😂😂😂

  • @eyobm6809
    @eyobm6809 Год назад

    እግዚአብሔር ሞቶ የተነሳው 3ተኛው ቀን ነው አሁንስ አበዛችሁት ደፋር

  • @user-orthodox.mkghaa
    @user-orthodox.mkghaa Год назад

    መደብ ገተመጅ ሚል የመምሂር ተስፋየ ኣበራ ትምህርት ብትከታተሉ ነገሩ ይገባቹል ገብጃቹው ኣለው

  • @zewdugirma5808
    @zewdugirma5808 Год назад

    አሜርካ ላይ የሚኖር አበሻ በተለይ ቤቢ ሻዎር ዝርዝር መስጠት ጀምረዋል

  • @user-zz7bt8jz9c
    @user-zz7bt8jz9c Год назад

    Yhe getaba Gere Cele alewdeme eresanew leza new

  • @yoyeyemariamlij2006
    @yoyeyemariamlij2006 Год назад

    እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል ሶስት አመት አይደለም ሌላም ትልልቅ ተዓምራት ለእግዚአብሔር ብቻ የተቻሉ ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @manarsoud4147
    @manarsoud4147 Год назад

    እኔ በፍጹም አላምንም

  • @selamhailu7620
    @selamhailu7620 Год назад

    የጉሎ ዘይት ለእራስ ድርቀት ጥሩ ነው አና ለፎሮፎርም ያጠፉል

  • @ethioeri1550
    @ethioeri1550 Год назад

    Ere ebakachu mejemeria bedenb hunetawun ataru

    • @yordiwonde
      @yordiwonde Год назад

      እስኪ እኔም ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ🙏🙏🙏

  • @hana.t12345
    @hana.t12345 Год назад

    Yetekwberew lej lela lej yehonal. Memeremer alebet . 1 sewe kemote sewenetu yefersal

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Год назад

    እሄ ውሸት ነው ምክንያቱም አይኑእንዳለ ጆሮው ምናምን አፈር አልነካው ' እሄልጅ ተሰርቆ መልሰውት ነው እንጂ ሊሆን አይችልም አያሳምንም መቸም በፈጣሪ ተሰፋ አይቆረጥም ሊሆንም ይችላል.

  • @mekdesmolla4500
    @mekdesmolla4500 Год назад

    ወደ ወሎ አደየር ይባላል ለሠርግ የሚሰጥ ብር ሞሰብ ይቀመጥና ፀሐፊም አለ

  • @user-vd9wg1wl3v
    @user-vd9wg1wl3v Год назад

    wedajocha tekebeluw ye allah sera bemekeneyat nw

  • @yonasalemshet3658
    @yonasalemshet3658 Год назад

    ፎረፎር ለምትለው መፍትሔ ጠዋት ጠዋት በትኩስ ሽንት ለ15ቀን ታጠበው ።።።።

  • @user09615
    @user09615 Год назад

    Minim aligebagnm moto mekeberun min yahil ergtegna nachu tefto koyito endehones yihe wushet newu

  • @merbarr1645
    @merbarr1645 Год назад

    እንዲሕ አይነት ወሬ አይገባኝም! ልጁ ሲታይ ኦትስቲክ ያለበት ይመስላል
    1 በምን ነበር የሞተው?
    2 የት ነበር የተቀበረው?
    3 ሲሞት በአይናቸው አይተዋል ወይስ አስክሬን ነው የመጣላቸው?

  • @feritateddy7179
    @feritateddy7179 Год назад +1

    Zare andegna negne le commentu bini like etebekalew kante

    • @benjatube
      @benjatube  Год назад +1

      በሚገባ

    • @yordiwonde
      @yordiwonde Год назад

      እስኪ እኔም ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ🙏🙏🙏

  • @user-xl8zo6pr9f
    @user-xl8zo6pr9f Год назад

    beyetignaw ketema indayew irigitegna aydelewum ine ihen lij awukalew alimotam wushet new.

  • @user-hk2cp4jw6e
    @user-hk2cp4jw6e Год назад

    Wushat new

  • @mignotemolla2093
    @mignotemolla2093 11 месяцев назад

    እነሚልካው እንዴ ክክክክክክ የማይሆነውን አአአአ

  • @sintayehuyohanes3387
    @sintayehuyohanes3387 Год назад

    ፎረፎር የቆዳ ድርቀት ነዉ የፀጉር ዘይት አፍስስበት አታቅለሽለሸን የወንድ ፎረፎረ በሌላ ሰዉ ላይ

  • @mamekiduse
    @mamekiduse Год назад

    እረ ቤጃ ዱባይ ለቅሶ ቤት ካርቶን ቢራ ቦቮድካ ነውንጨዋታው

  • @misrakasfaw
    @misrakasfaw Год назад

    😂😂😂😂😂 ቤንጃ ምርጥ

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 Год назад

    🙏🙏🙏

    • @yordiwonde
      @yordiwonde Год назад

      እስኪ እኔም ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ🙏🙏🙏

  • @muembetmuembet7052
    @muembetmuembet7052 Год назад

    Saymot new yekbrut🤔

  • @fasikaadugna
    @fasikaadugna Год назад

    አረ ብሮ ሱማሌ ክልል ጅጅጋ ሱማሌዎች ሲያገቡ ከሙሽራዉ መኪና ቡሀላ ፒካፕ መኪና አለ የቤት እቃ በስጡታ ይገዛል ተጭኖ ከሴቷ ጋር አብሮ ይገባል

  • @Naniya254
    @Naniya254 Год назад

    🤔እረ ባክህ ልጁ የሞተው አይደለም
    ይሄ ሌላና ከቤተሰብ የጠፋ ነው ጭራሽ ሙሉ በሙሉ አምነህ ርዕስ አደረከው🤨 እረ እያስተዋልን

  • @user-le2bh4qc9k
    @user-le2bh4qc9k Год назад +1

    እረ እባካችሁ እኔ አላምንም ይህን ነገር በጭራሽ።በጭራሽ አላምንም ደሞ ቀርፀው ዩትበሮች የሚያስተላልፉት ናቸው የሚገርሙኝ ሰው ውሸት ሀሰት ነገር ይተላለፋል

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanew Год назад

    የተቀበረው ሰው ሌላ ሰው ነው ? መቃብሩ የት ነበር ?

  • @user-kv3om5ol1c
    @user-kv3om5ol1c Год назад

    በአጠቃላይ ዉሽታም ሰውችን ነው ያቀረብከው ምንም የሚገርመን ነገር የለውም ውሸታም ሰዎችን አታቀርብብን 3መቶ ተነሳ ያልከውን እሱን ምንም አልለውም ያንተማመን ነው አዲስ ነገር የሆነብን

  • @meharimelese8795
    @meharimelese8795 Год назад

    ሞቶ አለልተነሳም
    ታሪኩ ሌላ ነው

  • @senaitgenatu8069
    @senaitgenatu8069 Год назад

    There is a duty to know in the Land of Israel something that when getting married all people are invited to bring money in an envelope to the bride and groom. This is the culture of Israel or if I am not mistaken Eritrea too.

  • @selamhailu7620
    @selamhailu7620 Год назад +1

    ይህን የአንድ ብሩ ላይ ያለውን እባካችሁ አይኑን ማየት በጣም ያስፈራል። ነቡሱን በሰላም ትረፍበት ተውት