Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መምህርዬ በእውነት በመንፈስ ቅዱስ የምትመራ እውን የመንፈስ ቅዱስ አንደብት ነህ ብዙ መምህራኖችን አይቼ ስንገዳገድ ቀጥ የምታደርገኝ ሁሌም መገኛክ የመንፈስ ቦታ ነው ሁሉንም መምህራኖችን እንዳተ በአንድ ልብ በአንድ ቦታ ፀንቶ የሚኖር የመንፈስ ቅዱስ ማደርያ ልብ ያድልልን አሜን ለሁላችን ያድለን ቃል ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
Amen!🙏
ጥሩ ገልፀሽዋል በጣም!!
በጸሎትሽ አስቢዉ 🤲
@@janetkassay2555 አግዚአብሔር ይመስገን ተበረክልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
ቃለህወት ያስማልን. እግዛብሔር ተዋህዶ እንድሆን ስለመረጠኝ እግዛብሔር ይከበር
ሁላችንም ኦርቶዶክሳውያን ይህን በዓል ከዘፈን ከጭፈራ እና ከስካር ወጥተን እንድናከብረው ይገባል እኛ ተምረናል ሌሎች ባለማወቅ እንዳያደርጉት ደግሞ መልዕክቱን ሼር ማድረግ ያስፈልጋል 💜🙏
መስቀል ሓይልና መስቀል ቤዛናመስቀል መድሓኒ ነብስናመስቀል ፅንዓትናአይሁድ ይክሕድዎ ንሕና ግን ንአምኖ ስለዝአመናዮ ብመስቀል ንድሕን ኢና🙏❤
የእኔ እንቁ መምህሬ አንተ በኔ ዘመን ስላለህ ደስተኛ ነኝ በጣም የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በጣም ብዙ ነገር ተለውጫለሁ በትምህርቶችህ በቤቱ ያፅናህ ዘመንህ ይባረክ 🙏
እኔም እግዚአብሔር ይመስገን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን መምህርችን
መምህሬ💙 መስቀል ሀይላችን ነው ሀይላችን መስቀል ነው መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋልን ያመነው እኛም እንድናለን ድነናልም ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ተዋህዶ መሆኔ ሳስብ ይደንቀኛል ተመስገን አምላኬ እንዚህ በሁሉ ፀጋ የተሞላ መምህር ስለሰጠኸን ክብሩን ሁሉ ላንተ ይሁን እውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሬ 🥰❤️❤️❤️🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያት ያውርስልን
=
አሜን አሜን አሜን
እስከ ዛሬ ድረስ የመስቀል በዓል ትርጉሙ አላውቅም ነበር ግን ሁል ግዜ ሲደርስ አይምሮዬ ይጠይቀኝ ነበር ዛሬ እግዚአብሔር ፈቅዶ ባንተ ስለተመለሰልኝ አምላኬ አመሰግናለው በእውነት ቃል የለኝም ስለ ሃይማኖቴ ምንነት እንኳን ዘንድሮ ነው አይኔን የገለጥኩት መምህራችን ብቻ እድሜ ይስጥህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤️🙏ስለምትሰጣቸው ትምህርቶች ብዙዎች ከጨለማ እንወጣለን በተለይ እኔ ሃይማኖቴን እንድወድ እንድጸልይ እንዳውቅ አድርገህኛል እግዚአብሔር ይባርክህ ድንግል ትጠብቅህ ❤️🙏
ለኔ ለደነዙ ከገባኝ እውቀት ላላቸው ደሞ አሰብኩት 🙏🙏 ዕድሜ ጤና ይስጥህ የቤተክርስቲያን አባቶች ፀሎት ካንተ ጋር ትሁን
Rasen mesadebem sedeb nw
ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር። በዚህ ዘመን፡ አንተን እና፡ እንዳንተ ዓይነት ዘመኑን የሚዋጁ መምህራንን ያስነሣልን የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን።
አቤት መታደል እውነት ከዚህ በላይ እውቀት ጥበቡን ይግለፅልህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
ኣነ ብጣዕሚ የ ዝኮርዕ ባእካ እንቃዕ መምህርና ኮንካ ህድእ ዝበልካ ደስ ትብል መምህር ዕድመን ጥዓናን ይሃብካ እግዛብሄር ይባርክካ ሄኒ ሓወይ
እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ መስቀሉ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን ዲቆን ሄኖክ ሐይሌ ቃልሂወትን ያሰማልን እረዝም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥልን አሜን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። አስበ መምህራንን ያድልልን ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ።እጹድ ድንቅ ትንታኔ ነው።
መምህር ዳቆን ሄኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም ዕድሜ ይስጥልን እኛ ጆሮ ዳባ ልበስ አብዝተን ነው እንጂ አንተና መሰል መምህራን ብዙ ጣራቹ ደከማቹ እኛ ፍሬ እንድናፈራ አፍቃሬ ሀጣን ክርቶስ ኢየሱስ በቸርነቱ ይታደገን አሜን።
አሜን አሜን አሜን ቃሐህይወት ያሰማልን ውድ መምህህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን ለጠያቅው ወንድማችንንሜ ቃለህይወት ያሰማልን የመስቀሉ ሀይል ሁላችንንም ይጠብቀን
Amen🙏💓
Thank you May God blessed you all 🙏🏾🇲🇱
የእኔ ዉድ መምህሬ አንደበትህ የማይጠገብ ጸጋውን ያብዛልህ ቃል ሕይወት ያሰማልን ጥያቄ አቅሪያቢያችንም እናመሰግናለን 🙏
መምህር የተዋህዶ አርበኛ የእኛ እንቁ ቃል ህይወት ያሰማልን ስብከት አገላለፅ የተለየ ግሩም ነው እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋ በጤና ባበቱ ያቆይልን ❤✝️
እውነት መታደል እኮነው ኦርቶዶክስ መሆን እኜ ደንቆሮ ሆን እንጂ እግዚአብሔር ሆን ሰው አድርገኚ እባክህ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በየ ሳምንቱ እንደዚህ ብታስተምሩን
ኣሜን ቃል ህይወት የስምዓልና ሓውናን መምህርናን ዲ.ሄኖክ እግዚኣብሔር ጸጋኡ ትሕትናኡን ይዓድልካ፥ ብሓቂ ንልቢ ዘረስርስ ብዙሕ ትምህርቲ ዘስተምሃርካና...ስለ ቃሉ እግዚኣብሔር ይመስገን...በረኸት ናይ ቅዱስ መስቀል ይሕደረና ❤✝🙏🏽🇪🇹🇪🇷
አፈ ንብ መምህሬ ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ። ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ያድልህ እንኳንም የተዋህዶ ያደረገህ ።ዘመንህ ይባረክ
ድንቅ ነው መምሕራችን ፣ ያለነውን የሚያጸና ከተዋሕዶ በአፍአ(ውጪ) የሆኑትን በፍቅር ወደ እውነተኛይቱ እምነት የሚመልስ ቃለ መጠይቅ ነው ።
እግዚአብሔር ይመስገን ጥያቄዎቹም መልሱም ወሳኝ ነው:: እግዚአብሔር ይጠብቅህ:: አርጋኖን ሚዲያም በርቱ ::
ቃል ህዮት ያስማልኝ መምህራችን, ለዚህ ዝምን የምትመጥን ምርጥ ምምህራችን ነህ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ።
የዘመናችን ሊቅ ፀጋው ይብዛለት
መምህሬ የመንፈስና የነብስ መድሐኒት የሆነውን ትምህርት ስለ አስተማርከኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ እጅሜቅን ያርዝምልን ።አሜን አሜን አሜን
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ማስተዋል ሰጥቶ በእምነታችን ያጽናን
የኔ ዕንቁ መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!ጠያቂዉ ወንድማችን እርጋታህ አጠያየቅህ እጅግ በጣም ደስስ ይላል ተባረክልኝ❤❤
ክርስቶስን የምናመልክ ከሆነ የሱ የሆኑትንን በሙሉ ቅዱስ መስቀሉንን እናከብራለን እንወዳለን።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ እርጅም እድሜ ኑርልን
መምህር ለሁላችንም ወቅታዊና ጥሩ ትምህርት ነው ኑርልን ፀጋዉን ያብዛልህ
ማርያምን በህይወቴ ማንንም ታዋቂ ሰው በአካል የማግኘትም ሆነ አብሮ ፎቶ የመነሳት መሻት ኖሮኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ታዋቂ ብቻ ሳይሆን አዋቂም የሆንከውን ውድ መምህራችንን በአካል የማግኘት ፍጹም ፍላጎት ያደረብኝ❤መምህራችን ዲ/ን ሄኖክ ሐይሌ የማንንም እምነትና የእምነቱን አራማጅ በመዝለፍ በማሾሞር ጊዜ የማያጠፋ፤የሚናገረው ሁሉ የሚደመጥለት፤እየናፈቀን ወንጌሉ የሚያልቅ፤እየሰበከ ውሎ ቢያድር የማያሰልኝ ጥኡም ቃል ተናጋሪ፤አስተማሪ ህይወት ያለው ድንቅ የተዋህዶ አርማ👈የሆነ እጅግ አብዝተን የምንወደው የምንሳሳለት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነው❤እግዚአብሔር እንደ ሌሎቹ ከመሰናከል ጠብቆ ከዚህ በላይ ቤተ-ክርስቲያናችንን የሚያገለግልበት እድሜ ከጸጋ ያድልልን🙏ከውብ አንደበትህጋ ሺ አመት ኑርልን በርታልን👌ስላንተ የአባቶቻችን አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን
ግሩም ነዉ መመህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን!
አሜን አሜን አሜን መህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ጠጋውን ያብዛልህ እኛም የሰማነውን በልባናችን ይደርብን አሜን
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ አዎ መስቀል ሀይላችን ነዉ መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነዉ አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነዉም በመስቀሉ እንድናለን ድነናልም እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን !!! ስለ መስቀሉ ላመነው ለኛ ድነናል ክርስቶስ በመስቀሉ ሰይጣንን አስሮልናልና !!! እመቤቴ ለኔ ሁሉ ነገሬ መጽናኛዬ ትምክህቴ ናት !!! ቀ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሃይለ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን
ድንቅ ትምህርት ለሁላችን መልስ የሆነ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን💚💛❤️🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሠማልን🙏 እመብርሐን በድሜ፣በጤና፣በፀጋ፣በበረከት ትጠብቅልን🙏
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን በዕድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት መምህሬ አንደበትህን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ይባርክ ተባረክልኝ ጠያቂው መድኃኔዓለም ይባርክህ ❤🙏
መምህር ቃለህይዎት ያሰማልንመልካም ልብ ያለው ሁሉ ሊሰማውይገባልመስቀል ሃይላችን ነው ሃይላችን መስቀል ነውየሚያፀናን መስቀል ነውመስቀል ቤዛችን ነውመስቀል የነብሳችን መዳኛ ነውአይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነው እኛም በመስቀሉእንድናለን ድነናልም፡፡
መምህሪ እንደው እምትወዳት ድንግል ማሪያም ናት እንደበትህን እምትጠቀምበት ትምህርቶች ሁሉ የነፍስ መድኃኒት ናቸው እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የተዋህዶ እንቁ
መምህሬ ቃል ህይወት ያሰማል በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው🙏❤ እንኳን አደረሳችሁ
በኡነት ቃል ህይወት ያስማልን ደስ እሚል ት.ት ጸጋዉ ያብዛላቹ እግዚአብሔር አምላክ መምህራችን✝️
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህሬ በእውነት የዚህን ዘመን የዋጀ የቤተክርስቲያን ትምህርት በሚገባን መንገድ የምታሳይበት መንገድ ልዩ ልዩ ነው ጸጋውን በረከቱን ያበብዛልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
አሜን አሜን አሜን! በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ውድ መምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ የቅዱሳን ፀሎትና በረከት አይለየህ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልህ።
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!! እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርህ !!! ብሩክ ሁን
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በረከታችሁ ይደርብን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለሁሉ መልስ አላት
መናፍቃን አተውት አይደለም ቃልን የሚያጣሙት የምፍቅና በሽታ ተጠቂ ሰለሆኑ እንጂ! መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን!
አሜን፫ቃል ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን🙏❤
መምህር ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ የስጥልን
መምህራችን ቃለ-ሕይወት ያሰማልን በወጣትነት የሠመረውን የአገልግሎት ዘመንኽን ይባርክ።ነገር ግን ይቺ "ለመስቀልከ ንሰግድ ኦ ሊቅነ ወለትንሣኤከ ቅድስት ንሴብሕ ኵልነ።" ቅዱስ ያሬድ በጾመ-ድጓ ድርሰቱ ገጽ 211።ተብሎ ቢስተካከል ምክንያቱም ወለትንሣኤከ ቅድስተ ንሰብሕ ... የሚል የለምና!!!
እርማትዎ ልክ ነው:: እዚያው ንባቡ ላይ ለማረም ሞክሬያለሁ ዜማው ላይ ነው ያላስተዋልሁት:: ያክብርልኝ::
አርጋኖን ሚዲያዎች በጣም ወሳኝ እና አስፈላጊ ጥያቄዎች ናቸው እናመሰግናል።አንድ አስተያየት አለኝ በርእስ አሰጣጡ ላይ ውውይይቱ ስለመስቀል መሆኑን ቢገልፅ ወይም የመጀመርያው ርዕስ ቢሆን ስለመስቀል ሚጠቁም ቢሆን በጣም ጊዜያው ስለሆነ ብዙ ሰው ከፍቶ ለማዳመጥ ይጋብዘዋል ተደራሽነቱ ይጨምራል።ለምሳሌ እኔ ዲያቆን ሄኖክ facebook Page ላይ አይቼው ርዕሱም የመስቀል ውይይት ስለሚል በሃላ ለማየት save አርጌው ስመለርስ ርዕሱ አስር ጥያቄዎች ሲል የተቀየረ መስሎኝ ነበር እናም ከዲያቆን ሄኖክ ፔጅ ነው ድጋሚ የከፈትኩት።ባጠቃላይ የአሁኑ ርዕስ ውስጡ ያለውን ነገር አያመለክትም ተደራሽነቱንም በጣም ይቀንሰዋል።ከበአል በፊት እና ይሄን ሰሞን የመደመጥ እድሉን ከፍ ያረገዋል ስለመስቀል መሆኑ ቢገለፅ።ለብዙ ሰውም ለመላክ ለማዳረስም ይረዳናል ገላጭ ርዕስ ቢሆን።አመሰግናለው
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ቃልህ ግሩም እንደ ወትት የምጥም ረጂም እድሜ ጤና ከድርብ ድርብ ፀጋ ጋር ያድልልን መምህር ሰምቼ የማልጠግብ ቃልህ በልቦና ሰሌዳ ላይ አምላክ ቅዱሳን ይፃፍልኝ እዚህ ቤት አድስ ገቢ ነኝ መምህርን አይቼ ነው የመጣሁት ውድ የተዋሕዶ ልጆች እንደዚህ አይነት የተዋሕዶ ሚዲያ የኛ ሚዲያ ሳብስክራብ በማድረግ እናበረታታ ሼር እናድርግ 👏
Betam des yemil channel new. Beqidase saat yeminebebu wengelat bemesmat nbr yagegnehut yhen channel. Betam new des milew legna zemen beteley.
መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ይስጥልን በእውነት ልብን ሰርስሮ ነው የሚገባው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን በረከትን ያድልልን ማስተዋልን ያድለን ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን የላክልን የመስቀሉ ጌታ አሜን
መምህረ አንተ የዘመናችን ቅድስ ዮሀኒስ አፍወረቅ ነክ እሺ አመት ኑረልን 🥰🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን !!!
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ... 💚💛❤🙏
መምህራችን ቃለህይወት ያስማልን ፀው ይብዛልን ለኛ ለምናምን በመስቀሉ ላይ የፈሰውደሙይድናል ድነናልም!!!
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ረብኑ የአግልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ♥️🕊️👏👏
ይህ ጥያቄና መልስ አይደለም ለማያምኑ ለኛ በስም ኦርቶዶክስ ለሆነው ሁሉ ነው የሚሆነው ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ።
እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ መስቀሉ የተዋህዶ ልጆች ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት ግሩም ትምህርት ነው ጸጋውን ያብዛልህ መምህር
ለወድማችን ዲያቆን ሄኖክ የክርስቶስ ጸጋ ይብዛልኸ በቤቱ ያጽንኸ ቃለ ሕይወትን ቃለ በርከትን ያሰማልን ❤❤❤🌻🌻🌻 ለኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን 🤲❤❤🌻🌻
መምህራችን ዲያቆን ሔኖክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ።
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ያድልልን ኑርልን🙏
መምህራችን ትምህርቱን ቀለል ባለና በሚገባን ምሳሌ ስለሚያስተምረን በቀላሉ እንድንረዳ አስችሎናል። በተለይ የመምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ጠለቅ ያለ እውቀት እኛምን በንባብ እንድንበረታ ማነቃቂያ የሚሆን ነውና መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
በትክክል በዚህ እስማማለሁ መዝፈን የሚፈልግ ይዝፈን እንጂ እግዚአብሔር አይጠላም ማለት የለብን ከመንፈሳዊ ውጪ ነዉ ለእግዚአብሔር የሚወክል አደለም አንድ አንድ አባቶች ባህላዊ ከሆነ ሃጥያት አደለም ዘፈን 2 አይነት አለ ወደ ዝሙት የሚወስድ እግዚአብሔር የሚያሳዝንና ደስ የሚል የሃገር ባህሊ አለ ሲሉ ነበር ለማመን ይከብዳል
የህይወትን ቃል ያሰማልን። በበረከት ይጠብቅልን በሃይማኖት ያፀናክ ዘን ፀሎታችን ነው።
አሜን 🙏🌻አሜን 🙏🌻አሜን 🙏🌻ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🙏🌻
መምህር የህይወት ቃል ያሰማልን ፀጋው ይብዛልህ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ይለየያል ያንተ ትምህረት
በእውነት መስቀልን ምን ያህል ማክበር ማሰስገን ተግባሉን ገልፀህልናል ቃለ ህይወት ያሰማልን ።እኛንም ሰምቶ ከመጥፋት ይሰውረን ከኛ ወገን ካልሆኑ መስቀልን ክብሩ እና ተግባሩ ላልገባቸው ይህን ትምህርት ሰምተው ልቦናቸው መመለስ እንዲችል ፀሎቴ ነው ።
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ የአገልግሎት ዘመንህን የርዝምልን።
ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ድንቅ ት/ት ነው የሰማነው በሉቦናችን ያሳድርልን አሜን 👏👏👏 አና መምህራች የብርሃን አናት የሚል መፅሓፍህ አንዴት ነው አማገኘው ሳውዲ ነው አምነሮም በጣም አምፈልገው ስለ ሆነ ነው ይቅርታ አምታቁት ንገሩኝ🤲🤲🤲
ኣሜንንንንንን 💠💠💠መምህር እግዚኣብሄር ኣምላክ ቃል ሂወት የስማዓልና ኳዕ ናብ ብርሃነ መስቀሉ ብሰላም ኣብጽሓና መምህር ዘመን ኣገልግሎትኩም ይባርክ እግዚኣብሄር 🙏🏽💠🕊💐🕯❤ዘስተውዕል ልቦና ይዓድለና ዳ ረኣና ከም ዘይራና ዳሰማዕና ከምዘይሰማና ንጓዓዝ ኣሎና 😭
ስወድህ እግዚአብሔር በፀጋው ያኑርልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
Qa
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህራቺን እናመሰግናለን ለሁላቺንም ትምሕርት ሆኖናል የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በውነቱ ነብስን እሚያለመልም ትምርት ነው እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያኑርልን
ተባረክ አቦ መድሃኔአለም ይጠብቅህ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ አንተ ታስፈልገናለህ😍
ቃል ህወሃት ያሰማልን የእኛ እንቁ መምህር
ቃለ ህወሃት 😂😂😂
ቃልሂወት ያሰማልን መምህሬ እንኳን አደረሰን አደረሳቹ ለብርሃነ መስቀሉ 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም ያገልግሎት ዘመንን ያድልልን ለሁላችን ማስተዋሉን ያድለን ይህን የመሰለ ታላቅ በአል በመብላት እና በመጠጥ እየጨፈርን ሳይሆን ልኡል እግዚአብሄርን እያመሰገንን ሊሆን ይገባዋል፡፡
መምህር በእውነት የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን
መምህር አንተ እኮ ትለያለህ አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን
በእውነት መምህሬ ቃል ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙌 መልካም የመስቀል በአል ይሁንልን ለመላው ህዝበ ክርስትያን ።🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻
መምህራችን እድሜና ጤና ከመላ ቤተሰቦችህ🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን !! የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን !!! አርጋኖ ቲውብ ተባረኩ!!!
እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን አሰበ መምህራንን ይክፈልልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልብ የሚያሳርፍ ትምህርት ።
በውነት ለመምህሬችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለሂወት ያሰማልን ከመሰቀሉው በረከት ረድኤት ያሳተፈን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን🌹🌹🌹🌹🌹
እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለብረሃነ መስቀሉ!! ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን
አሜንአሜን አሜንአሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
ለመምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በቤቱ ያቆይልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋውንያብዛልህ መምህራችን በርቱልን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌼🌻🌼🌼🌻🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌷🌷🌷🌹🌷🌹🌷🌷🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ልዩ ነህ በእውነቱ ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ እግዚኣብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ።በጣም ነው ምንወድህ ኣገልግሎትህ ይባረክ።
መምህርዬ በእውነት በመንፈስ ቅዱስ የምትመራ እውን የመንፈስ ቅዱስ አንደብት ነህ ብዙ መምህራኖችን አይቼ ስንገዳገድ ቀጥ የምታደርገኝ ሁሌም መገኛክ የመንፈስ ቦታ ነው ሁሉንም መምህራኖችን እንዳተ በአንድ ልብ በአንድ ቦታ ፀንቶ የሚኖር የመንፈስ ቅዱስ ማደርያ ልብ ያድልልን አሜን ለሁላችን ያድለን ቃል ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
Amen!🙏
ጥሩ ገልፀሽዋል በጣም!!
በጸሎትሽ አስቢዉ 🤲
@@janetkassay2555 አግዚአብሔር ይመስገን ተበረክልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
ቃለህወት ያስማልን. እግዛብሔር ተዋህዶ እንድሆን ስለመረጠኝ እግዛብሔር ይከበር
ሁላችንም ኦርቶዶክሳውያን ይህን በዓል ከዘፈን ከጭፈራ እና ከስካር ወጥተን እንድናከብረው ይገባል እኛ ተምረናል ሌሎች ባለማወቅ እንዳያደርጉት ደግሞ መልዕክቱን ሼር ማድረግ ያስፈልጋል 💜🙏
መስቀል ሓይልና
መስቀል ቤዛና
መስቀል መድሓኒ ነብስና
መስቀል ፅንዓትና
አይሁድ ይክሕድዎ ንሕና ግን ንአምኖ
ስለዝአመናዮ ብመስቀል ንድሕን ኢና🙏❤
የእኔ እንቁ መምህሬ አንተ በኔ ዘመን ስላለህ ደስተኛ ነኝ በጣም የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በጣም ብዙ ነገር ተለውጫለሁ በትምህርቶችህ በቤቱ ያፅናህ ዘመንህ ይባረክ 🙏
እኔም እግዚአብሔር ይመስገን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን መምህርችን
መምህሬ💙 መስቀል ሀይላችን ነው ሀይላችን መስቀል ነው መስቀል ቤዛችን ነው መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋልን ያመነው እኛም እንድናለን ድነናልም ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ተዋህዶ መሆኔ ሳስብ ይደንቀኛል ተመስገን አምላኬ እንዚህ በሁሉ ፀጋ የተሞላ መምህር ስለሰጠኸን ክብሩን ሁሉ ላንተ ይሁን እውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሬ 🥰❤️❤️❤️🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያት ያውርስልን
=
አሜን አሜን አሜን
እስከ ዛሬ ድረስ የመስቀል በዓል ትርጉሙ አላውቅም ነበር ግን ሁል ግዜ ሲደርስ አይምሮዬ ይጠይቀኝ ነበር ዛሬ እግዚአብሔር ፈቅዶ ባንተ ስለተመለሰልኝ አምላኬ አመሰግናለው በእውነት ቃል የለኝም ስለ ሃይማኖቴ ምንነት እንኳን ዘንድሮ ነው አይኔን የገለጥኩት መምህራችን ብቻ እድሜ ይስጥህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤️🙏ስለምትሰጣቸው ትምህርቶች ብዙዎች ከጨለማ እንወጣለን በተለይ እኔ ሃይማኖቴን እንድወድ እንድጸልይ እንዳውቅ አድርገህኛል እግዚአብሔር ይባርክህ ድንግል ትጠብቅህ ❤️🙏
ለኔ ለደነዙ ከገባኝ እውቀት ላላቸው ደሞ አሰብኩት 🙏🙏 ዕድሜ ጤና ይስጥህ የቤተክርስቲያን አባቶች ፀሎት ካንተ ጋር ትሁን
Rasen mesadebem sedeb nw
ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር። በዚህ ዘመን፡ አንተን እና፡ እንዳንተ ዓይነት ዘመኑን የሚዋጁ መምህራንን ያስነሣልን የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን።
አቤት መታደል እውነት ከዚህ በላይ እውቀት ጥበቡን ይግለፅልህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
ኣነ ብጣዕሚ የ ዝኮርዕ ባእካ እንቃዕ መምህርና ኮንካ ህድእ ዝበልካ ደስ ትብል መምህር ዕድመን ጥዓናን ይሃብካ እግዛብሄር ይባርክካ ሄኒ ሓወይ
እንኳን አደረሳችሁ ለብርሀነ መስቀሉ
የተዋህዶ ልጆች
መምህራችን ዲቆን ሄኖክ ሐይሌ ቃልሂወትን ያሰማልን እረዝም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥልን
አሜን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። አስበ መምህራንን ያድልልን ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ።
እጹድ ድንቅ ትንታኔ ነው።
መምህር ዳቆን ሄኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም ዕድሜ ይስጥልን እኛ ጆሮ ዳባ ልበስ አብዝተን ነው እንጂ አንተና መሰል መምህራን ብዙ ጣራቹ ደከማቹ እኛ ፍሬ እንድናፈራ አፍቃሬ ሀጣን ክርቶስ ኢየሱስ በቸርነቱ ይታደገን አሜን።
አሜን አሜን አሜን ቃሐህይወት ያሰማልን ውድ መምህህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን ለጠያቅው ወንድማችንንሜ ቃለህይወት ያሰማልን የመስቀሉ ሀይል ሁላችንንም ይጠብቀን
Amen🙏💓
Thank you May God blessed you all 🙏🏾🇲🇱
የእኔ ዉድ መምህሬ አንደበትህ የማይጠገብ ጸጋውን ያብዛልህ ቃል ሕይወት ያሰማልን ጥያቄ አቅሪያቢያችንም እናመሰግናለን 🙏
መምህር የተዋህዶ አርበኛ የእኛ እንቁ ቃል ህይወት ያሰማልን ስብከት አገላለፅ የተለየ ግሩም ነው እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በፀጋ በጤና ባበቱ ያቆይልን ❤✝️
እውነት መታደል እኮነው ኦርቶዶክስ መሆን እኜ ደንቆሮ ሆን እንጂ እግዚአብሔር ሆን ሰው አድርገኚ እባክህ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በየ ሳምንቱ እንደዚህ ብታስተምሩን
ኣሜን ቃል ህይወት የስምዓልና ሓውናን መምህርናን ዲ.ሄኖክ እግዚኣብሔር ጸጋኡ ትሕትናኡን ይዓድልካ፥ ብሓቂ ንልቢ ዘረስርስ ብዙሕ ትምህርቲ ዘስተምሃርካና...ስለ ቃሉ እግዚኣብሔር ይመስገን...በረኸት ናይ ቅዱስ መስቀል ይሕደረና ❤✝🙏🏽🇪🇹🇪🇷
አፈ ንብ መምህሬ ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ። ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ያድልህ እንኳንም የተዋህዶ ያደረገህ ።ዘመንህ ይባረክ
ድንቅ ነው መምሕራችን ፣ ያለነውን የሚያጸና ከተዋሕዶ በአፍአ(ውጪ) የሆኑትን በፍቅር ወደ እውነተኛይቱ እምነት የሚመልስ ቃለ መጠይቅ ነው ።
እግዚአብሔር ይመስገን ጥያቄዎቹም መልሱም ወሳኝ ነው:: እግዚአብሔር ይጠብቅህ:: አርጋኖን ሚዲያም በርቱ ::
ቃል ህዮት ያስማልኝ መምህራችን, ለዚህ ዝምን የምትመጥን ምርጥ ምምህራችን ነህ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ።
የዘመናችን ሊቅ ፀጋው ይብዛለት
መምህሬ የመንፈስና የነብስ መድሐኒት የሆነውን ትምህርት ስለ አስተማርከኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ እጅሜቅን ያርዝምልን ።አሜን አሜን አሜን
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ማስተዋል ሰጥቶ በእምነታችን ያጽናን
የኔ ዕንቁ መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!ጠያቂዉ ወንድማችን እርጋታህ አጠያየቅህ እጅግ በጣም ደስስ ይላል ተባረክልኝ❤❤
ክርስቶስን የምናመልክ ከሆነ የሱ የሆኑትንን በሙሉ ቅዱስ መስቀሉንን እናከብራለን እንወዳለን።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ እርጅም እድሜ ኑርልን
መምህር ለሁላችንም ወቅታዊና ጥሩ ትምህርት ነው ኑርልን ፀጋዉን ያብዛልህ
ማርያምን በህይወቴ ማንንም ታዋቂ ሰው በአካል የማግኘትም ሆነ አብሮ ፎቶ የመነሳት መሻት ኖሮኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ታዋቂ ብቻ ሳይሆን አዋቂም የሆንከውን ውድ መምህራችንን በአካል የማግኘት ፍጹም ፍላጎት ያደረብኝ❤መምህራችን ዲ/ን ሄኖክ ሐይሌ የማንንም እምነትና የእምነቱን አራማጅ በመዝለፍ በማሾሞር ጊዜ የማያጠፋ፤የሚናገረው ሁሉ የሚደመጥለት፤እየናፈቀን ወንጌሉ የሚያልቅ፤እየሰበከ ውሎ ቢያድር የማያሰልኝ ጥኡም ቃል ተናጋሪ፤አስተማሪ ህይወት ያለው ድንቅ የተዋህዶ አርማ👈የሆነ እጅግ አብዝተን የምንወደው የምንሳሳለት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነው❤እግዚአብሔር እንደ ሌሎቹ ከመሰናከል ጠብቆ ከዚህ በላይ ቤተ-ክርስቲያናችንን የሚያገለግልበት እድሜ ከጸጋ ያድልልን🙏ከውብ አንደበትህጋ ሺ አመት ኑርልን በርታልን👌ስላንተ የአባቶቻችን አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን
ግሩም ነዉ መመህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን!
አሜን አሜን አሜን መህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ጠጋውን ያብዛልህ እኛም የሰማነውን በልባናችን ይደርብን አሜን
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ አዎ መስቀል ሀይላችን ነዉ መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነዉ አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነዉም በመስቀሉ እንድናለን ድነናልም እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን !!! ስለ መስቀሉ ላመነው ለኛ ድነናል ክርስቶስ በመስቀሉ ሰይጣንን አስሮልናልና !!! እመቤቴ ለኔ ሁሉ ነገሬ መጽናኛዬ ትምክህቴ ናት !!! ቀ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሃይለ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን
ድንቅ ትምህርት ለሁላችን መልስ የሆነ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን💚💛❤️🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሠማልን🙏 እመብርሐን በድሜ፣በጤና፣በፀጋ፣በበረከት ትጠብቅልን🙏
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን በዕድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት መምህሬ አንደበትህን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ይባርክ ተባረክልኝ ጠያቂው መድኃኔዓለም ይባርክህ ❤🙏
መምህር ቃለህይዎት ያሰማልን
መልካም ልብ ያለው ሁሉ ሊሰማው
ይገባል
መስቀል ሃይላችን ነው
ሃይላችን መስቀል ነው
የሚያፀናን መስቀል ነው
መስቀል ቤዛችን ነው
መስቀል የነብሳችን መዳኛ ነው
አይሁድ ይክዱታል
እኛ ግን እናምነዋለን
ያመነው እኛም በመስቀሉ
እንድናለን ድነናልም፡፡
መምህሪ እንደው እምትወዳት ድንግል ማሪያም ናት እንደበትህን እምትጠቀምበት ትምህርቶች ሁሉ የነፍስ መድኃኒት ናቸው እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የተዋህዶ እንቁ
መምህሬ ቃል ህይወት ያሰማል በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው🙏❤ እንኳን አደረሳችሁ
በኡነት ቃል ህይወት ያስማልን ደስ እሚል ት.ት ጸጋዉ ያብዛላቹ እግዚአብሔር አምላክ መምህራችን✝️
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህሬ በእውነት የዚህን ዘመን የዋጀ የቤተክርስቲያን ትምህርት በሚገባን መንገድ የምታሳይበት መንገድ ልዩ ልዩ ነው ጸጋውን በረከቱን ያበብዛልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
አሜን አሜን አሜን! በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ውድ መምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ የቅዱሳን ፀሎትና በረከት አይለየህ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልህ።
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!! እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርህ !!! ብሩክ ሁን
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በረከታችሁ ይደርብን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለሁሉ መልስ አላት
መናፍቃን አተውት አይደለም ቃልን የሚያጣሙት የምፍቅና በሽታ ተጠቂ ሰለሆኑ እንጂ! መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን!
አሜን፫ቃል ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን🙏❤
መምህር ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ የስጥልን
መምህራችን ቃለ-ሕይወት ያሰማልን በወጣትነት የሠመረውን የአገልግሎት ዘመንኽን ይባርክ።
ነገር ግን ይቺ
"ለመስቀልከ ንሰግድ ኦ ሊቅነ ወለትንሣኤከ ቅድስት ንሴብሕ ኵልነ።"
ቅዱስ ያሬድ በጾመ-ድጓ ድርሰቱ ገጽ 211።
ተብሎ ቢስተካከል ምክንያቱም
ወለትንሣኤከ ቅድስተ ንሰብሕ ... የሚል የለምና!!!
እርማትዎ ልክ ነው:: እዚያው ንባቡ ላይ ለማረም ሞክሬያለሁ ዜማው ላይ ነው ያላስተዋልሁት:: ያክብርልኝ::
አርጋኖን ሚዲያዎች በጣም ወሳኝ እና አስፈላጊ ጥያቄዎች ናቸው እናመሰግናል።አንድ አስተያየት አለኝ በርእስ አሰጣጡ ላይ ውውይይቱ ስለመስቀል መሆኑን ቢገልፅ ወይም የመጀመርያው ርዕስ ቢሆን ስለመስቀል ሚጠቁም ቢሆን በጣም ጊዜያው ስለሆነ ብዙ ሰው ከፍቶ ለማዳመጥ ይጋብዘዋል ተደራሽነቱ ይጨምራል።ለምሳሌ እኔ ዲያቆን ሄኖክ facebook Page ላይ አይቼው ርዕሱም የመስቀል ውይይት ስለሚል በሃላ ለማየት save አርጌው ስመለርስ ርዕሱ አስር ጥያቄዎች ሲል የተቀየረ መስሎኝ ነበር እናም ከዲያቆን ሄኖክ ፔጅ ነው ድጋሚ የከፈትኩት።ባጠቃላይ የአሁኑ ርዕስ ውስጡ ያለውን ነገር አያመለክትም ተደራሽነቱንም በጣም ይቀንሰዋል።ከበአል በፊት እና ይሄን ሰሞን የመደመጥ እድሉን ከፍ ያረገዋል ስለመስቀል መሆኑ ቢገለፅ።ለብዙ ሰውም ለመላክ ለማዳረስም ይረዳናል ገላጭ ርዕስ ቢሆን።አመሰግናለው
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ቃልህ ግሩም እንደ ወትት የምጥም ረጂም እድሜ ጤና ከድርብ ድርብ ፀጋ ጋር ያድልልን መምህር ሰምቼ የማልጠግብ ቃልህ በልቦና ሰሌዳ ላይ አምላክ ቅዱሳን ይፃፍልኝ
እዚህ ቤት አድስ ገቢ ነኝ መምህርን አይቼ ነው የመጣሁት ውድ የተዋሕዶ ልጆች እንደዚህ አይነት የተዋሕዶ ሚዲያ የኛ ሚዲያ ሳብስክራብ በማድረግ እናበረታታ ሼር እናድርግ 👏
Betam des yemil channel new. Beqidase saat yeminebebu wengelat bemesmat nbr yagegnehut yhen channel. Betam new des milew legna zemen beteley.
መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ይስጥልን በእውነት ልብን ሰርስሮ ነው የሚገባው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን በረከትን ያድልልን ማስተዋልን ያድለን ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን የላክልን የመስቀሉ ጌታ አሜን
መምህረ አንተ የዘመናችን ቅድስ ዮሀኒስ አፍወረቅ ነክ እሺ አመት ኑረልን 🥰🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን !!!
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ... 💚💛❤🙏
መምህራችን ቃለህይወት ያስማልን ፀው ይብዛልን ለኛ ለምናምን በመስቀሉ ላይ የፈሰውደሙይድናል ድነናልም!!!
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ረብኑ የአግልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ♥️🕊️👏👏
ይህ ጥያቄና መልስ አይደለም ለማያምኑ ለኛ በስም ኦርቶዶክስ ለሆነው ሁሉ ነው የሚሆነው ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ።
እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ መስቀሉ የተዋህዶ ልጆች ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት ግሩም ትምህርት ነው ጸጋውን ያብዛልህ መምህር
ለወድማችን ዲያቆን ሄኖክ የክርስቶስ ጸጋ ይብዛልኸ በቤቱ ያጽንኸ ቃለ ሕይወትን ቃለ በርከትን ያሰማልን ❤❤❤🌻🌻🌻
ለኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን 🤲❤❤🌻🌻
መምህራችን ዲያቆን ሔኖክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ።
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ያድልልን ኑርልን🙏
መምህራችን ትምህርቱን ቀለል ባለና በሚገባን ምሳሌ ስለሚያስተምረን በቀላሉ እንድንረዳ አስችሎናል። በተለይ የመምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ጠለቅ ያለ እውቀት እኛምን በንባብ እንድንበረታ ማነቃቂያ የሚሆን ነውና መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
በትክክል በዚህ እስማማለሁ መዝፈን የሚፈልግ ይዝፈን እንጂ እግዚአብሔር አይጠላም ማለት የለብን ከመንፈሳዊ ውጪ ነዉ ለእግዚአብሔር የሚወክል አደለም አንድ አንድ አባቶች ባህላዊ ከሆነ ሃጥያት አደለም ዘፈን 2 አይነት አለ ወደ ዝሙት የሚወስድ እግዚአብሔር የሚያሳዝንና ደስ የሚል የሃገር ባህሊ አለ ሲሉ ነበር ለማመን ይከብዳል
የህይወትን ቃል ያሰማልን። በበረከት ይጠብቅልን በሃይማኖት ያፀናክ ዘን ፀሎታችን ነው።
አሜን 🙏🌻አሜን 🙏🌻አሜን 🙏🌻ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🙏🌻
መምህር የህይወት ቃል ያሰማልን ፀጋው ይብዛልህ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ይለየያል ያንተ ትምህረት
በእውነት መስቀልን ምን ያህል ማክበር ማሰስገን ተግባሉን ገልፀህልናል ቃለ ህይወት ያሰማልን ።እኛንም ሰምቶ ከመጥፋት ይሰውረን ከኛ ወገን ካልሆኑ መስቀልን ክብሩ እና ተግባሩ ላልገባቸው ይህን ትምህርት ሰምተው ልቦናቸው መመለስ እንዲችል ፀሎቴ ነው ።
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ የአገልግሎት ዘመንህን የርዝምልን።
ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ድንቅ ት/ት ነው የሰማነው በሉቦናችን ያሳድርልን አሜን 👏👏👏 አና መምህራች የብርሃን አናት የሚል መፅሓፍህ አንዴት ነው አማገኘው ሳውዲ ነው አምነሮም በጣም አምፈልገው ስለ ሆነ ነው ይቅርታ አምታቁት ንገሩኝ🤲🤲🤲
ኣሜንንንንንን 💠💠💠መምህር እግዚኣብሄር ኣምላክ ቃል ሂወት የስማዓልና ኳዕ ናብ ብርሃነ መስቀሉ ብሰላም ኣብጽሓና መምህር ዘመን ኣገልግሎትኩም ይባርክ እግዚኣብሄር 🙏🏽💠🕊💐🕯❤ዘስተውዕል ልቦና ይዓድለና ዳ ረኣና ከም ዘይራና ዳሰማዕና ከምዘይሰማና ንጓዓዝ ኣሎና 😭
ስወድህ እግዚአብሔር በፀጋው ያኑርልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
Qa
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህራቺን እናመሰግናለን ለሁላቺንም ትምሕርት ሆኖናል የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በውነቱ ነብስን እሚያለመልም ትምርት ነው እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያኑርልን
ተባረክ አቦ መድሃኔአለም ይጠብቅህ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ አንተ ታስፈልገናለህ😍
ቃል ህወሃት ያሰማልን የእኛ እንቁ መምህር
ቃለ ህወሃት 😂😂😂
ቃልሂወት ያሰማልን መምህሬ እንኳን አደረሰን አደረሳቹ ለብርሃነ መስቀሉ 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም ያገልግሎት ዘመንን ያድልልን ለሁላችን ማስተዋሉን ያድለን ይህን የመሰለ ታላቅ በአል በመብላት እና በመጠጥ እየጨፈርን ሳይሆን ልኡል እግዚአብሄርን እያመሰገንን ሊሆን ይገባዋል፡፡
መምህር በእውነት የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን
መምህር አንተ እኮ ትለያለህ አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን
በእውነት መምህሬ ቃል ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙌 መልካም የመስቀል በአል ይሁንልን ለመላው ህዝበ ክርስትያን ።🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻
መምህራችን እድሜና ጤና ከመላ ቤተሰቦችህ🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን !! የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን !!! አርጋኖ ቲውብ ተባረኩ!!!
እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን አሰበ መምህራንን ይክፈልልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልብ የሚያሳርፍ ትምህርት ።
በውነት ለመምህሬችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለሂወት ያሰማልን ከመሰቀሉው በረከት ረድኤት ያሳተፈን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን🌹🌹🌹🌹🌹
እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለብረሃነ መስቀሉ!! ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን
አሜንአሜን አሜንአሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
ለመምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በቤቱ ያቆይልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋውንያብዛልህ መምህራችን በርቱልን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌼🌻🌼🌼🌻🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌷🌷🌷🌹🌷🌹🌷🌷🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ልዩ ነህ በእውነቱ ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ እግዚኣብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
በጣም ነው ምንወድህ ኣገልግሎትህ ይባረክ።