ከእማዬ ጋር ሆነን ገኒን ፕራንክ አደረግናት....

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 сен 2024
  • ሠላም ውድ ቤተሠቦቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ ዛሬ እናቴና ባባ ተበቅለውኛል #funny #love #happy #duet #life

Комментарии • 250

  • @እመቤትተስፋዬ
    @እመቤትተስፋዬ 9 месяцев назад +27

    ማዘርያ በጣም ነዉ ዉድድድድድድድ እማረጋችሁ ሺ አመት ኑሩንን 🙏🙏🙏🙏🙏🥰
    እሰይ ደስ ብሎኛል 10 ስለገባችሁ🥰🥰

  • @Tsehay6773
    @Tsehay6773 9 месяцев назад +22

    እማየ ሰሩልሽ ባቢ ደግሞ እናት አይሰደብም❤❤❤😂😂❤❤

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 9 месяцев назад +18

    እኛም እንወዳቹሀለን ❤❤❤ የምሰሩት ሁሉ ከምንም የፀዳ ነው። ከዘር ከሀይማኖት በርቱ❤ እማማ እናቴን ነው የሚመስሉኝ ❤❤❤

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም 9 месяцев назад +12

    😂😂😂😂😂😂ዝና አረጋቹኝ የኔ ምሰኪን ገኒዬ ልጅሸ ግን በሰአም ፈልም ቢሰራ ያዋጣዋል❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ያሳድግልሸ

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 9 месяцев назад +10

    የገኒን እናት ስወዳቸው ባቢም ልዩ ነው ምርጥ ቤተስብ ፍቅር ናችሁ እውነት ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 9 месяцев назад +9

    ባባየ በቀልድም ቢሆን እናትህን ገኒን አትሳደብ ሌባ ስትላት ሰቀጠጠኝ ሀራም እሙህ እናትህ ናት እሽ ❤❤❤በተረፈ ትመቻላችሁ

    • @nefisa70
      @nefisa70 9 месяцев назад

      ለማሣመን እኮ ነው

  • @ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ
    @ዲኔከሚደፈርእኔልሁንእልፈ 9 месяцев назад +6

    ክክክክክክ አይማማየ ማንንም ሰገጤ ከማየት ማማየን መቶ ጊዜ ማየት ይሻላል ደሞኮ ትወናዉን ሲችሉበት

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 9 месяцев назад +7

    እማይዬ ❤️😘🥰 👏👏👏👍 ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁ ለእማዬ 🥰 Beautiful family.

  • @lemlemyalwu-lj1xs
    @lemlemyalwu-lj1xs 9 месяцев назад +5

    ማዘረ ይመችሺ ❤❤❤❤❤❤ እወድውት አለው ገኒ አድ ቀን ግን ይመርቁን🎉🎉

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 9 месяцев назад +5

    ገኒ ልጅሽ ቆንጅ ነው በጣም💚 ወንድምሽ ይመስላል ልጅ በልጅነት ይላችሆል ይከ ነው 🥰🥰🥰እማየ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 9 месяцев назад +7

    እኛም በጣም እንዎደወት አለን እናታችን

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 9 месяцев назад +3

    ማሚየ ስወድሽ ባባየ ደግሞ በማሪያም ገኒን አትሳደብ በፈጠረህ እናት እኮናት በእመቤቴ ሌባ ሲል እንባየ መጣ የምር😢😢😢😢😢 አይባልም

  • @lamrotsabsibe
    @lamrotsabsibe 9 месяцев назад +5

    በርቱልን በጣም እንወድችዋለን ባብዬ ጎበዝ ነክ ምታመጣ አሳብ ትችላለ በርታ ❤❤❤

  • @Raheema-xe1gx
    @Raheema-xe1gx 9 месяцев назад +5

    ልጁ ግን ቀልድም ቢሆን አትሳዴብ አናትህ ናት በተረፈ ገኒ ሰርተዉልሻል

    • @user-ed7mo2hx4l
      @user-ed7mo2hx4l 7 месяцев назад

      ሳህ ወላ እናት አይሰደብም የቀልድም ቢሆን እሽ በተረፈ ደስ ትላላቹህ❤

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 9 месяцев назад +2

    ውይ እማየ ዛሬ ሰራችሁላት ባባየ አንተ ደሞ ተራህን ጠብቅ ገኒየ የኔ ውድ አይዞሽ ቻል አድርጊው አቤት አቃጠላችሗት

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 9 месяцев назад +2

    እማዬ እና ባባዬ 🤣🤣🤣🤣🤣ይቀጥሉ ያጋጥማል ገንዬ ቻይው 😂😂ባባዬ ግን እንደኔ ልጅ ታድለህ የኔም ልጅ ከእኔ አስበልጠው ነው የሚወዳት ቤተሰቦች እኔ እስተምቀና ድርስ እደሜ ከጤና ጋር እማዬ 🤲🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 7 месяцев назад

    የኔ ጣፋጭ ልጅ❤❤❤ እድግ በል እማዬም ረጂም እድሜ ይስጥልን❤❤❤

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 9 месяцев назад +2

    ሰበርዜና የሌለበት ዮቱብ የእናንተ ብቻ ነው ገኒ ሲደብረኝ ዘና እላለሁ ደስ ስትሉ።

  • @AsAs-qi5jt
    @AsAs-qi5jt 9 месяцев назад +2

    የኔ ውድ ማዘር በጣም ነው ውድድድድድድድድ እማረጋችሁ ሺ አመት ❤❤❤❤❤

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 9 месяцев назад +2

    ማዘሬየ ስወዳቸው ❤❤❤አተም ለቁምነገረ ያብካህ❤❤❤ባቢየ😊

  • @tegisasers9867
    @tegisasers9867 7 месяцев назад

    የምር ገኒ እኔም ከልጀ ጋር እዴህ ነው የምንደባደበው መለሸኝ በትዝታ ታዲያ አባቴ ይች ወመኔ ልጀን ገደለቻት ሲላት ታኮርፍና ሁለተኛ አልጫወትልህም ትለዋለች አይይይ አሁን በስደት መቃጠል በናፍቆት በትዝታ 💔💔💔💔😢😢😢😢😘

  • @user-xv4zf6ft1l
    @user-xv4zf6ft1l 9 месяцев назад +2

    የኔ ማር እናት እድሜና ጤና ይስጠዎት እናት ሁሌም ትሳቅ ያረብ 👍ይመችዎት ማሚየ ውድድድድድድድድድድድድድ❤

  • @asferyasfery423
    @asferyasfery423 9 месяцев назад +1

    እማየ እደሚወት ይርዘም ባቤ ደሞ ታላቅ እህት ነው እናቱን ያርጋት❤❤❤❤❤😂😂

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 9 месяцев назад +1

    ገንዬ እንደምን አላቹሁ እኔ ዛሬነው ያየኋችሁ እማና ባባ በጣም ደሥ የምትሉ ናቹሁ ገነትን በማያናደድ ነገር ፕራንኩ ቀጥሉበት

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 9 месяцев назад +2

    አሜን እማዬ❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 9 месяцев назад +3

    ባባ እንደት እንደሚያስቀኝ❤❤❤❤❤ማዘር ወድድድድድድድ❤❤❤❤❤

  • @ሳምሪነኝየናቴሞልቃቃ
    @ሳምሪነኝየናቴሞልቃቃ 9 месяцев назад +1

    😂😂😂😂ማሚዬ ጎበዝ ባቢኮ አሸነፈሽ ገኒ😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @ethiopianloveh152
    @ethiopianloveh152 9 месяцев назад

    ባባ በጣም ነው እምወድህ ዛሬ ግን አናደደከኝ ፕራክ እደሆ እያወክ እናትህን እደዚህ መሳደብ የለብህም እናት እናት ናት 😢😢😢😢

  • @hay5360
    @hay5360 9 месяцев назад +1

    ጀግና ማዘርዬ እሺ እናረጋለን የኔ እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂 ገኒዬ እስይ ብድር በምድር ባባዬ የኔ ቀጫጫ

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 9 месяцев назад +1

    ማዘርየ እኛም እንወደወታለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 9 месяцев назад +1

    እሽ ማዘርየ❤❤❤❤❤እኛም እንወዳችኋልን ገንየ❤❤❤❤❤

  • @user-zm8rx5tx8u
    @user-zm8rx5tx8u 9 месяцев назад +2

    አሚንእማዬ❤❤❤

  • @hamereseble313
    @hamereseble313 9 месяцев назад

    ገኒ ቻነልሽ በጣም ደስ ይላል። በጣም አድናቂሽ ነኝ።ትንሽ ዛሬ ቅር ያለኝን ብናገር አድናቆቴ ቀነሰ ማለት አይደለም።ምንም እንኳን ገና ወጣት እናት ብትሆኚም እንደ ሀገራችን ባህል በተለይ በተለይ በሚዲያ በምንም መልኩ እናት አትሰደብም። ስህትት እንደሆነ አምናለሁ። ሌላ ጊዜ ኤዲት ስታደርጊ ተጠንቅቀሽ አውጪው። ሌለ በተረፈ ግን ብዙ ትልቅ ትምህርት ሰጪ ቻናል ነው ያለሽ በርቱ። ገና 100ሺ ትገባላችሁ በርቱ።

    • @geniyearsemalej
      @geniyearsemalej  9 месяцев назад +1

      እሽ የኔ ውድ ሂክማዬ እናመሠግናለን ውዴ

  • @edlawittsegayekibret3385
    @edlawittsegayekibret3385 9 месяцев назад +1

    ተሳክቶል እናታችን ባባዬ ገኒ ቻይው እንግዲ😂😂😂❤❤❤

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 9 месяцев назад +2

    አሜን እማ ከንግግሮት ሁሉ ምርቃቱን ነው ያስተዋልኩት ❤😢

  • @habeshawit211
    @habeshawit211 9 месяцев назад +1

    ማሚየ ይመችሽ የኔ እናት ይቀጥል🤣🤣🤣

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 9 месяцев назад +6

    ገንየ እየተቆጣሽም ባባየ ትይዋለሽ አይ እናት እድሜና ጤና ለሁሉም እናቶች ❤❤❤❤

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 9 месяцев назад +2

    ማዘር ጎበዝ ሰንስራይ አርጉ ብለዋል❤

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 9 месяцев назад +1

    ቻለሺኮ ልጂሺ😂❤ሠበብ ትሆኘብኛለሺ አላሉም

  • @tgay5642
    @tgay5642 7 месяцев назад

    ሰራሽላት ጀግና እናት

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 9 месяцев назад +1

    ገንየ ዛሬ ተገኘሽ😂😂😂 ❤❤❤❤❤

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 7 месяцев назад

    ስላም፣የኔ፣እናት፣አላህ፣ያቆይሺ፣ከልጆችሺ፣ጋር
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 9 месяцев назад +2

    አማማ ፍራንክ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @LeylaButajira
    @LeylaButajira 9 месяцев назад +1

    እማዬ ትወና አልተቻሉም ዋዉ❤❤❤❤❤❤

  • @Eteteitube
    @Eteteitube 9 месяцев назад +1

    ማዘርዬ❤❤❤❤ ፕራንኩ አንደኛ ነው

  • @wnshawnsha1108
    @wnshawnsha1108 9 месяцев назад +1

    ሰሮልሽ እማየና ባቢ አልተቻሎም😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mimi-qg1iq
    @Mimi-qg1iq 9 месяцев назад +2

    God protect your family

  • @sharjahking4599
    @sharjahking4599 7 месяцев назад

    ስወድሽ ❤❤❤❤❤ሠላም ነው

  • @ሉባባ-ፐ2ጠ
    @ሉባባ-ፐ2ጠ 8 месяцев назад

    አይእማየ❤❤❤❤ስወድሽ❤❤❤❤

  • @እምነት-ሰ1ቨ
    @እምነት-ሰ1ቨ 9 месяцев назад

    ፦ኔግን ይህን ቤተሰብ ሳይ ቤቴሰቦቸ በጣም ይናፍቁኛል እኛም 3 ነን እናቴ ታናሽ ወድሜ እኔ ግን ስደት ለያየን ስወዳችሁ ደግሞ ልጂሽን ስወደዉ

  • @user-hl4cd5vq9g
    @user-hl4cd5vq9g 9 месяцев назад +2

    የኔ ሱስእዎችእ ስወዳቹ🥰🥰🥰🥰

  • @zouditasama3211
    @zouditasama3211 9 месяцев назад +1

    ልጁ ትወና አደኛ ነው😂

  • @FafiFafi-md9eg
    @FafiFafi-md9eg 9 месяцев назад +1

    የእኔናት ረጁም እድሜ ተመኝሁ❤❤❤❤❤

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 9 месяцев назад

    ከልጂሺጋ ስትላፉ ደስ ስትሉ እኔ የመጀመረያ ልጂነኘ የገጠረ ልጂ እረ እሳት ትገቢያለሺ ትለኘነበረ ከአባቴጋ እደባደብነበረ😂❤❤

  • @حبيبههانم
    @حبيبههانم 9 месяцев назад +1

    አሜ አሜን❤❤❤❤❤

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 9 месяцев назад +1

    እማየን በጣም አወዳችዉ አለሁ❤❤❤

  • @melutube2464
    @melutube2464 8 месяцев назад

    😂😂 des mil betseb ❤❤❤❤

  • @አደንቀን
    @አደንቀን 8 месяцев назад

    ባባየዬዬዬዬዬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Sojoo-yu1dk
    @Sojoo-yu1dk 9 месяцев назад

    የኔ ውድ እናት እንወድሻለን ከመሀላቹህ ብኖር ብየ ተመኘው ውድድድድ❤❤

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa1441 9 месяцев назад +1

    እናትች ❤❤❤

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 9 месяцев назад

    ባባየ አቃጠልካት እናቶህን😂😂😂😂 ደሞ የአከስቴን ልጂ ቁረጥ❤

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 9 месяцев назад +1

    ደስ የምትሉ ቤተሰብ

  • @LubabaLubaba-do7qg
    @LubabaLubaba-do7qg 8 месяцев назад

    የኔማር ስታምሩ እልጂሺጋ ስትደባደቢደስትያለሺ ቀነሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gfg4073
    @gfg4073 9 месяцев назад

    ማዘርየ በርቱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ሞኩኝ ባባየ በርታ😂😂😂😂😂

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤😄😄😄😄
    ዘና አደረጉን እማዬ እረጂም እድሜ ተመኘሁለዎት

  • @SamsungSam-g3b
    @SamsungSam-g3b 7 месяцев назад

    Emama Temechung ❤❤❤❤

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ

    የኔ እናት እሽ ክክክክክክክ

  • @user-zm8rx5tx8u
    @user-zm8rx5tx8u 9 месяцев назад +1

    ሥወዳቹ

  • @lamrotsabsibe
    @lamrotsabsibe 9 месяцев назад +1

    እማዬ ስንወዳቹ እኮ❤❤❤❤

  • @EnatTube-cr9fj
    @EnatTube-cr9fj 9 месяцев назад +1

    እኔ በጣም እምወዳችሁ ❤❤❤❤

  • @selamgetachew3847
    @selamgetachew3847 9 месяцев назад +2

    ጏበዝ ማዘር ብርቱ

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 9 месяцев назад +1

    ብሩን አሳነሳችሁት አይ እማማ ሀሀሀ

  • @natsnetnaxi
    @natsnetnaxi Месяц назад

    ❤❤❤ደስትላላቹ

  • @ሶፊያቶብ
    @ሶፊያቶብ 7 месяцев назад

    እር እናት አይሰደብም ምን አይነት ዘመን ነው

  • @Marshet-e5u
    @Marshet-e5u 8 месяцев назад

    አሜን የማማ ምርቃት ለሁላቺን

  • @sanaymeneda
    @sanaymeneda 9 месяцев назад

    እናቴ ❤እንኳንደስ ❤አላችሁ ❤100ሺ❤ ትገባላችሁ ❤በርቱ በጣምነው❤ እምወዳችሁ❤❤❤

  • @meti3648
    @meti3648 7 месяцев назад

    Enat aysedbm eshi parnk biwonm

  • @sare100-t7q
    @sare100-t7q 9 месяцев назад

    የኔ እናት ምርጥ ትወና 😂😂😂😂😂😂

  • @MemoAth
    @MemoAth 8 месяцев назад

    የኔማሮይ ❤❤❤❤❤❤

  • @1356ruta
    @1356ruta 9 месяцев назад

    እህህህ የኔ እናት ለናቶች እረጅም እድሜ

  • @user-ne1yk2ej3t
    @user-ne1yk2ej3t 7 месяцев назад

    ባባ እንወድሀለን ህን ስድብህ ትንሽ ቅር ያሰኛል አስተካክል ፍራንክም ቢሆን ይሄ አያስተምርም

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ 8 месяцев назад

    እማማም ጀመሩ😂😂😂❤❤

  • @KkKk-t6u
    @KkKk-t6u 8 месяцев назад

    የኔ እናት ስታምሩ❤❤❤ስወዳቹ

  • @HelanZewdu
    @HelanZewdu 9 месяцев назад

    Uuuuuffff yene ente uphaaa😘😘😘😘😘😘😘

  • @AaAa-ku3bg
    @AaAa-ku3bg 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ውዶች

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አምላከ ቅዱሳን❤❤❤❤ ይጠብቃችሁ

    • @tofikheyredin5551
      @tofikheyredin5551 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤ ፍቅር የሆናቹ ነገር

  • @tigisthabtewold1943
    @tigisthabtewold1943 9 месяцев назад

    ደስ የሚሉ እናትናቸው

  • @saratube8205
    @saratube8205 9 месяцев назад

    Mathriye yane enat ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadltube2433
    @seadltube2433 9 месяцев назад +1

    ስወዳችሁ
    ♥♥♥

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 9 месяцев назад +1

    ተባረኩ

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 9 месяцев назад

    ጎበዝ እማየ🥰🥰🥰🥰🥰ያለሺው አች ነሺ😂

  • @selamkidan3392
    @selamkidan3392 9 месяцев назад

    ማሚዬ በጣም ነው እምዎዶት።

  • @زيتونهقدير
    @زيتونهقدير 9 месяцев назад

    የኔ ማር እፍፍፍፍ ❤❤❤❤❤ የኔ እናት

  • @شادنالغامدي-ح3ط
    @شادنالغامدي-ح3ط 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @beirukbeiruk4990
    @beirukbeiruk4990 9 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @AsAs-qi5jt
    @AsAs-qi5jt 9 месяцев назад

    እሽ የኔ ውድ ማዘረ❤❤❤

  • @seadi5
    @seadi5 9 месяцев назад +1

    እሰይሰሩልሽገኒ። ኦሯባቢእናትሌባአይባልም😃😃😃😃😃

  • @damsdams5883
    @damsdams5883 9 месяцев назад

    እማየ ጀግና ነዋት በርቱ

  • @hienhien9629
    @hienhien9629 9 месяцев назад

    Emye

  • @DubaiD-k2x
    @DubaiD-k2x 9 месяцев назад

    እማይዬ የኔናት ❤❤❤❤❤