እናቴ እኔ ክው ልበልልሽ እንዴት እንደደነገጠች....

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • ሠላም ውድ ቤተሠቦቻችን እንኳን ደህና መጣችሁ ሁሌም ከጎናችን ሆናችሁ ስለምታበረታቱን ከልብ እናመሠግናለን ።የዛሬው ቪድዮ ማዘርን በጣም አስንግጧታል ከቪድዮ በኋላ ሁሉ ስትንቀጠቀጥ ነበር ወቅታዊ ነገር ስለነበር ምን ትላለች ብለን ነበር ለዚህም እንንተንም ማዘርንም ትልቅ ይቅርታ ጠይቀናል ልባችን ።እንዲህ ለሚያደርጉ ሠዎች ልቦና ይስጣቸው ፈጣሪን ቢፈሩ ጥሩ ነው🙏#funny #happy #love #duet #life #embetekasa #ebstv #abbymidia

Комментарии • 286

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej  10 месяцев назад +22

    ruclips.net/video/RhSHZhxdsQI/видео.htmlsi=1Xh9OrQCU0lIgi4r👈👈👈ለበለጠ ቪድዮ

    • @PpPp-iv8hq
      @PpPp-iv8hq 9 месяцев назад

      እናት እኮ ድምቀት ናት በእድሜና በጤና ያኑርልሽ

    • @أممانيساانشاالله
      @أممانيساانشاالله 9 месяцев назад

      እረ እማማ አይ ያላየሽዉ ጉድ አለ ሰዉ እየተበላነዉ በነጮቹ አገር ሲላምጡ ሲበሉ ባላይም ሲቀቅሉ አይቻለሁ በቻይና አገር እባብ ሲጠብሱ አይቻለሁ እማማ ያነን ቢያዉ ምግብ እሚባል አይቀምሱም አያቴን መሰሉኝ 🌹🌹🌹🌹

    • @tirualemeyihuna1086
      @tirualemeyihuna1086 9 месяцев назад

      ​@@أممانيساانشااللهሰው ሲቀቅሉ በአይንሽ አየሽ እህቴ 😢😢

    • @أممانيساانشاالله
      @أممانيساانشاالله 9 месяцев назад

      @@tirualemeyihuna1086 ቻይና አገርነዉ በጀዋሌ ያየሁት አይዞን አንፍራ

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 10 месяцев назад +48

    የኔ እናት እማዬ እኔም ከእርሶ ጋር ሆኜ አጋልጣቸዋለው

  • @fanomidia688
    @fanomidia688 9 месяцев назад +11

    እከካም አላሉም ማማ❤😂😂😂ለካ ሁሉም እናቶች ስድባቸው አንድ ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቸው ለማሚ😍😍😍😍😘😘😘

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 10 месяцев назад +19

    የኔ እናት እውነት ነው እንደዚህ የሚያደርጉትን ማጋለጥ ነው❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @frehiwetbaraku6246
    @frehiwetbaraku6246 9 месяцев назад +4

    እውነት ለመጀመራ ጊዜ ነው ያነሁሽ ግን ስለ እናትሽ ቅንነታቸው አይቼ ሰብስክራቨ አርግሻለው እህቴ በርቺ
    እማየ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ይስጣቸው እናታች

  • @ረድኤት
    @ረድኤት 10 месяцев назад +10

    ልጅ በልጅነ መውለድ ደስ ሲል ልጅሽ እኩያሽ እየሆነነው ገኒ ፈጣሪ ያሳድግልሽ❤

  • @fgggtyyyu379
    @fgggtyyyu379 9 месяцев назад +16

    የኔ እናት እመብርሃን ትጠብቅወት❤❤❤❤❤

  • @אצדהגליום
    @אצדהגליום 10 месяцев назад +7

    ያብይ ዘመን ጋና ማይበላ ማይሰማ ነገር የለም

  • @Tsehay6773
    @Tsehay6773 10 месяцев назад +4

    የእኔ እናት ልክ ነዎት ማጋለጥ ነው እውነት ለመናከር ይህን ነገር ከሰማሁ ብሗላ ስጋ እሚባል ዘጋኝ

  • @selamburuk
    @selamburuk 10 месяцев назад +29

    የዚህች ልጅ ለእናታችን ብለን ሸር ና ላይክ ሳብስክራይብ እያረግን እናሳድጋት የመዳም ቀመሞች የኔ ጠንካራዎች እህታችኝ በጣም ትንሽ ሳብስክራይብ ነዉ ያላት❤

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 9 месяцев назад +3

    ወይኔ የኔ እናት እወነት ነው እነድዜህ የሉትን ግማታሞች ማጋለጥ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 9 месяцев назад +7

    የኔ እናት እናቶቻችን እኮ ፈሪሀ እግዚአብሔር በልባቸዉ እደት ቦታ እዳላቸዉ

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 10 месяцев назад +2

    የኔ ውድ ማማየ ዝም በሏቸው እኔም ምስክር ነኝ አላህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ተመኘሁለዎት እናታችን

  • @ሳምሪነኝየናቴሞልቃቃ
    @ሳምሪነኝየናቴሞልቃቃ 10 месяцев назад +3

    ኧረ በገብሬል ሲሉ ማዘር በሳቅ😂😂😂ደሞ አስተያየታቸዉ እራሱ ሲያስቅ መጀመሪያላይ😅😅😅😅❤❤❤

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 10 месяцев назад +5

    አይ ማዘርዬ ብሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂 የኔ ሀቀኛ እናት❤❤❤❤❤❤

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 9 месяцев назад +1

    የኔ እናት በጣም ነው የደነገጡት የድሮ እናቶቻችን እውነትን በተግባር ነው የሚኖሩት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት እማማዬ🥰ሁላችንም እንዲህ አይነት ነገር ካጋጠመን ማጋለጥ አለብን ሃገራችንን አረከሷት እኮ

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 9 месяцев назад +1

    የእኔ እናት እናቴን ቁርጥ አነጋገራቸው እረጅም እድሜ ይሰጥዎ እናቴ❤❤❤❤❤

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም 10 месяцев назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂የኔ እናት እውነት ሰም እራሱ ይዘጋል እኮ🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈😄😄😄😄😄😄😄

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 10 месяцев назад +9

    የኔ ሀቀኛ እናት ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን ❤❤
    ገኒ አዴ ባቢ እንኳን ከመታሰር ተረፋቹ 😂😂
    ደሞ እውነት መስሏት እዛ ሄዳ እንዳታወራ አለ ባባ 😂
    አትፍራ እዚ ይሰማሉ እውነታታውን

  • @bateablneha5887
    @bateablneha5887 10 месяцев назад +3

    የኔ እናት 😂😂😂😂😂ቱቱቱቱቱቱ ትበል የኔ ናት😂😂😂አጋልጫቸው 😂😂

  • @rwdetube
    @rwdetube 10 месяцев назад +14

    ወላሂ ማዘር ሁሌም ነው ፈታ ነው የሚያረጉኝ😂😂 ደስ ሲሉ

  • @sanaymeneda
    @sanaymeneda 9 месяцев назад +3

    😂😂😂😂😂ውይኔ እማዬ ቃልየለኝም ለናተእድሜና ጤናይስጦት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @פטפט-ט4ש
    @פטפט-ט4ש 10 месяцев назад +4

    እወነት ነው እናታችን ማጋለጥ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 10 месяцев назад +5

    ገኒ የስራሽን ይስጥሽ አጋጣሚ ስጋ በሩዝ እየበላሁነበር ወይ ዘጋኝ 😢😢❤❤❤ማምየ እወድሻለሁ ቤቢየ❤❤

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 9 месяцев назад

      ያንቺስ የምን ስጋ እንደሁ ማን ያቃል ብለሽ ነው😂😂😂😂😂

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 10 месяцев назад +2

    የማዘርየ እንደት እንዳሳቁኝ የእኔ እናት 😂😂😂😂😂😂

  • @AaaBbb-fi4tf
    @AaaBbb-fi4tf 10 месяцев назад +2

    የኔቆጅ ስወድሽ እደው እህቴነው እምመስዪው ወይ እናትሽደሞ ደስስትል የኔናት ፈጣሪእድሜናጢና ለሁላቹሁም ይስጣቹሁ ልጂሽንምፈጣሪ ከፈካለው ደረጂ ዩድረስልሽ ማማየ

  • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ
    @ስሊነኝየራያዋቀበጥ 6 месяцев назад

    የኔ ምርጥ እናት እማየ ስወዳችሁ ኪዳነ ምህረት ትጠብቃችሁ ❤

  • @zematube1219
    @zematube1219 10 месяцев назад

    ገንየ ታታሪዋ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ
    የአህያ ስጋ ጥራት አለው አሉ ለተጠቃሚዎች
    😂😂😂😂😂አይ ማዘር ዘንድሮ ጉድ ነው

  • @ማሚTube
    @ማሚTube 9 месяцев назад +3

    አጋልጣለ እማ የኔ እናትእውነትሽነው አይ ጊዜ 😢😢😢😢

  • @user-kw6ks5cf1o
    @user-kw6ks5cf1o 10 месяцев назад +2

    የኔናት እድሜ ጤናወትን ይሰጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 9 месяцев назад +1

    የእኔ የዋህ እናት ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጠወት ኡፍፍፍፍፍፍ የእኔ የዋህ ❤❤❤❤❤❤❤#ውድድድድድድ ነው የማረገወት

  • @elisabethtube9461
    @elisabethtube9461 9 месяцев назад

    Selamish yebezalig wude weyi Geni yeserashm yesetesh kkkk weyi gudd yene Enat endet ende asazenug yemer ❤❤❤❤ teyi tey geni 😂😂

  • @MarianMariam-l8i
    @MarianMariam-l8i 10 месяцев назад +3

    እባክሽ አታስጨንቃቸው የኔ ናት

  • @user-xv4zf6ft1l
    @user-xv4zf6ft1l 10 месяцев назад +4

    ከማሚ ጋር ሁነን እናጋልጣለን ባቢ እና ገኒን 😁እናጋልጣለን 👊እናጋልጣለን 👊እናጋልጣለን 😁 የኔ እናት ስወድዎት ማሚየ የድሮቹ የኢትዮጵያ እናቶች አጋልጥሻለሁ አሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 9 месяцев назад +1

    መሀል ላይ የምናገረው ልጁ ደስ አይልም እንዳይለምድበት አነጋገሮን መግራት አለብህ ለአያትህ የምትመለሰው አስተካክል!!!!!

  • @zehara5
    @zehara5 9 месяцев назад +2

    የኔ እናት እውነት ብለዋል እድሜ ና ጤና ይስጥልን ❤❤🙏🙏

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 9 месяцев назад +1

    ማርያምን ይሔ ልጅ ታናሽ ወንድሜን ነዉ የሚመስለኝ ወረኛ ከጅብ ጋ ተሻምቶ መብላት ነዉ አላለም😂😂😂

  • @user-ix2re8lg9y
    @user-ix2re8lg9y 9 месяцев назад +1

    የኔ እናት ደሰ ሲሉ😍😍😍

  • @masarat2998
    @masarat2998 10 месяцев назад +2

    ምርጥእናት❤❤❤❤❤

  • @ወለላደረሰየቬሮኒካእናት
    @ወለላደረሰየቬሮኒካእናት 9 месяцев назад +3

    የኔ ማር እማ እድሜና ጤና ይስጥልሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @saratube8205
    @saratube8205 10 месяцев назад

    Mathriye yane enat hakegna marmin lesaw azagn ❤❤❤

  • @hanamaraki6034
    @hanamaraki6034 10 месяцев назад

    Weyena geni sewedahu ❤❤ yenanate tesakeku uffffffff

  • @SrUae-bh9nr
    @SrUae-bh9nr 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር በእድሜበጤናይጠብቅልን❤❤❤❤😂😂😂😂😂የኔውድእናት❤❤❤

  • @user-yh7ct5rd4b
    @user-yh7ct5rd4b 9 месяцев назад

    የኔ እናት እረጂም እድሜ ተመኝቻለሁ አላህ አይለያችሁ

  • @HaiteMm-o4o
    @HaiteMm-o4o 9 месяцев назад

    ምርጥ እናት ውዴ

  • @የአሏህ
    @የአሏህ 9 месяцев назад

    ውይ ያረቢ እደት እደደነገጡ የኔ እናት አሳቁኝም አብሬወት ደነገጥኩኝም 😍

  • @wudeenguru4953
    @wudeenguru4953 9 месяцев назад

    Yene wed enat egezaber ye edeme tsega yabzalote❤

  • @user-kv2ny4md5h
    @user-kv2ny4md5h 9 месяцев назад

    ማሻ አላህ የኔ እናት ደሥ ሢሉ

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 9 месяцев назад +3

    የኔ እናት የእሳቸውን ስሜት ሳስብ ሳይ እኔም ደነገጥኩ 😒
    ጨነቃቸውኮ ትችላላችሁ 👍

  • @user-ju9ov2fz6m
    @user-ju9ov2fz6m 10 месяцев назад +3

    እከካም ሌባ አሉ😅😅😅😅😅አይ እማዬ ❤❤❤ዘጋሻቸው ስጋ ማዘርን ገኒ😢

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 9 месяцев назад

    እር ወየው😂 እናታችን አሳቁኝ በጣም እግዚኦ

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 9 месяцев назад

    የኔእናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
    @HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz 9 месяцев назад +1

    ኧረ ገብረኤል ድረስ😂 አይ እማ የእኔ እናት

  • @zamzam6965
    @zamzam6965 9 месяцев назад +4

    ወላሂ በሳቅ ሞትኩ ሀቀኛ የኔውድ እናት ❤❤❤❤

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 10 месяцев назад +4

    አይ ማዘረየ😂😂😂ዲንጋጤወ❤

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n 9 месяцев назад +1

    እውነተኛ እናት እኝህ ናቸው😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜ ጤና ይስጥወት🙏🙏🙏🙏🙏😢

  • @lemlemyalwu-lj1xs
    @lemlemyalwu-lj1xs 10 месяцев назад

    የኔ እናት ውይ ስጋ ስይ እየ ሰቀጠጠኝ ነው

  • @masarat2998
    @masarat2998 10 месяцев назад +1

    የኔናት በሳቅገደሉኝ😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @Iyerusalem5433
    @Iyerusalem5433 9 месяцев назад +2

    ከጅብ ጋር መሻማት ነው አላለም ወንድሟ😂

  • @user-lw9un2yv5u
    @user-lw9un2yv5u 5 месяцев назад

    ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤❤

  • @saringiyemaminafki578
    @saringiyemaminafki578 10 месяцев назад

    Yen nat swdsh ❤❤❤❤❤❤❤

  • @damsdams5883
    @damsdams5883 10 месяцев назад +3

    እኔም እማየ ጋር ሆኘ አጋልጣችዋለሁ ባባን ገኔን ማሣሠር ነዉ

  • @user-im5eg2mj3m
    @user-im5eg2mj3m 9 месяцев назад +3

    ትክክለኛ:እናት:ናቸዉ:የሚገርሙ:እናት:እድሜ:እና:ጤና:ይስጣቸዉ::

  • @user-zm8eu6wj8w
    @user-zm8eu6wj8w 9 месяцев назад +1

    በስመአብ ዘገነናቸው የኔ እናት

  • @SayedOmansaham
    @SayedOmansaham 7 месяцев назад

    ገና ተቀላቀልኳችሁ ደስ ስትሉ ዋው

  • @Asiyeetube12
    @Asiyeetube12 9 месяцев назад

    የኔ እናት ❤ትጨናቅቼ አይዛሺ እናቴ😍💝

  • @user-xn7ub1mn9k
    @user-xn7ub1mn9k 9 месяцев назад

    የኔ እናት እመቤቲን አሉ ትክክለኛ እናት😍😍😍😍😍

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 9 месяцев назад

    የኔ መልካም እናት እድሜና ጤናይስጠወት

  • @AbabechDibaba
    @AbabechDibaba 9 месяцев назад

    ሚስኪን እናት አስደነገጥሻቸው በእናትሽ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 9 месяцев назад +1

    አንቺ አህያ 😂😂😂እማማን አስደነገጥሻቸው እኔን እማዬ❤❤❤❤ ለቤትሽ አዲስ ነኝ🔔🔔👈

  • @zdethiotube
    @zdethiotube 9 месяцев назад

    ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ሰላማችሀ ይብዛላችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን እማየይ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤

  • @ደንገልማርያምአናቴ
    @ደንገልማርያምአናቴ 9 месяцев назад

    Yene enat bewnet betam des yemlu enat nachew geniye lijishen betam wodijalewgn gen end ayenat prank ayesra lamen tiru ayedlm egzabeher amlak yasdeglesh emabete mariyam tetbeklesh yene wud bewnet liben new yenkashegn lehulm bekal bineganegn des yelgnal agare sigeba❤❤❤❤

  • @kojokonjotreli812
    @kojokonjotreli812 10 месяцев назад

    ወይኔ ማዘር ገኒ ጊን ግፈሽ 😂😂😂

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 10 месяцев назад

    ገኒዬ.ማዘር.አሳቁኝ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 9 месяцев назад

    ገንዬ ማዘር ጀግና ናቸው❤❤❤

  • @user-xf6db6tt5l
    @user-xf6db6tt5l 9 месяцев назад

    አላህ እድሚይስጥሺእናታችን

  • @ቤዛነኝየተዋህዶተማሪ
    @ቤዛነኝየተዋህዶተማሪ 9 месяцев назад

    የኔ እናት😢😢😢❤❤❤

  • @salemgemechu5891
    @salemgemechu5891 9 месяцев назад +1

    We love my mom ❤❤❤

  • @asenkachgossaye6953
    @asenkachgossaye6953 9 месяцев назад

    Ara ebakachu chnakaegn emaya efffff afare yebelaegn

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 9 месяцев назад

    የኔ እናት እፍፍፍፍ

  • @genetiyegeta2444
    @genetiyegeta2444 9 месяцев назад

    Wuyi Genisho mokishe yotbshin ijig SKB Lemareg Sifeligsh Ageygnawsh welcom Berchi Betam newu mwodsh ❤️

  • @saadahsaadah2535
    @saadahsaadah2535 6 месяцев назад

    የኔ እናት ❤

  • @ኢሥላምነውህይወቴ
    @ኢሥላምነውህይወቴ 9 месяцев назад

    ምርጥእናትወላሒ

  • @almanal4373
    @almanal4373 9 месяцев назад +1

    ኦረተይ ማዘርን አታስደግጭ 😂😂😂😂😂😂

  • @mekdistube
    @mekdistube 9 месяцев назад

    ምርጥ እናት ተይ አታስደግጫት

  • @Amins-k2b
    @Amins-k2b 9 месяцев назад

    ውይኔ ማዘር ደስሲሉ

  • @Athashi-c9m
    @Athashi-c9m 9 месяцев назад

    የኔ እናቴ እመብርሀን ትጠብቆት❤❤

  • @chalishanbal6583
    @chalishanbal6583 10 месяцев назад

    Yene enate❤❤😢😂

  • @abrshhaile7578
    @abrshhaile7578 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂Yen enate

  • @kkx2416
    @kkx2416 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤የኔ እናት እውነት ነው🎉🎉🎉

  • @AhmedandFatumaTube
    @AhmedandFatumaTube 10 месяцев назад +1

    እህትወንድሞቼ በስደትያላችሁ የቤተሰብንክፉአያሰማችሁ እንደኔእንዳትሁኑአዘንአይንካችሁስደትእያለሁኝ3ሰውአጣሁኝአይይበቅንነትፕሮፉይሌንበመጫንሰብስክራይብአድርጉኝእስኪ

  • @ያረብአተእረዳኝ
    @ያረብአተእረዳኝ 9 месяцев назад

    የማዘረ አሰተያየት😂😂😂

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 10 месяцев назад

    በሳቅ ሞኩ😂😂😂😂😂

  • @galaxya146-zh6ii
    @galaxya146-zh6ii 9 месяцев назад +1

    እማየ 😢😢 ያንን አርጋችሁል መስል ኮሜራውን😅😅😅😅😅😅

  • @kabushmohammad6488
    @kabushmohammad6488 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉እነት

  • @asenkachgossaye6953
    @asenkachgossaye6953 9 месяцев назад

    Ebakeshne atechnekayechwe hoda baba enata

  • @user-ve6op2wc4d
    @user-ve6op2wc4d 9 месяцев назад +3

    የልጁ መሽቃበጥሥ

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 10 месяцев назад +1

    አማማ😂😂😂

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd 10 месяцев назад +1

    የኔ እናት ኣሰማምሽያቸው እቺ እናት ሳፕራይዝ ብታርግልኝ😥

  • @sanaitgebermdhen6222
    @sanaitgebermdhen6222 9 месяцев назад

    I Lovellyyyy is Familyyyyy God bless dom gen