ናሂ በተኛሁበት ጉድ ሰራኝ!😢|Nahitube|Helutube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 144

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 года назад +8

    ሚስኪን ይሔ ልጂ ሲያሳዝነኝ አንጀቴን ነዉ የሚበላኝ ተዉ ናሒ አታናደዉ ይከፋኛል

  • @genet5747
    @genet5747 2 года назад +16

    ናሂ ጥሩ አደረክ ተባረክ 😁 እና አሹ ከይቅርታ ጋ መስቀል የለህም ማህተብ ብታስር መልካም ነው 🥰🥰🥰

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 2 года назад +22

    ወይኔ ማርያም ሲያሳዝን ለምድነው በተኛበት እደዚህ የምታስደነግጡት እፍፍፍ ልጅቱ ደሞ ስያሳዝን ዝምተኛ ነው

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 года назад +3

    ጥሩ ሞዴል መሆን አለበት ለተማሪዎች አስተማሪ ከሆነ

  • @weynatube21
    @weynatube21 2 года назад +5

    ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Год назад

    በጣም ያሳዝነኛል ናሂ ስለምታግዙት ፈጣሪ ይርዳችሁ ከጎናችሁ ስለምታደርጉት

  • @ገነትየማርያምልጂ-ተ2ነ
    @ገነትየማርያምልጂ-ተ2ነ 2 года назад +1

    ደግ አረክ እዉነት ወድ ልጂ ፀጉሩን ሲያሳድግ ዉይይይይ ስናደድ በፈጣሪ አሹሹሹሹማ ሰዉነቱን የጨረሰዉ ፀጉሩ ነዉ እረ በደብ አሳጥሩት ሁለታችሁም አትጨብረሩ ያንን እትን ይመሥል

  • @tigistdemeke1255
    @tigistdemeke1255 2 года назад +2

    ዬኔ ውድ አሹዬ ስውድክ ኡፍፍፍፍፍፍ ዝብይ ሳያዊ ዳስ ይላኝል ጌታን ላክ አጉ ቤትስቢ

  • @samsuar895
    @samsuar895 2 года назад

    አሹዬ ሰብ አሪጌአለው ላይክ ም አርጌአለው በጥሩ ነገር እንጠብቃለን በርታ

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 года назад +5

    ይኤ ጓደኛክ ይመቸኛል ፀባዩ

  • @rahma2236
    @rahma2236 2 года назад +2

    ተናሂ ቤት ነው የመጣሁት በርታ ወድማችን

  • @kadooo7143
    @kadooo7143 2 года назад

    የኔ ጌታ አሹ ስታሳዝነኝ አጀቴን ትበላዋለህ ስይህ ናሆይ ፂሙንም ቆረጥ ርገዉ ደሞ አገቱላይ መስቀል ያድርግ በጣም እዲያምር😘😘😘😘

    • @atsedmariamteka976
      @atsedmariamteka976 2 года назад

      መስቀል አለውእኮ እማ ወደኋላዞሮነው ክሯ በጣም ቀጭን ስለሆነኝ ጎልቶ አይታይም እንጀ አለ አስተውለሽ እይው

  • @ሳሪየናቷ
    @ሳሪየናቷ 2 года назад +4

    የኔ ሚስኪን ማሪያምን ሲያሳዝን🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @AminaAmina-dw1lq
    @AminaAmina-dw1lq 2 года назад +3

    በጣም ያሳዝነኛል ግን በጣም ስቂያለሁ

  • @fikirgirma7412
    @fikirgirma7412 2 года назад +3

    አሹ ማር በጣም ነዉ የምወድ እሺ

  • @rorosunmax8801
    @rorosunmax8801 Год назад

    አሹ ለናሂ ምላሸ ንጠብቃለን ??? በጣም ነው እምንወዳቹ ሃገራችን ሰላም ያርግልን 🎂🎂🎂🎂🎂⭐⭐⭐⭐⭐💙💙💙💙💙💙💙💙💙💖💖💖💖💖💖💖💖💙💙💙💙💙💙💙🌺🌺🌷🌷🌷🌷🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆👍👍👍👍👍👍🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁💐💐💐🍁🍁🍁🍁🍁🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 2 года назад

    ሲጀመር ለወንድ ልጅ ፀጉር ማሳደግ ምን የሚሉትን ነው በቤተክርስቲያን አይፈቀድም ወንድሜ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ

    ጥሩ አድርገሀል ናሂ አክስቶታልኮ

  • @edenyoutube969
    @edenyoutube969 2 года назад +1

    የኔ ዝምተኛ ተናገር እጂ

  • @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
    @ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ 2 года назад +2

    ጥሩ አረግህ ናሂ በርቱ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      በቅንነት እነደማመር እህቴ

  • @rozamulaw6367
    @rozamulaw6367 2 года назад +5

    አሹ ናሂን prank አድርገው እንጠብቃለን😍😍😍 ደግሞ ድመቷ አሟሟቂ ነች🤣😍

  • @mkedes9222
    @mkedes9222 2 года назад +1

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @sebrinatube
    @sebrinatube 2 года назад

    አረ እዳም እምቀልዱበትን እወቁ ሰው ተኝቶ አያስደነግጥም !!!!!!

  • @endriyasmethiwos8102
    @endriyasmethiwos8102 2 года назад +1

    አሹዬ ያኔ ምስግን ስያሰዝን

  • @zemaritseblewengielofficia5926
    @zemaritseblewengielofficia5926 2 года назад +7

    ደሞ እወደዋለሁ ንገርልኝ ናሂዬ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mebriyetowayidoliji9047
    @mebriyetowayidoliji9047 2 года назад

    Wowowow nahi melkam sew tebareki yemayamri neger godanya siyastekakil des yilala des sitilu fetari be fikirachu yanurachu melkam godenyinet zemen yihunilachu

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ 2 года назад

    አረ ወንድ ሁሉ ፀጉር ማሳግ ይወዳሉ መንፈስ እኮ በፀጉር ይገባል plsተቆረጡ በተለይ የተዋህዶ ልጆች የተቀደደ ሱሪ እራሱ

  • @መሪምቱዩብወሎየዋ
    @መሪምቱዩብወሎየዋ 2 года назад +3

    ሚስክን እር አሳዘነኝ

  • @ethiolove5682
    @ethiolove5682 2 года назад

    ወይኔ አሹ ስያሳዝን በዝምታ ጩሀት አናድዳችሁት ስታበቁ ምን ተሰማህ ትላላቹ ገራሚዎች

  • @dibooraaamanulee2818
    @dibooraaamanulee2818 2 года назад +2

    Ashuyee yen miskni 😥😥😥😥

  • @woeyneshw1422
    @woeyneshw1422 2 года назад

    ደግሞ ጸጉሩ ሲያምር የኔ ምስኪን😍

  • @rahwatsehay694
    @rahwatsehay694 2 года назад

    Wene yene wedim ene betam desi mitil wed rigati tadile God bless you

  • @shetajordan7141
    @shetajordan7141 2 года назад

    ፀጉር በጣም ሲያድግ ያሥጠላል ተቆረጠው ወንድማችን

  • @gufu6525
    @gufu6525 2 года назад +1

    ናሂ ጥሩ አደረግህ😂ፀጉር ደግሞ በጣም አታሳድጉ የሴጣን ማደሪያ ይሆናል ከይቅርታ ጋር አሹ ምስጊን ነገር ነህ ስታሳዝን ናሆም ያንተንም አሳጥረው

  • @maranat7829
    @maranat7829 2 года назад +2

    ዉይይይይ ናህዬ ከቆረጥክ ቦኃላ ተረጋጋ 🙄
    ከምር አሹዬ ሲያሳዝን አይደርግም ከምር 😪💞💞

  • @abebaselamtube8108
    @abebaselamtube8108 2 года назад

    አስይ እንካንም ቆረጥከው ይህ ቻይና መልኩን ይቀይር ከከከከ

  • @ermitube9480
    @ermitube9480 Год назад

    መምህር ከሆነ ምን አይነት ነገር ነው የሚያስተምራቸው ፀጉሩን እንደዚህ አጭበርብሮ አስተማሪ እኮ ለተማሪው አርአያ መሆን አለበት እንደዚህ ሆኖ ተማሪ ፊት መቅረቡም አሳፋሪ ነው

  • @ትግስትዩቱብ-ፀ1ጰ
    @ትግስትዩቱብ-ፀ1ጰ 2 года назад +1

    ውብዬ እና አንድ ናቸው 👍👍👍👍👍

  • @hayminegn6148
    @hayminegn6148 2 года назад

    MeLekame new wenede lej tsegurun masadeg teru ayidelm demo memeher ekko le temariwe mesale new Ashu guwadegnak Nahi gibez

  • @nestimamo1593
    @nestimamo1593 2 года назад

    አሹዬ የኔ ምርጥ

  • @yeshbelayal1126
    @yeshbelayal1126 2 года назад

    ምንም አያስፈልግም ፀጉር ማሳደግ

  • @zebenaalia8099
    @zebenaalia8099 2 года назад

    የኔ የዋህ እርጋታው ደስ ሲል 🙆❤

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 2 года назад

    አይ አሹ ተጫወተብሕ እኮ አተም ያበደ ፕራክ አድርገው😆😆💔

  • @ኣፅበታይሁራሰለስተ

    እፍፍ ልጁ ግን ሲያሳዝን

  • @mesiyoutube5936
    @mesiyoutube5936 2 года назад +4

    የኔ ምስኪን😂😂😂😂😂

  • @ነግስትእየሱስወገየከፈለየ

    በጠም አሰዘነኝ ግን ይቆረጥ በስቶል ፀጉሩ

  • @emufamilytube
    @emufamilytube Год назад

    አሳዘነኝ ሚስኪን

  • @lominaderesse1358
    @lominaderesse1358 2 года назад

    በነገራችን ላይ ደስ አይልም

  • @ፋፊነኝእማየንናፋቂ

    ያጋጥማል አሹየ😂😂😂

  • @mhrubabulo4165
    @mhrubabulo4165 2 года назад

    Ashu yen miskn ayzoki ❤️😘😂😂 ijun melisi ish 😂😂😂😂Nhi 💪❤️❤️❤️

  • @tigistdemeke1255
    @tigistdemeke1255 2 года назад

    ማምር ናህ አሹዬ ውውወ ዳስ ይላሊ

  • @tsehaydesta8458
    @tsehaydesta8458 2 года назад +1

    የኔ ታናሽ ውንድሜ የምር ወንድሜን ቁጭ

  • @tesemawublam7426
    @tesemawublam7426 2 года назад +1

    Ashu ayizo

  • @wellotube2
    @wellotube2 2 года назад

    ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @zenashe
    @zenashe Год назад

    Ashu mert lije

  • @cell4844
    @cell4844 2 года назад +1

    ሠላም እንዴት ነህ አሹ በርታ

  • @selamawitgebremeskel6524
    @selamawitgebremeskel6524 2 года назад

    ኡፍፍፍፍ ሲያሳዝን

  • @masimtube671
    @masimtube671 2 года назад

    ስይዉ ስይስዝን የኔ ውንድም

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 2 года назад

    ውይኔ አለመሣቅ አይቻልም

  • @sele9316
    @sele9316 Год назад

    Ashu lemene xepa

  • @Yነኝየናቴናፋቂ
    @Yነኝየናቴናፋቂ 2 года назад

    አይ ናሂ መቸይሆን ከፀጉር ቆረጣ የምትወጣዉ

    • @ማርታ-ኸ6ደ
      @ማርታ-ኸ6ደ 2 года назад

      እኔጃ እግዳ መምጣት እዲያቆም ነው ጥረታቸው

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 года назад

      @@ማርታ-ኸ6ደ ውዶቼ ደምሩኝ😘😍

  • @መዲነኝ-መ3ገ
    @መዲነኝ-መ3ገ 2 года назад +2

    ወላሂ በጣም አሳዘነኝ ሚስኪን የአሏህ
    ደማ እደኔ ቀጫጫ ነው

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ

    ናሂ አንተ ፂም አልባ ሆነክ አውን ደሞ ልጅን ፀጉር አልባ ልታረገው ነው😄😄😄😄

  • @hanatube-on6ri
    @hanatube-on6ri 2 года назад

    Nahii gobez deg aderk ashu demo atzen ayzok wedme aydebrk 😂😂

  • @fikirgirma7412
    @fikirgirma7412 2 года назад

    ናሂ አሹ ላንተ ብሎነዉ እሺ አስተማሪ ስለሆንክነዉ እና ፀጋርክ በትንሹ አሳድግ❤❤❤

  • @besibesiye1643
    @besibesiye1643 2 года назад

    Berta wendm alem

  • @zemaritseblewengielofficia5926
    @zemaritseblewengielofficia5926 2 года назад +2

    እሰይ ናሂ ደግ አረክ እንኳን ቆርጥከዉ እዴ 😍😍😍😍😍😍🤣🤣🤣🤣🤣

  • @sadahuesien1678
    @sadahuesien1678 2 года назад

    አረ ሁሉንም ቁረጣዉ ወይ ☝️😂👍

  • @mmmmmbjjjd7250
    @mmmmmbjjjd7250 2 года назад

    ሢያሣዝን

  • @simegnsimegn8225
    @simegnsimegn8225 2 года назад

    አሺቲይ የኔ ምስኪን 😂😂😂አሳዘነኝ ኃይልህ ያለው ፀጉርህ ላይ ነው 😁😁ደስ ትላላችሁ የምር መልካም ጉአደኛ ነህ ናህዬ አይለያችሁ ወዳቹሃለው 🥰🥰🥰🥰ደሞ አደኛ ነኝ ማንም አቀደመኚም 😆😆

  • @nadyahnadyh7457
    @nadyahnadyh7457 2 года назад +1

    👍👍👍🙏

  • @officialkallyy8547
    @officialkallyy8547 2 года назад +2

    ጥሩ ግዋደኛ ነክ 🤣🙏nahi 🤣

  • @Madi-mf3mn
    @Madi-mf3mn 2 года назад

    ውብየና ናሂ ቻናሉን አሳድጉለት

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa 2 года назад

    ሃራምምምምናሂ💉

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 2 года назад +2

    ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ❤️💛💚

  • @adisalemlesfaye4799
    @adisalemlesfaye4799 2 года назад

    Nahi ante tsemekehin melisow

  • @mimimulugeta1439
    @mimimulugeta1439 2 года назад

    አንተ ደሞ የሰው ፀጉር የመቁረጥ አባዜ አለብህ 😂 ግን ይሄን እንኳን ጥሩ አደረክ ለዛውም መምህር ሆኖ ታዲያ ልጆች ሁሉ አንቆርጥም እያሉ ቤተሰብ የት/ቤት መምህራንን ቢያስቸግሩ ምን ይገርማል ።

  • @yarsamyaligneg
    @yarsamyaligneg Год назад

    ፀጉር ያከሣል

  • @AusuUeuue
    @AusuUeuue Год назад

    ❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ

    የእህትህን ፍቅርኛም ቁርጠው

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 2 года назад

      😅😅😅😅🤣🤣

    • @gufu6525
      @gufu6525 2 года назад +1

      ወይ ሰው😂😂😂😂😂

  • @hanatube-on6ri
    @hanatube-on6ri 2 года назад

    Tsimunm bekrtkw noro nahii 😂😂😂

  • @asresyitayih3564
    @asresyitayih3564 2 года назад

    ረ ፀጉሩ ሲያስጠላ

  • @jfjd1829
    @jfjd1829 2 года назад +1

    መሰክነ

  • @ናብትምጣ
    @ናብትምጣ 2 года назад

    ወይኔ ናሂ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mesi8100
    @mesi8100 2 года назад

    wayine asazeneg

  • @fanushalomicom1137
    @fanushalomicom1137 2 года назад

    Best 👌 ❤️❤️❤️❤️💯💯

  • @genetkabede2178
    @genetkabede2178 2 года назад

    Miskin 🥺🥺🥺💔💔💔💔🤣

  • @endriyasmethiwos8102
    @endriyasmethiwos8102 2 года назад

    ያኔ አስታወይ

  • @ramateeumagamal7752
    @ramateeumagamal7752 2 года назад

    👍

  • @sahadabhr275
    @sahadabhr275 2 года назад

    💞💞💞💞💔💔

  • @habibah9637
    @habibah9637 2 года назад

    bertu 😍😍

  • @gravitymobile5692
    @gravitymobile5692 2 года назад +1

    😍😍😍😍

  • @smshcekk2266
    @smshcekk2266 2 года назад

    😘😘😘😘😘😘😭

  • @saragasa174
    @saragasa174 2 года назад +1

    🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @orongedeeb1429
    @orongedeeb1429 2 года назад

    Uuuuuuuuuuuu ate

  • @marthamartha6620
    @marthamartha6620 2 года назад

    ❤😘🤭🤭💞💞👍🏼👍🏼👌👌

  • @ፍቅርማማአ
    @ፍቅርማማአ 2 года назад

    👍👍👍🌹🌹💞💞💞💞💞

  • @zinashkasa6826
    @zinashkasa6826 2 года назад

    😍😍😍😍😀

  • @ሉቤወለየዋይቱብ
    @ሉቤወለየዋይቱብ 2 года назад

    በጣም ነው ያሳዘነኝ የኔ ሚስኪንንን

  • @rjdh8270
    @rjdh8270 2 года назад

    😁😁😁😁