ተራ ቀላል አይደል የኔ እኮ ዋጋ ተምኜ ገብቶኛል ግራ አልጋባ ማንንም አልሠማም ከእንግዲህ ወዲያ ውዴ ማእረጌ ነህ አንተ የኔ ቤዛ My life isn't cheap or without worth, I understand now and will no longer doubt. I won't heed any accuser's voice, My dear Jesus, you are my salvation. አንተ የኔ ቤዛ አንተ ቤዛ መውደድህ በኔ አረ እንዴት (እንደምን)በዛ You are my Redeemer, You are my salvation. How great is your love for me? አላማህ በእኔ ላይ ገና እጅግ ብዙ ብዙ ነው ሃሳህ በእኔ ላይ ከፍ ያለ ለዘላለም ነው Your will overwhelms me, Your thoughts for me are eternally lofty. አሃሃሃ ሳልወደህ ወደድከኝ አሃሃሃ ገንዘብህ አረከኝ አሃሃሃ ማንም ላያወጣኝ ኦኦኦኦ በቀኝህ አቀፍከኝ/ከለልከኝ You loved me when I didn't love you, you paid the price, no one can take me from your hands, you hold me with your right hand. አንተ የኔ ቤዛ አንተ ቤዛ መውደድህ በኔ አረ እንዴት (እንደምን)በዛ You are my Redeemer, You are my salvation. How great is your love for me? ከሆነልህ ካስደሰተህ የልቤ ምስጋና ይኸውልህ ላፍስስልህ የበላይ ነህና ባይመጥንህም የዋልክልኝን እንዲያው ልሰዋ የሰባውን ውስጤን ሞልተሃል በማያልቅ ደስታ ዘውትር እላለው ተባረክ ጌታ If it pleases you, my heart will praise, Here, let me pour out to you, my Superior. Even if it doesn’t suit you, I just want to sacrifice. You filled me with endless joy, I always say, blessed Lord. የሳሮን ፅጌረዳ አበባዬ ወድጄሃለሁኝ ወዳጅዬ ይሰበር ይሽተት ይኸው ሽቶዬ አመልክሃለሁኝ ክብሬን ጥዬ Rose of Sharon, Beloved Lord, I adore you. This is my perfume, I pour it out before you. አንተ የኔ ቤዛ አንተ ቤዛ መውደድህ በኔ አረ እንዴት (እንደምን)በዛ You are my Redeemer, You are my salvation. How great is your love for me?
You are truly a blessing to us! I thank God for the grace He has poured into your life and ministry. Keep shining! ተራ ቀላል አይደል የኔ እኮ ዋጋ ተምኜ ገብቶኛል ግራ አልጋባ ማንንም አልሠማም ከእንግዲህ ወዲያ ውዴ ማእረጌ ነህ አንተ የኔ ቤዛ
ተራ ቀላል አይደል የኔ እኮ ዋጋ
ተምኜ ገብቶኛል ግራ አልጋባ
ማንንም አልሠማም ከእንግዲህ ወዲያ
ውዴ ማእረጌ ነህ አንተ የኔ ቤዛ
My life isn't cheap or without worth,
I understand now and will no longer doubt.
I won't heed any accuser's voice,
My dear Jesus, you are my salvation.
አንተ የኔ ቤዛ አንተ ቤዛ
መውደድህ በኔ አረ እንዴት (እንደምን)በዛ
You are my Redeemer,
You are my salvation.
How great is your love for me?
አላማህ በእኔ ላይ ገና እጅግ ብዙ ብዙ ነው
ሃሳህ በእኔ ላይ ከፍ ያለ ለዘላለም ነው
Your will overwhelms me,
Your thoughts for me are eternally lofty.
አሃሃሃ ሳልወደህ ወደድከኝ
አሃሃሃ ገንዘብህ አረከኝ
አሃሃሃ ማንም ላያወጣኝ
ኦኦኦኦ በቀኝህ አቀፍከኝ/ከለልከኝ
You loved me when I didn't love you,
you paid the price,
no one can take me from your hands,
you hold me with your right hand.
አንተ የኔ ቤዛ አንተ ቤዛ
መውደድህ በኔ አረ እንዴት (እንደምን)በዛ
You are my Redeemer,
You are my salvation.
How great is your love for me?
ከሆነልህ ካስደሰተህ የልቤ ምስጋና
ይኸውልህ ላፍስስልህ የበላይ ነህና
ባይመጥንህም የዋልክልኝን
እንዲያው ልሰዋ የሰባውን
ውስጤን ሞልተሃል በማያልቅ ደስታ
ዘውትር እላለው ተባረክ ጌታ
If it pleases you, my heart will praise,
Here, let me pour out to you, my Superior.
Even if it doesn’t suit you,
I just want to sacrifice.
You filled me with endless joy,
I always say, blessed Lord.
የሳሮን ፅጌረዳ አበባዬ
ወድጄሃለሁኝ ወዳጅዬ
ይሰበር ይሽተት ይኸው ሽቶዬ
አመልክሃለሁኝ ክብሬን ጥዬ
Rose of Sharon,
Beloved Lord, I adore you.
This is my perfume,
I pour it out before you.
አንተ የኔ ቤዛ አንተ ቤዛ
መውደድህ በኔ አረ እንዴት (እንደምን)በዛ
You are my Redeemer,
You are my salvation.
How great is your love for me?
💕👍
amen! Beautiful song!
መውድህ በኔ ላይ ኧረ እንደምንድር በዛ ። የሚገርም የዜማ ጊዜ 2016_17 ዓ/ም
ዛሬ ብቻ ስንቴ የሰማሁት,,,ማነዉ እንደ እኔ መልሶ መላልሶ የሚሰመዉ
✋
Me too ❤❤❤
👍
ዛሬ በጠዋት ስነሳ እየዘመርኩት ተነሳው።አንተ የኔ ቤዛ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ✝️
I can't stop singing this song day and night. God bless Brother.... You are our blessing. Keep it up
የመጀመሪያው አስታየት😊.....
ይህን ዝማሬ ትውልድ ሁሉ ያድምጠው
በኢየሱስ ስም አሜን።
አሜንንንን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
ተራ ቀላል አይደል የኔ እኮ ዋጋ
ተምኜ ገብቶኛል ግራ አልጋባ
ማንንም አልሠማም ከእንግዲህ ወዲያ
ውዴ ማእረጌ ነህ አንተ የኔ ቤዛ😢 አሜንንን ተባርክ🙏
Ephesians 1:7 we have redemption through his blood.
God bless you Carol
ተራ ቀላል አይደል የኔ እኮ ዋጋ
ተምኜ ገብቶኛል ግራ አልጋባ
ማንንም አልሠማም ከእንግዲህ ወዲያ
ውዴ ማእረጌ ነህ አንተ የኔ ቤዛ
አንተ የኔ ቤዛ አንተ ቤዛ የኔ ቤዛ
መውደድህ በኔ አረ እንዴት በዛ
አንተ የኔ ቤዛ አንተ የኔ ቤዛ
አላማህ በኔ ላይ አረ እንዴት በዛ
አላማህ በእኔ ላይ እጅግ ብዙ ብዙ ነው
ሃሳህ በኔ ላይ ከፍ ያለ ለዘላለም ነው
አሃሃሃ ሳልወደህ ወደድከኝ
አሃሃሃ ገንዘብህ አረከኝ
አሃሃሃ ማንም ላያወጣኝ
ኦኦኦኦ በቀኝህ አቀፍከኝ ከለልኝ
አንተ የኔ ቤዛ አንተ የኔ ቤዛ
መውደድህ በኔ አረ እንዴት በዛ
አላማህ በኔ አረ እንዴት በዛ
ከሆነልህ ካስደሰተህ የልቤ ምስጋና
ይኸውልህ ላፍስስልህ የበላይ ነህና
ባይመጥንህም የዋልክልኝን
እንዲያው ልሰዋ የሰባውን
ውስጤን ሞልተሃል በማያልቅ ደሰታ
ዘውትር እላለው ተባረክ ጌታ
የሳሮን ፅጌረዳ አበባዬ
ወድጄሃለሁኝ ወዳጅዬ
ይሰበር ይሽተት ይኸው ሽቶዬ
አመልክሃለሁኝ ክብሬን ጥዬ
አንተ የኔ ቤዛ አንተ የኔ ቤዛ
መውደድህ በኔ አረ እንዴት እንደምን በዛ
እጆችሽ ይባረኩ❤
አንተ የእኔ ቤዛ ..አንተ የእኔ ቤዛ..
መውደድህ በእኔ ላይ እንዴት በዛ....
What a sweet song!
Carol thank you ur songs are another level ...wow ☄️✝️☄️☄️🎼 ፀጋ ይብዛልህ carol ...
Powerful song ❤loved it very much!! May God bless you a lot. Listing repeatedly ❤
You are truly a blessing to us! I thank God for the grace He has poured into your life and ministry. Keep shining!
ተራ ቀላል አይደል የኔ እኮ ዋጋ
ተምኜ ገብቶኛል ግራ አልጋባ
ማንንም አልሠማም ከእንግዲህ ወዲያ
ውዴ ማእረጌ ነህ አንተ የኔ ቤዛ
ተባረክ የኔ ወንድም
I loved it what a wonderful song GOD Bless you❤
1:30 am አንተ የኔ ቤዛ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እየሱስዬዬ
አሜንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤
ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏 በጣም ድንቅ መዝሙሮች ለምዕመኑ መባረክና ለእግዚአብሔር ክብር የሚሆን 🙏🙏🙏🙏 አሜንንንንን❤
ኢየሱስዬዬዬዬዬ አባይዬዬዬ የኔ ባለውለታዬ ምን እልሀለው
I love the spirit of the song 🎵❤️🙏💯 Stay blessed @Carolye
አሜን ተበርክ ❤️🙏
አሜን አሜን አሜን 🙌🙌😇😇😇
ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏❤❤
❤❤ - ቢትፉል!
አዎ ጌታ ቤዛችን - እልልልል
ኢየሱስ የኔ ቤዛ😢❤
አሜን አሜን አሜን የኔ ቤዛ 🙏
ሃሌሉያ እልልልልልል አንተ የኔ ቤዛ ❤❤❤❤❤😊😊
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
Tabarek እየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እሱ ቤዛችን ነው !!!!ameeeeen
አመልካሎ ክብረን ጢዬ😢😢ሃሌሉያ ❤ተባረክ ወንድሜ❤
What a blessing song!! God bless you!!
Like.coment.share.subscribe.ይገባዋል ቤተሰብ ብዙ ሰው ሊባረክበት ይገባል❤🙏
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
አሜንንን ስምህ ይባረክ የኔ ጌታ ኢየሱስ!🙏🙌❤️
አንተ የእኔ ቤዛ 😢😢😢❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 wawuuuu tebarek carol
Amennn
ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
"....ተራ ቀልድ አይደለም... የእኔ'ኮ ዋጋ"!!!!
Egzeabeher abzeto yibarkh wendeme ❤❤❤❤
ብሩክ እኮ ናህ ጸጋ ይብዘልህ❤❤❤
አንተ የኔ ቤዛ ❤❤❤
Zemneh yelmelem sewdeh ❤❤
Underrated song
U r blessed❤
Wondiminat babizu tabarakilin❤️
Esyyyyyyy tebareke kire beysusem❤❤❤
Amennn 🤲🏽
Melodies Track i love it🎉❤🎉 God bless you bro.
Ebaki àstwel (Only God)
አሜን አሜን❤❤❤❤❤
Amen
Bless you!!!!!!!!!!!!!
Bezachn tebarek yesus
አሜን አሜን
አሜን ተባረክ
Wow What A Wonderful song! Blessed man!
Amen Amen
I have recently known you, bro and loved your songs too much. God bless you.
Amen, Thanks for listening
Amen.🙌💕🙏
🙌🙌
Good job
Thanks
Ewant new ❤❤❤❤
ante yene beza😭😭😭
❤❤❤esey
Amennnm 🎉🎉🎉🎉
Ameeeen❤❤❤❤❤
Mezmuroch yebefitochu saykeru yemibarkbachew nachew
Amen amen
Yes amezegi😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Tebarek❤
🥰🥰👍
❤❤❤bellessd
❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉
ማንንም አልሰማም መልት ምንድነው??
ከጌታ ዉጭ ማንንም አልሰማም ማለቱ ነዋ ያው አኩቻ ማለት ነዉ
Check the English lyrics it gives a clear definition
ስጋን ከሳሽን ዳቢሎስን አጠቃላይ ጌታዬ ከተናገራቸው እውነቶች ውጭ ያሉ ውሸቶችን
😅
Inten siyayi kehiwot mengedi silewotah yemotik yimesilengal gin iyesus yemihiret amlak newuna temelesi yimirahal wondime
Ante tsadik honeh new esu yemote yemimesilh
hhhhhh yene beza eyale kehiwot menged wetah tilaleh yilik antem na😄
ህይወት እና ህያው የሆነውን የእግዚአብሔርን ልጅ ያወቀ ብቻ ነው ስለህያዋን የሚረዳው🙏
ካር ያንተ ቤዛ ድሮ ነበር
አሁን ግን ያለበትን ተጣረጠር
መንፈሳዊነቱ ቢቀር ጥሩ ስነምግባር እንኳን እንዲኖራችሁ ለምን አትፈቅዱም? አባቶችን ለምንታሰደባላችሁ? እኔን እንደዚህ አልነበረም ያሳደጉኝ ምን አይነት ትውልድ ነው አሁን ደግሞ የበቀላችሁት? ካልተመቸዋችሁ እኮ አለማየት ነው
አይ ሞኝነት? እግዚአብሔር አንድ ነው ሁለት ነው ሦስት ነው! የሚለው ክርክር ህይወት አይሆንም! ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ ነው! ኢየሱስን ጥሎ አብ ላይ ተንጠልጥሎም አይሆንም፤ በልብ ቅንነት ግን ከሐጢአት በጸዳ ህይወት እንከተለው። ማንም ማንንም Judge ማድረግ አይችልም።
If christ is not manifested in real flesh like D flesh he can't be ur redemeer.bro
አሜን አሜን።።።
❤❤❤❤
❤❤❤