በሄቨን ታሪክ ማግስት የሰማነዉ አሳዛኝ ወሬ // እጮኛዬን ላገባዉ ስዘጋጅ በ4 ወንዶች አስደፈረኝ ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 833

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  3 месяца назад +76

    በሄቨን ታሪክ ማግስት የሰማነዉ አሳዛኝ ወሬ።
    እጮኛዬን ላገባዉ ስዘጋጅ በ4 ወንዶች አስደፈረኝ።
    ይሄ ብቻ አይደለም ካገባች በኋላም የ8ወር እርጉዝ ሆና በገዛ ባሏ ሌላ እጅግ በጣም አሳዛኝ የሆነ መከራ ደርሷል።
    የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኝ!
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 👉 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000146634609 👉 ስልክ 0966028548 አፀደ።

    • @Hundumak
      @Hundumak 3 месяца назад +2

      በህግ ተጠየቀ ??

    • @genetfasil
      @genetfasil 3 месяца назад +3

      ቆይ ያገባችው እሱኑ ነው?​@@Hundumak

    • @ANn-yv2qg
      @ANn-yv2qg 3 месяца назад

      በጣም ይገብዳል😢😢

    • @user-qi8yq4gb2h
      @user-qi8yq4gb2h 3 месяца назад +5

      እንዳልክ ምን አለበት ተረጋግተህ ማዳመጥ ብትችል። እድል ስጥ ህመማን ስታወራህ ዝም ብለህ ስማት እስኪ

    • @Hila-v9d
      @Hila-v9d 3 месяца назад +1

      Ante aheya
      Lemen zime beleh atadamitim
      Batawera yeshalal
      Doma ras

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 3 месяца назад +51

    በጣም ታሳዝናለች ጌታ ሆይ እባክህ እንደዚህ አይነት አውሬ ወንዶችን ተበቀልልን ወንድሜ ሶፍት አዘጋጅተህ ብታስምጥ ጥሩ ይመስለኛል

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 месяца назад +3

      ያለፍላጎቴ አሳቅሽኝ 😂 ለቀስተኞች ስለበዙ ልክ ነሽ ግን ይቅርታ እኛም አብረናቸው ነው እምናለቅስው እች ሀገር ስንቱን ጉድ ችላለች ያሳዝናል ፈጣሪ በቃችሁ በለን 😭😭😭

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 3 месяца назад +59

    ጠያቂው ሰውዬ:
    ይህች እህታችን ተደፈርኩ ነው ያለችው
    መታየትዋ የብዙ ዱሪዬዎች መሳለቂያ መበሻሸቂያ ያደርጋታል: ስለዚህ ፊትዋ መታየት አልነበረበትም
    እግዜር ብርታቱን ይስጥሽ
    በመፈራረቅ የደፈሩሽ ሰው መሳይ እንስሳት ሁሉ ህግ ፊት ቀርበው መቀጣት አለባቸው

    • @hallemedia4469
      @hallemedia4469 3 месяца назад +14

      ይህንን አስተሳሰብ ነው መታገል ያለበት ደፋሪዎቹጨሳይሳቀቁ የተበደለችው የምትደበቀው ለምንድነው? ያማችኋል እንዴ!!!!

    • @Beredukko
      @Beredukko 3 месяца назад +2

      መገደልአለባቸው፡ደፋሪወዶች

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 3 месяца назад +1

      Eswa kalfekedech fit ayikefetim esu chigeru yatadifal ayadamiti endeza matadef yemiyawerut sewoch yitefabachewa

    • @Hana-t7r
      @Hana-t7r 3 месяца назад +4

      መደበቅ ያለባቸው አፀያፊ ስራ የሰሩት ነው እሷ ለምን ሲባል ትደበቅ ??

    • @wonduxx5355
      @wonduxx5355 3 месяца назад +1

      @@Hana-t7rle rasua morale newa. Hulum endante ayisibim

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 3 месяца назад +2

    ይህን ቃለ መጠይቅ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ! በጣም አሳዛኝ ድርጊት ነው የተፈፀመው! ወንጀለኞች ለሕግ መቅረብ አለባቸው፣ ጋዜጠኛው ጣልቃ ሳትገባ ሐሳቧን እያስጨረስክ ብትናገር ጥሩ ነው ፣ በተረፈ በርታ!

  • @Black-Lion-Africa
    @Black-Lion-Africa 3 месяца назад +24

    የምንሰማው ሁሉ ነገር ከጥንት አባቶቻችን ኢትዮጵያ በጣም ርቀናል !!! ኢትዮጵያውያን እባካችሁ በፀሎት እንበርታ !!!🙏🏽

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 3 месяца назад +105

    እውነትም ምድሪቱ በሰይጣን ተሞልታለች ጌታ ይድረስልን

    • @sinafikwondimu3352
      @sinafikwondimu3352 3 месяца назад

      እረ ሴጣን አትበሉ ሴጣን ይሄንን ሁሉ አያቅም ከሰው እየተማረ ነው

  • @adis-c6r
    @adis-c6r 3 месяца назад +16

    አይዞሽ ታሪክ ይቀየራል ጠንካራ ሁኚ ቤተሰብ አምልኮ ካለ ወይም ሌላ የክፉ መንፈስ አሰራር ነው ህየየወትሽን የሚፈትነሽ ፀል ተጠመቂ ፀልይ ታሸንፊያለሽ

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 3 месяца назад +27

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ አሁንስ መፈጠርም ያስጠላል😢😢 ወንዶች የስንቱን ህይወት አጨለሙት😢😢

  • @NeimaOumer-p3h
    @NeimaOumer-p3h 3 месяца назад +32

    እህቴ በጣም ከሠው በላይ ተፈትነሻል
    ነገር ግን በጣም ጠንካራ ነሽ አብሽር
    ያልፍል አይዞሽ

    • @demissietegenaw124
      @demissietegenaw124 3 месяца назад

      እግዚአብሄር ይፋረዳቸዋል በቅርብ ቀን ምላሽ ተስሚያለሽ

  • @betelhemworku2976
    @betelhemworku2976 3 месяца назад +22

    እናንተ በአዕምሮአቹ ሳይሆን በስሜታቹ የምትመሩ ሠይጣን ወንዶች እግዚአብሔር ይበቀላቹ

  • @LlLl-vn8iu
    @LlLl-vn8iu 3 месяца назад +63

    ያልተወራ እንጂ ያልተሰራ ነገር የለም አቤት ፈጣሪ ታግሶ ነው እንጂ ይቺን ምድር ግልብጥ ያደርጋት ነበር

  • @QueenAs-t4y
    @QueenAs-t4y 3 месяца назад +23

    ያረቢ ምጉድ ነው ሴቶችም እባካችሁ ሀላል ያልሆነ ወድጋ እቤት አትሂዱ ፍትሕ ለሂቫን ፍትሕ ለሴቶች😢

    • @saratube8614
      @saratube8614 3 месяца назад

      ተቸግራኮነወ ወዴ

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 3 месяца назад +31

    ሰላም እንዳልክ :አቤት የሴት ልጅ ፈተና እናንተ የኢትዮጲያ ክፉ ወንዶች እግዚአብሄር የስራችሁን ይስጣችሁ የነኝህ ኑፁሀን ሴቶች እንባ ሀገራችንን ዋጋ እያስከፈለት ነው :

  • @SIMENGYEMATA
    @SIMENGYEMATA 3 месяца назад +25

    ዐቤት የሴት ልጅ ፈተና ፈጣሪመጨረሻሽን ያሳምረዉ

  • @tsion797
    @tsion797 3 месяца назад +19

    ሀገሬ ሰላምሽ ኢየሱስ ነው!!! የኤልዛቤል መንፈስ የዝሙት መንፈስ ደም አፍሳሹ መንፈስ የጣኦታት መንፈስ ነው ምድሪቱን የሞላው ንቁ ንስሀ እንግባ ጊዜው ሲከፋ ዘመኑ ሲከፋ መሸሸግያ ኢየሱስ ብቻ ነው 😢

  • @gelilayonas
    @gelilayonas 3 месяца назад +5

    እንዳልክ የእውነት የሰው ስቃይ እንደራስህ የሚያምህ ለሁሉም እግዚአብሔር ይክፈልህ ለዚ ሁሉ ተጠያቂ ክፉ ወንዶች ናቸው

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 3 месяца назад +12

    አኡዙ ቢላህ በጭካኔ ፅድቅ ይገኛል የተባሉ ይመስላሉ ጎበዝ ምን ገድ ነው ከለት ወደለት የጭካኔ ጥግ እህህህ አይዞሽ ውድ እህቶቸ ፍቅረኛ እሚባል ነገር ይቅርባችሁ ከተገኘ የሚታወቅ ሰው በቤተሰብ አግቡ ካልሆነ ጥንቅት ብሎ ይቅር ራሳችሁን ጠብቁ በዚህ ከቀጠለ ቀቅለው ይበሉናል

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 месяца назад

      አሄረዘማን ሁኖ ነው መስል ግፉ መከራው በዛ ጎንደር ላይም እያገቱ ቤት ድረስ ሴት አይቀር ወንድ ያግታሉ ሴቶችን ይደፍራሉ የግፉ ብዛት በተለይ በሙስሊሙ ላይ ይፀናል 😭😭 አላህ በቃችሁ በለን በርትተን ዱዓ እናድርግ

  • @abeba9784
    @abeba9784 3 месяца назад +2

    እግዚኦ!!! እግዚአብሔር ይህንን ክፉ መንፈስ ከምድራችን ይንቀል። የኔ እህት እግዚአብሄር መከራሽን ያስረሳሽ ጠላቶችሽን ይበቀልልሽ።

  • @Lehulem
    @Lehulem 3 месяца назад +11

    መጀመሪያ እህቴ በጣም አሳዝነሽኛል። የኔ ውድ እግዚአብሔር ይድረስልሽ። በቃ ሁልጌዜ የምሰመው ነገር ይወገንነኛል የዛሬው ግን በጣም ያሳዝናል።😢😢😢 ቀሪ ዘመንሽን ፈጣሪ ያሳምርልሽ። አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ።
    ሲቀጥል ሳሚን ጋዜጠኛውን ተረጋጋ አዳምጥ አትቸኩል እንደ አሌክስ ሁን የምትሉ ሰዎች ግን ጤነኞች ናችሁ? በቃ ተፈጥሮ ይለያል። አዛኝ ምርጥ ሰው ነው ምን ያድርጋችሁ?😢😢

  • @kasahunhasen153
    @kasahunhasen153 3 месяца назад +16

    ፈጣሪ ይህን ሀሉ በደልሸን አይቶ የመጨረሻዉን ያሳምርልሸ።

  • @ענתטמנו-ו9י
    @ענתטמנו-ו9י 3 месяца назад +1

    በጣም ይከብዳን እህታችን አየ እሴት መሆን ትልቅ ፈተናነው የምናልፈው ወዶች ልብ ይሰጥቸሁ ይኸን ነገር ስታሰቡ ወይም ስትፈጽሙ እናት እህት አሴት ልጃችሁን አታሰቡም ልብ ይሰጣችሁ እህታችን ጥንካሬውን ይሰጥሽ ጠካራ ነሽ

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 3 месяца назад +9

    እህቴ አመስግኚ ጠንካራ ሁኚ መንገድሽ ሰው ማመንሽ አካሄድሽ ጥሩ አይደለም ነገር ግን ፈጣሪ ከዛ ሁሉ ፈተና ከበሽታ ጠብቆ ለዚህ ቀን አደረሰሽ ተመስገን በይ

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir 3 месяца назад +75

    የሃገራችን ጉድ ቢጎለጎል አያልቅም ሚዲያን የማያገኙ በየገጠሩ ያሉትን ማን ይስማቸው😢😢ብቻ እግዚአብሔር በምህረት ምድራችንን ያስባት😢😢😢

    • @fmeylan2240
      @fmeylan2240 3 месяца назад

      ሰላም ቤጊለጉልእያልቅም❤

    • @ElleniSolomon-n9h
      @ElleniSolomon-n9h 3 месяца назад

      አሜን

    • @tiduf8991
      @tiduf8991 3 месяца назад

      ለማሰብ ይከብዳል😢😢በገጠር ያሉት 😭

    • @zewditutesfamariyam
      @zewditutesfamariyam 2 месяца назад

      byegada gidgadaw sint gud ale abetu

  • @marysam9193
    @marysam9193 3 месяца назад +4

    የጭቅ ደራሹ ትሁቱ እንዳልክ አሰፋ እንኳን ደህና መጣህልን ደምጽህ ራሱ ደስ ይላል ሲያስተጋባ!!!

  • @Fozya-wq6ow
    @Fozya-wq6ow 3 месяца назад +57

    ጠበቅ ያለ ፍርድ ቢኖር ኢትዮ ዉስጥ ይሄ የሴት ስቃይ ያበቃ ነበር

  • @አልቀረብንም
    @አልቀረብንም 3 месяца назад +26

    ለእርሷም ዝም አንልም በቃ ከዚህ በዋላ ዝም አንልም ሕግ እስቀየርና ደፋርዎች ፍርድ እስክያገኙ😭😭😭😭ፍትህ

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 3 месяца назад +12

    ፈተና የሚበዛብንኮ ዳቢሎስ በኛላይአቅልፍ ስለማይተኛነዉ ፀሎት ታድርግ ፀበል ትጠመቅ ትስገድ

  • @tsigetadesse4934
    @tsigetadesse4934 3 месяца назад +5

    አይ የኛ ነገር ሥራና አሰሪ የማይገናኘው እራሱ የግፉ ብዛት ነው ልጄ ጸበል ተጠበይ ጸልዪ ይሕንን ማእበል በድንግል ልጅ ትሻገሪዋለሽ አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ።

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 3 месяца назад +3

    በጣም ከባድ ነው. እግዛአብሔር ያፅናሽ ጠንካራ ሁኚ የተፈጸመብሽን ግፍ ለእግዚአብሔር ሰተሽ. ሁሉንም እርሽው።
    ቀሪ ዘመንሽን እግዛአብሔር ይባርክልሽ 😭😭😭🙏🏾

  • @TigistGetachew-q6i
    @TigistGetachew-q6i 3 месяца назад +3

    ጠያቂው በጣም ያናዳል አጠያየቁ የተበደለውን ሰው እዲህ አይደለ ም ማናገር

  • @zizi-y1f
    @zizi-y1f 3 месяца назад +23

    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሴቶች. አሁንም ህጉ እስኪቀየር. ዝም. አንልም ገና. ብዙ. እንሰማለን

    • @ዘሀራZ
      @ዘሀራZ 3 месяца назад

      😢😢😢

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 месяца назад +2

      ችግሩ የስሞነኛ ጩህት እየሆነ እነሱም አይ ስሙን ፍርዱ ከፈጣሪ ያምጣልን ብቻ 💔😭😭

  • @godisgood4803
    @godisgood4803 3 месяца назад +36

    ሁሉም የጥቃቱ ሰለባዎች ህፃናትን,, ወጣቶች ወንዶችን ጨምሮ ደፍረው ቢመሰክሩ አገራችን በአለም የመጀመሪያዋ የወሲብ የደፋሪዎ ሻምፒዮን እንደምትሆን ጥርጥር የለውም 💔🖤💔

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 3 месяца назад +20

    ወይኔ እንዳልክዬ ለካ የራስህ ብዙ ጭንቀት እያለብህ ነው ሰዎችን እንዲረዱ የምታግዘው ?ማርያምን በዚህ መጠን መልካምነትን አይቼ አላውቅም እመብዙሀን ወላዲተአምላክ ወንድምህን ትፈውስልህ ሀዘናችሁን ወደደስታ ትቀይረው

  • @helinadebebe3899
    @helinadebebe3899 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ ያበርታሽ አይዞዝ እሕቴ ኢትዮጵያ በጣም በጣም ጉዶችን ፈጥራለች እግዚኦ ብቻ ነው

  • @abdela6307
    @abdela6307 3 месяца назад +1

    አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ነሽ ይህን መከራ አልፈሽ ደስተኛ ሂወት እንደምትኖሪ ጥርጥር የለኝም

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 3 месяца назад +10

    እንዳልክ በጣም ደግ ልቤ ቀና ሰዉ ነህ ግን ተረጋግተህ ለማዳመጥ ሞክር

  • @GenetWende
    @GenetWende 3 месяца назад

    ተመስገን እኔ ሰው አምናለሁ በጣም ብዙ ሰው እቀርባለሁ ግን ምንም ነገር አልገጠመኝም ፈጣሪ ጠብቆኛል ከዚህ ብሗላ ግን አንድ ሰው አላምንም በተለይ ወንድ እሺ እናግዛታለን አይዞሽ የኔ እህት ተስፋ እንዳትቆርጪ ይሄንን ሁሉ ያደረጉሽ የእጃቸውን ያገኛሉ ሰው የዘራውን ያጭዳል

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 3 месяца назад +36

    ወዴት ልሂድ ግፍ የማልሰማበት😭😭😭😭😭😭

    • @estifanossolomon7008
      @estifanossolomon7008 3 месяца назад +2

      ወዴት እንሂድ ነው የሚባለው

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 3 месяца назад

      @@estifanossolomon7008 እዉነት ነወ

  • @JerryTamene
    @JerryTamene 3 месяца назад +5

    ብዙ መከራ ያየ ሰው መደመጥ ነው የሚፈልገው እና አዳማጭ ብትሆን ጥሩ ነው ትቸኩላለህ ስጠይቅም እርግት ብትል ጥሩ ነው

  • @almazgebremeskel5845
    @almazgebremeskel5845 3 месяца назад +1

    እህቴን አይዞሽ የደረሰበሽ ማንም ላይ ሰምቼውም የማላውቀው ነው ግን እግዚያብሔር መጨረሳሽን ያሳምርልሽ😢😢😢

  • @AssefaAssefa-mi5ru
    @AssefaAssefa-mi5ru 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አለ አይዞሽ ጥዋትና ማታ ፀልይ ተስፋ እንዳትቆርጪ

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 3 месяца назад +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አምላክ ሆይ ትዕግሥትህ ይገርመኛል እንደ እንስሳ ሆነናል በምህረትህ ጎብኘን

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 3 месяца назад +1

    በስማአም ምን አይነት አውሬ ነው ያጋጠመሽ እህት እግዚአብሔር የስራው ይስጠው አይዞሽ በርቺ እህት የለውም ግድ የለም የዘራው ያጭዳል

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 3 месяца назад +11

    😔☝🏿☝🏿እባክክ ውንድማችን ከዚህም በፍት ጽፍልካለው ተው ችላ አትበል ያንተ ጤንነት ያሳስበኝል 😔😭ለምን ልብክን አትመረመርም 😔ብዙ ግዚ ልብክን ስትየዝ አያለው 😔አንተ ለ ሌሎች እየደረስክ ለ አንተ 😔😔እንዴት እባክክ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @ታመነ
    @ታመነ 3 месяца назад +5

    ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ነው ማመስገን አለብን የምር

  • @Hundumak
    @Hundumak 3 месяца назад +12

    የድምፅ ጥራት ችግር አለ የተቀረጸበት ክፍል ምቹ አይመስልም። echo ይረብሻል

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 3 месяца назад +16

    ውይ ስታሳዝን ሳይኮሎጂ ተጎድታልች ለቅሶዋ ሁሉ እንደልጅ የእውነተኛ ሀዘን ደርሶባታል አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው ላንቺ ያለውን እሱ ያውቃል በርቺ

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም 3 месяца назад +12

    እንዳልክ ግን ኢንተርቪው ከእሸቱ ወይ ከአለምሰገድ ተማር ፀጥ ብለው ነው የሚያዳምጡት

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 3 месяца назад +1

      አይሰማም ልጄ....ትንሽ ተሽሎት ነበር አሁን ደግሞ እንደገና አገረሸበት

    • @messeretagegnehu6683
      @messeretagegnehu6683 3 месяца назад

      @@rasayifat5726እናንተ ፅጥብላችሁ አዳምጡ

  • @MuZeZ-fx6kq
    @MuZeZ-fx6kq 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ አይዞሽ የኢትዮጵያ ሴቶች እና እፃናቶች መደፈር የሚያቆመው መቸ ነው በጣም ያማል 🙏💔😭

  • @spicygamer406
    @spicygamer406 3 месяца назад +3

    አዎ እየደፈረኝ ነው አለችህ እኮ ባይደፍራትም አሳልፎ ሰጥቶአታል ልጅቷ ፊቷን ማሳየት አልነበረባትም ለህይወቷ መጠንቀቅ ነበረባችሁ ሰዎቹ ግን ተገኝተው አደባባይ ቢሰቀሉ ደስ ይለኛል የጃንሆይ ዘመን ናፈቀኝ

  • @shibrushibru9163
    @shibrushibru9163 3 месяца назад +4

    እኔም 16አመት ሙሉ አምቄዉ ዉስጤ ተቃጥዬ እዚ ደርሻለሁ ተደፍሬ ልጅ ወልጃለሁ ለፈጣሪዬ ሰጥቼ አምቄዉ ተቀምጫለሁ አምላኬ እኔም አንደበቴን ከፍተህ አደባባይ እንዳወጣዉ አንተዉ እርዳኝ ወንዶችን እሄዉ እንዳዉሬ እየሸሸዉ እዚ ደርሻለሁ እማ አይዞሽ ተቃጠልን እኮ

  • @סלמויטממו
    @סלמויטממו 3 месяца назад +6

    አሁንን ጥፋትው የማነው መጀመርያ የደፈረሸ ታክሲሸውፌር እንደገና የወደድሸው ታክሲሹፌር ትላንትና በታክሲሹፌር ተደፍረሸ እንዴት አልፈራሸም እንዴት ቶሎ ወደፍቅር ገባሸ አንደንድ ግዜ በኛ ችግር ነው ችግርውሰጥ የምንገባው ካገርሸ ሰትወጭ ለመለወጥ ነው ሴቶች ከዚ ብዙ መማር አለባችው ወንዶቹ አውሬውች ሆነዋል በጣም ብልጥ አሰተዋይ መሆን አለባችሁ አይዞሸ ያለፈብሸ ነገር በጣም ከባድ ነው ግን በሒወት አለሸ ከፈይትሸ ያለው አዲሰቀነው ታርክሸን እግዛብሔር ይቀይረዋል አሁንም ብልጥ ሁኝይ

  • @bateldamte
    @bateldamte 3 месяца назад +10

    ምን ያለ መከራ ነው ባክህ ፈጣሪ ተለመነን እንደ ስራችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን አሁንስ እየጨነቀኝ ነው 😢😢😢

  • @Lehulem
    @Lehulem 3 месяца назад +4

    እህቴ እግዚአብሔር በመጀመሪያ ቁመሽ እንድትሔጅ ስለረዳሽ ተኝተሽ ተነስተሽ አመስግኝው።🙏🙏🙏 በመቀጠል ስለተደረገልሽ እና ስላልተደረገልሽ ነገር አመስግኝው። ስታመሰግኝ ይደረግልሻል እመኝኝ። ፀበል ስራ ብትገቢም እንደምንም ብለሽ ተጠመቂ። መልስ ታገኛለሽ። አይዞሽ ።

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v 3 месяца назад +1

    አይዞሽ እህት የተጨነቀውን የሚያረጋጋ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይድረስልሽ ግን አስተውይ ቶሎ ሰውን አትመኚ ።

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon 3 месяца назад +202

    ወንድሜ ከይቅርታ ጋር ትንሽ ተረጋግተህ ብታዳምጥ እንደ ዓለም ሰገድ ረጋ በል !!

    • @messeretagegnehu6683
      @messeretagegnehu6683 3 месяца назад +57

      ለምንድንነው እንደ እከሌ ሁን አትበሉ ነውር ነውር ነው

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww 3 месяца назад +48

      ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ተሰጦ አለው እደከሌ ሁን ማለት አይቻልም

    • @bethelhemfekede9527
      @bethelhemfekede9527 3 месяца назад +48

      እኔ ምለው ከዚህበላይ እንዴት ተረጋግቶ ያውራ እንዳልክ ማለት ለፍትህ የሚሮጥ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ።

    • @YoditBireda
      @YoditBireda 3 месяца назад +12

      ኧረ በጣም ይቸኩላል ሊወጣ የቸኮለ ባለ ጉዳይ ይመስላል.

    • @SisayEduma
      @SisayEduma 3 месяца назад +2

      Yenem hasab new

  • @lloveyemaryamlije7802
    @lloveyemaryamlije7802 3 месяца назад +7

    ምን ይሻለናል የት ሄደን እንኑር😢😢😢እኔ ሀገሬ መግባት ሳስብ እፈራለሁ ስሰደድ እንኳን እንዲህ አልፈራሁም😢😢😢😢😢😢ህዝቡም ፀጥ ባለ ቁጥር ግብረሰዶም እንደሠደድ እሳት ተስፋፋ አረ ኡኡኡኡ እንበል በቃ ልጅ ወልዶ ማሳደግ ሊቀር ነው ይከን ሳያይ የምተ ተገላገለ😢😢😢😢😢

  • @tadeleachamyeleh6672
    @tadeleachamyeleh6672 3 месяца назад +8

    እንዳልክ በብዙ ውጥረት ውስጥ ሆነህ የራስህን የችግር ዋጥ አድርገህ ለሰዎች ችግር ለመድረስ የምታደርገውን ጥረት አደንቃለሁ አሁንግን አንተም መታገዝአለብህ ወንድምህን እግዚአብሔር ይማርልህ

  • @lidyateklu3782
    @lidyateklu3782 3 месяца назад +5

    ውይ እንዳልክ እስቲ የማዳመጥ ትእግስት ይኑርህ ጣልቃ አትግባ

  • @kassechkassech2596
    @kassechkassech2596 2 месяца назад

    ዘንድሮ ሰው አውሬ እየሆነ ነው ጌታ ሆይ እባክህ የሴቶችን ስቃይ በቃ በል 💔💔

  • @pomimengistu4939
    @pomimengistu4939 3 месяца назад +22

    ማዳመጥ አልቻልንም ለምን አትረጋጋም ችግራቸውን ለመተንፈስ እኮ ነው የሚመጡት

    • @kalikdan2240
      @kalikdan2240 3 месяца назад

      እደሆዴ እለበት መስለኝ😂😂😂

    • @mignotlulu7590
      @mignotlulu7590 3 месяца назад

      😂😂😂 i got irritated from him ,her story and quality of the sound system

  • @ttww9470
    @ttww9470 3 месяца назад +24

    😢😢😢 አሂሩ ዘማን ያአላህ ዟሊሞችን አሣማሚ ቅጣት ሥጣቸው ያረብ ከሰይጣን ሥራ ጠብቀን

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 месяца назад +1

      አሚን ያረብ ጎንደር ላይም ሴቶችን እየወስዱ እያገቱ እየደፈሩ ሲፈልጉ ብር ተቀብለው ይለቋቸዋል ደስ ካላቸው ከቤተስብ ብር ከተቀበሉ በኃላ ሬሳ ይጥሉላቸዋል በተለይ ሙስሊሙን ላይ ይበረታሉ ዛሬ ሲነግሩኝ እንባዬ አልቆም አለ እንቅልፍ አጣሀ እስኪ ዱዓ አድርጉላቸው ያረቢ አላህ ከክፉ ነገር ቤተስቦቻችን ይጠብቅልን ፈራሁ 💔😭

    • @ttww9470
      @ttww9470 3 месяца назад +1

      ​​@@smarthabesha3170😢😢 ያአላህ እዘንልን ያረብ ያማል ዟሊሞችን የሰይጣን ሥራ የሚሠሩትን አላህ ያዋረዳቸው
      አላሁመ አንተ ሠላም ወሚነከ ሰላም ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም

    • @CkgtGjgr
      @CkgtGjgr 3 месяца назад

      ​@sm😢😢😢arthabesha3170

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 месяца назад +39

    ጋዜጠኛዉ ግን በመሀል እየገባህ አታዉራ ተረጋግህ አዳምጣት እኛም እናዳምጣት ዉይ

    • @fatumahusein263
      @fatumahusein263 3 месяца назад

      Endezihu new sebayu hulem sew siyawera yaxadifachewal yakuwarita keza yitefabachewal endegena sijemiru esum makuwaretun yiketilal ayitawekewum meselegn 😂

    • @hiwotdegu400
      @hiwotdegu400 3 месяца назад

      Tekekel

    • @JssskSsd
      @JssskSsd 3 месяца назад

      ካለም ሰገድ በዋላ ጋዜጠኛ ምርጥ የለም አድናቂሆቹ ላይክ👍

  • @almazkebedekumbi1597
    @almazkebedekumbi1597 3 месяца назад +5

    ወይኔ ምን ጉድ ነው ዘንድሮ እረ ኢትዮጲያዊያን ወዴት እየሄድን ነው ፈጣሪዬ

  • @FitumeBubu
    @FitumeBubu 3 месяца назад +1

    አይዞሽ የኔ እናት ምን አይነት ሀገር ውስጥ ነው ምንኖረው 😢😢😢
    አንተ ግነ ተረጋጋ እንጂ የመድሀኒአለም ያለህ

  • @sosinaniguse-et1eq
    @sosinaniguse-et1eq 3 месяца назад

    በጣም ታሳዝናለች ወንድሜ ሶፍት ብታቀርብላቸው እንባቸውን ማበሻ ሌላው ፊታቸውን ብትሸፍናቸው የሰው መሳለቂያ እንዳይሆኑ

  • @Azebyimer-q9y
    @Azebyimer-q9y 3 месяца назад +4

    አምላኬ ሆይ አሁንስ አለመዉለዴን አመሰገንኩት ላማረርኩትም ይቅር ይበለኝ እውነት በጣም ያማል

  • @adis-c6r
    @adis-c6r 3 месяца назад +3

    ነገ አዲስ የተሻለ ህይወት አለኝ ብለሽ በእግዚአብሔር ታመኚ አራስሽን አተጉጂ ሌሎች ህይወት መዳን ምክንያት ተሆኛለሽ!

  • @belibeli8619
    @belibeli8619 3 месяца назад +4

    አቤት የኛ የሴቶች ፈተና ማርያምን ስናሳዝን እኮ አንዳአንድ ግዜ እኮ መፈጠራችን እራሱ እጠላው አለሁ እኔም አይምሮየ ውስጥ የሆነ ነገር አለብኝ😭💔

    • @CkgtGjgr
      @CkgtGjgr 3 месяца назад

      አይዞሽ

  • @mistreselassie3163
    @mistreselassie3163 3 месяца назад +1

    አይ አይ አገር እንዲህ እናት እህቱን የማያከብር እረ በቃ በይን እመብርሀን 😢😢
    አይዞሽ በርቺ እራስችን ጠብቂ '
    እንዳልክ ጥንቂቄ እንዲደርግላት እርዳት ወንዴሜ

  • @fetikedir
    @fetikedir 3 месяца назад +18

    ሰው እንዴት ከእንስሳ ያነሰ ይሆናል ኧረ ቅዠት አትሁኑብን ምድር አቆሸሻቹት ፈጣሪም ዝም አላቹ

  • @babys7570
    @babys7570 3 месяца назад +1

    አግዚአብሔር አለ አህቴ ለበጎ ነው ሁሉም ነገ የተሻለ ነገር አለ ላንቺ የኔ ልአልት አንደ ንግስት የሚያኖርሽን አግዚአብሔር ይሰጥሻል በጣም ያሳዝናል ለሚደፍሩ ሴቶች ይግባኝ ለፍጣሪ 😢😢😢😮መኖር ያስፍራል አኮ በዚ ጊዜ

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 3 месяца назад +3

    አይዞሸ እህቴ ጠንካራ ሁኚ

  • @aidakifle9004
    @aidakifle9004 3 месяца назад

    Men goode newe yemenesemawe yemenayew ?egezeo meharenkirestose abayetu feredeh yeteale?

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 3 месяца назад +2

    ደፋሪዎቹን እግዛአብሔር ይበቀቀላችሁ😭😭😭🙏🏾

  • @naturetizu
    @naturetizu 3 месяца назад +5

    እግዚአብሄር ይድረስልሽ የኔ ውድ የደረሰብሽን ማሰብ እንኳን ይከብዳል

  • @EthiopiaHagere-n8u
    @EthiopiaHagere-n8u 3 месяца назад +3

    ምን ነበር የሚሰማሽ? እንዴት ነበር ስሜቱ? ምን ነበር ስሜቱ? 🤔🤔🤔 በአንዴ ምንአይነት ጥያቄ ነው 😔😔😔😔

  • @امالبه
    @امالبه 3 месяца назад +7

    ጉዳዩን ወደ ብሔር አታስጠጊ ኦሮሚያ ውስጥ ብዙ አማራዎች እየኖርን ነው ክፉ ሰዎች ሁሉም ቦታ አሉ

    • @RugaEbeno23
      @RugaEbeno23 3 месяца назад

      Wunet new

    • @AlemshetGebersilassie
      @AlemshetGebersilassie 3 месяца назад

      ለክፋትም ለመተትም አማራ ይብሳል

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 3 месяца назад +3

      ​@@AlemshetGebersilassiegim ye gim lij shetata..hode eyekedede tinese yemiyawota manew wollega galla ayedel nefisebela..🫵

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 3 месяца назад

    አቤቱ ሆይ እየሆነ ያለዉን ይቅር ይቅር በለን እግዚኦ እግዚኦ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Surafel-i4u
    @Surafel-i4u 3 месяца назад

    teyakiwe betam dekama new yemiyasemeselenew mimeselew eyhoa media new arif zegabi

  • @blisskitchen5527
    @blisskitchen5527 3 месяца назад +5

    አረረረ ወዴት እየሄድነው ኸሰውነት ወደ እንሰሳ የተቀየረበት ዘመን

  • @AnbutAm-xe1wc
    @AnbutAm-xe1wc 3 месяца назад +1

    ትግስት ከእንዳልክ ወዲያ ያስጸይፋል ድምጸ መረዋዉ እንዳልክ በርታልን ወንድሜችን🎉🎉🎉🎉

  • @Hanaendualem8413
    @Hanaendualem8413 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ

  • @HamelmalBeyene-tl7xq
    @HamelmalBeyene-tl7xq 3 месяца назад +3

    እረ ወንዶች ምነዉ አፈላችሁ ዘንድሮ ሰይጣን ይደፈራቸዉ አይዞሽ እናቴ

  • @alemzegeye-ws4cd
    @alemzegeye-ws4cd 3 месяца назад +2

    ጠያቂው በሰላም ነው አሳቀከን እዴ እረጋ

  • @Layla-xp5vm
    @Layla-xp5vm 2 месяца назад

    በኢትዮጵያ ምድር የሴቶች ጥቃት መግስት ያስቁምልን ፍትህ ይስጠን😢😢😢😢😢

  • @userphone9487
    @userphone9487 3 месяца назад +2

    እባካቹሁ ሶፍት አዘጋጁላቸው ለእንግዶቹ😢😢😢

  • @Alam-nb5ps
    @Alam-nb5ps 3 месяца назад +1

    እንዲህ ምን ግድ ነው የምንሰማው
    እንዲህ አንቱ ግን ተሻልህ
    ወንድምህስ እንዴት ነው
    እንዲህ አይዞህ እግዚያቤር የሚወደውን ነው የምፈትንው እንዳልህ በርታ ጤናህን ይመልስልን የደሀ አባት ይህ እና

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 3 месяца назад +21

    ወላሂ ሴት ባልሆንኩ ብየ እመኛለሁ😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @YaredMengiste-j7b
    @YaredMengiste-j7b 3 месяца назад +6

    እንደ አለምሰገድ ሁን እያላችሁ ኮሜንት የምትሰጡ ሰዎች ተረጋጉ ይህ እንዳልክ ነው እራሱን ሆኖ ያቅርብ ማንንም ሆኖ መቅረብ የለበትም እራሱን እንጂ ሁለቱም የራሳቸው ፀጋ አላቸው።

  • @Senayet2127
    @Senayet2127 3 месяца назад +3

    አረ ምንድነው እየተሰማ ያለው እግዚኦ ማረን

  • @zinashzeleke5038
    @zinashzeleke5038 3 месяца назад +1

    እረ ኡኡኡ የመንግስት ያለህ ፍትህ ለእህቶታችን አቤቱ አውሬዎችን አድነህ ያዝና አኮላሽልን
    ሞት ለደፋሪዎች

  • @elsaabraham1819
    @elsaabraham1819 3 месяца назад

    Ayzosh eheten ayzosh yene gobez jegena enkwan weteshe awerash yene mar ❤❤❤

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 3 месяца назад +4

    የሰው ያለህ የሚሉ ሰዎች አሉ ለምን ደና ቤት ተቀጥሮ መስራት አይቻልም ነበር ?

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 3 месяца назад

    ምነው ጎንደር ላይ ተቸከላቹ??!! እመቤታችን ጉልበት ትሁንሽ!!

  • @AlemneshWerku
    @AlemneshWerku 3 месяца назад +3

    በስላሤሦም,በጣምከባድነዉየኔእህት,እግዚአብሔር,ያፀናናሽ,እኔግን,እንደተረዳሁት,እየተከታተለ,እንድትደፈሪ,የሚፈልግ
    መን ፈስ,ዉሥጥሽ,አለእና,ፀበል,ተጠመቂ
    ይቲዩብ,ገብተሽ,መምህር,ተሥፋየ,ገጠመኝ,አዳመጭ,ቺግሩምን,እነደሁ
    የችግሩንም,መፍትሔ,እዛዉ,ታገኝዋለሽ
    የሤት,ልጅ,መከራዋበዛ,እግዚአብሔርሆይ,በምህረትተመልከተን😢😢😢😢

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 3 месяца назад +3

    ወዴት ይኬኤድ😢😢😢😢😢😢 ምን
    ይባላል ሁሁሁሁሁ ምን ሆነሽ ነው ያልተናገርሽው እግ ባይኖርም በጣም በጣም አጠፋሽ 😔😔😔😔

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 3 месяца назад +20

    ይች ነች የፈጣሪ ፍርሀት ያላት ሀገር የተባረከች የተቀደሰች ምድር የምንላት ኢትዬጲያ 😭😭😭🖤🖤🖤🖤

    • @SaddHadf
      @SaddHadf 3 месяца назад +1

      ድንቄም. መከበር መቀደስ አዬ

    • @zinashzeleke5038
      @zinashzeleke5038 3 месяца назад +1

      ኢትዮጵያ የሰይጣን ሐገር ነች ክፉ ሰዎች የሞሉባት ለመኖር አስፈሪ ሐገር ሆናለች በአለም ላይ ክፋት ሲጨምር በኢትዮጵያ ግን አስር ግዜ እጥፍ ሆኖ ነው የሚ ጨምረው ሕዝቡ ክፉ ሕዝብ ነው😊

  • @hwhshhsgwhwhhhs6756
    @hwhshhsgwhwhhhs6756 3 месяца назад +33

    ፖሮግራሙ የህዝብ ድምፅነዉ በማሃል አትግባ ዝምብለህ አዳምጥ እንደ አለምሰገድ እንዳልክየ እባክህ😢

    • @messeretagegnehu6683
      @messeretagegnehu6683 3 месяца назад +6

      እረተው እንደዚህ አይንት አስትያየት አትስጡአንድ ሰው ሊላ ስው ምምሰል ማለት ምን ማለት ነው እይከብድምበስው ሞራል መረማመድ

    • @ebuyeasefa
      @ebuyeasefa 3 месяца назад +6

      ሠው እራሡን እንጂ ማንንም መሆን የለበትም

    • @merontedi7120
      @merontedi7120 3 месяца назад

      በጣም ትገርማለህ ማንም እንዳልክን መሆን አይችልም
      እኔ የሱ ኢንተርቪው በጣም ይመቸኛል

    • @lemlemkassaye375
      @lemlemkassaye375 3 месяца назад +2

      እንደእከሌ ሁን አይባልም አስተያየት መስጠት ብቻ በቂ ነው ደስአይልም

  • @WelansaGachena
    @WelansaGachena 3 месяца назад +1

    የኔናት እግዚያብሔር ይወድሻል ይሄ ሁሉ ሲደርስብሽ አንድጊዜእንዃን እግዚያብሔርቤት ሄደሽችግርሽን አልነገርሽዉም ወይም አልፀለይሽም እና አንቺ ወደእግዚያብሔር መቼ ቀረብሽ እንዲሁም አመስግኚ በህይወት ኖረሽ ዛሬ ይህንን ታሪክ እንድታወሪ የረዳሽ እሱ እንደሆነ አትርሺ አሁንም ወደቤተክርስትያን ሄደሽ ፀልይ ከመምህራን ጋር ተገናኝተሽ እራስሽን አረጋጊ ከእቶችም ጋር አብረሽ አዉሪ ለሰዎች ጋር ተገናኚ ሁሉም መጥፎሰዉ አይደለም የቤተሰብ የባእድ አምልኮም እኮ እየተከታተለ መንገድሽን ይዘጋል እና ወደእግዚያብሔሮ ይብቃይበልሽ በፀሎት አግዝሻለሁ እህቴ