ሀገሬ | New Ethiopian Movie | Full Amharic movie | Hagera 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • ሀገሬ
    በሙከራ ስርጭታችን ስራዎቻችንን ይመልከቱ፡፡
    በቅርቡ በጥራት የሙሉ ጊዜ ስራዎቻችን
    ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን፡፡

Комментарии • 40

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 месяца назад

    በጣም ግሩም ድንቅ ትምህርት ከገባን በጣም እናመሰግናለን ።
    ❤🙏🙏🙏❤

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 5 месяцев назад +3

    ድንቅ ነው 😢😢😢😢😢ሀገር እትጵያን 😢😢😢😢

    • @mokfp
      @mokfp  5 месяцев назад

      🙏እናመሰግናለን

  • @waltateferi3464
    @waltateferi3464 5 месяцев назад +1

    ሰላም የሆነ መልእክት ❤❤❤አብዝቶ ይጨመርላቹ🙏🙏🙏

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 5 месяцев назад +1

    ሰላምለሀገራችንግንተከታታይድራማነው

  • @user-le6cj4yw7s
    @user-le6cj4yw7s 5 месяцев назад +1

    ዋውበጣደስይላልበዚውቀጥሉ❤❤❤❤❤

    • @mokfp
      @mokfp  5 месяцев назад +1

      🙏 ክብረት ይስጥልን በደንብ እንቀጥላለን ለወዳጅ ጓደኛ share subscribe like እንዲያረግ መጋበዝ አይዘንጉ🙏

  • @user-ei2lo2qs8p
    @user-ei2lo2qs8p 5 месяцев назад +1

    ዋዉ❤❤❤❤❤❤

  • @hannayakob4273
    @hannayakob4273 5 месяцев назад +2

    ሞክ እስካሁን የት ነበርክ🥰 በራስህ platform ትመጣለህ ብለን ጠበቅንህ Welcome bro👏👏👏👏

    • @mokfp
      @mokfp  5 месяцев назад

      አመሰግናለው🙏 ብናረፍድም አልቀረንም የተጨነቅንባቸው ስራዎች ተመልካች ጋር ይደርሱ ዘንድ ለወዳጅ ጓደኛ share subscribe like እንዲያረግ መጋበዝ አይዘንጉ🙏

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku 5 месяцев назад

    Begugute enetbekalen kechalachehu artisit Aman besatefibetem teru new❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku 5 месяцев назад

    Wooooow dene film denke aretisitoche❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 wedejiwalehu ketaye sirulen

  • @AishaMakahleh
    @AishaMakahleh 5 месяцев назад +1

    ምንትዋብ ስወዳት❤❤❤😘😘😘😘

  • @BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ
    @BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ 5 месяцев назад +2

    ምንትዋብ ዋው ልዩ ሀገራዊ ድራማ ነው በርቱ ግን የትኛው ወታደር ሀገር አፍራሹ የትኛው የግለሰብ ጠባቂው ስለ የትኛው ወታደር ነው ይምታውሩት???

    • @sarahsaoron2393
      @sarahsaoron2393 5 месяцев назад

      24 ሰአት ቆሞ አንችንና መሰሎችሽን የሚጠብቀው ወታደር መሰለኝ ምን ትመሥላለይ በናታችሁ

    • @gdamdan
      @gdamdan 5 месяцев назад

      ምነው ከቅልፍሽ ገና እየነቃሽ ነው ገገማ

    • @user-qm8dp3vk8p
      @user-qm8dp3vk8p 5 месяцев назад

      ​@@sarahsaoron2393what?? ሀገር ጠባቂው ነው ያልሽው ይህን በጭባጫ ሠብል አቃጣይ ህፃናትና ሴት ገዳይ በሠይጣን የሚመራ የመንደር አውደልዳይ ነው ሀገር ጠባቂው የምትይው የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ መነኮሳትን የቆሎ ተማሪወችን እሚጨፈጭፍ ወራሪ አጋንንት ቡድን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያምን ስዕለ አድኖ ፕሮፋይል ሰቅለሽ እሱን ስትደግፊ አታፍሪም ለነገሩ ፖስተሩን ነው እምትጠቀሙት እንጅ እውነተኞች እንዳልሆናችሁ እርግጥ ነው ለመሆኑ በጲላጦስ ወንድም በጴንጤው አቢይ አህመድ እሚመራው ወታደር ስለ ፖለቲካው ተይውና ስለ"እውነት"እሚሠራውን ታውቂያለሽ ??

  • @ZenatDohni
    @ZenatDohni 5 месяцев назад

    Astawesey.ageren

  • @SalamKwt-bn4ku
    @SalamKwt-bn4ku 5 месяцев назад

    Ketayeeee

  • @user-vj6om1dv1b
    @user-vj6om1dv1b 5 месяцев назад

    ድስኩራምች አታደንቁሩን😂

  • @user-sz5vd2bp3u
    @user-sz5vd2bp3u 5 месяцев назад +3

    ምድነዉ ይህ ፊልም የተምታታ ነዉ

    • @MekdiWeleyewa
      @MekdiWeleyewa 5 месяцев назад

      እኔም ግራ ገባኝ እኮ

    • @user-sz5vd2bp3u
      @user-sz5vd2bp3u 5 месяцев назад

      በጣም ግራ ያጋባል

    • @SalamKwt-bn4ku
      @SalamKwt-bn4ku 5 месяцев назад

      Silehager new menu new gera yagabahe

  • @markosfentaw4486
    @markosfentaw4486 5 месяцев назад

    መቸ ነው የምትለቁት በጉጉት ገደላችሁንኮ

  • @tube-hl6er
    @tube-hl6er 5 месяцев назад +1

    ቆንጆ ነበር ግን ተከታታይ ድራማ ነዉ ወይስ ፊልም??

    • @mokfp
      @mokfp  5 месяцев назад +2

      ተከታታይ ነው

    • @SalamKwt-bn4ku
      @SalamKwt-bn4ku 5 месяцев назад

      Eshi bertulen endatakuretuben Egeziyabeher yerdachehu ❤❤❤

  • @user-db2pm5yw8p
    @user-db2pm5yw8p 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤waw miriti asitemari

  • @zebalkhomari277
    @zebalkhomari277 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @zburamohmmde9421
    @zburamohmmde9421 5 месяцев назад

    ወይኔ ትልቁ ሰውየ ጉትያ😂😂😂😂😂😂

  • @salamhzz-rv3uy
    @salamhzz-rv3uy 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @CggXvg
    @CggXvg 5 месяцев назад +1

    መቸነው የሚጀምረው ግን

    • @mokfp
      @mokfp  5 месяцев назад +2

      በጣም በቅርቡ የተመልካች ቤተሰቦቻችንን ሰብሰብ አርገን እንጀምረዋለን🙏 እስከዛው ለወዳጅ ጓደኛ share subscribe like እንዲያረግ መጋበዝ አይዘንጉ🙏

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z 5 месяцев назад

    ሁሉም ተቆጭ ታዛቤ ነው ታዲያ በዳዩ ማነው?

    • @mokfp
      @mokfp  5 месяцев назад +1

      ጊዜ ይመስለኛል 🤔 ም/ቱም ጊዜ ቂጣ ነው ይገለባበጣል ይባል የለ

    • @user-xg3tw6uv4z
      @user-xg3tw6uv4z 5 месяцев назад

      @@mokfp ግዜ ምን አደረገ እሱ የበፊቱም ያሁንም ራሱ ነው

    • @mokfp
      @mokfp  5 месяцев назад +1

      ​@@user-xg3tw6uv4zጊዜ አንድም ወቅት አንድም አስተሳሰብ ነው ለኔ እንደ ሀገር የጎዳን አሁን የኔ ጊዜ ነው ተራዬ ነው ባለጊዜ ነኝ የሚል አስተሳሰብ ይመስለኛል ለዛም ነው ጊዜ ቂጣ ነው ያልኩት ትላንት ዛሬ ነበር ዛሬ ደግሞ ነገ መቼ ትላንት ለዛም ለሚያልፍ ጊዜ የማያልፍ ቃ ተናገር ይባል የለ ሲጠጋጋ ካጠፋው ይቅርታ

  • @abderehmanabdeselam7721
    @abderehmanabdeselam7721 5 месяцев назад

    በገዳ ስርዕት ነው ያልከው አንተ ህገ ወጥ