ጊዜ New Ethiopian Movie GIZE 2024 Full length Film ጊዜ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 май 2024
  • ቤተሰብ SUBSCRIBE እያረጋቹ ሀሳብ አስተያየታችሁን አስቀምጡልን
    እንድንተጋ SUBSCRIBE ተመልካችን ያከበረ ስራ እንድንሰራ COMMENT ወዳጅነታችንን ለማጠንከር LIKE በዓለም ዳርቻ እንዲደርስ SHARE በማረግ በወዳጅነት አብረውን ይሳተፉ፡፡
    ሰላም በዓለም ዳርቻ በሙሉ ይሁን!
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 51

  • @yal1907
    @yal1907 Месяц назад +2

    እጅግ መርህ የተሞላበት ሰውነት የተላበሰ ትወና❤❤❤

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 Месяц назад +3

    ይሄ ቅኔ የገባው ይግባው ጀግኖች waw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gi7qc3bc1k
    @user-gi7qc3bc1k Месяц назад +20

    ኑ የመዳም ቅመሞችየ ዘና በሉ ላይክ በሉልኝማ ❤❤❤❤❤

  • @Ambassel
    @Ambassel Месяц назад +4

    የቱባ ባህሉና የቋንቋው ሊህቆቹ ባለሃገሮች የጥበቃና የቤት ሰራተኛ ላይ የሚተውኑት አፋቸው ስለሚጣፍጥና ከአለቆቻቸው ይልቅ በጥበብ የተሞሉ በመሆናቸው ነው::

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji Месяц назад +4

    በጣም አስተማሪ ድራማነው በርቱ❤😂

  • @balcha24
    @balcha24 Месяц назад +3

    ወገኖቼ በናታቹ አልገፋ አለኝ ለመኖር ታከትኩ ለነገ የሚታየኝ መንም ነገር አጣሁ በገታ ስም ፀልዩልኝ

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Месяц назад +2

    ያለንበትን ጊዜ የሚያሳይ ነው በርቱ የልብዬ መሽኮርመም 😂😂😂😂ሆድ አደሮች ቢያዩት ጥሩ ነበር

  • @user-xz6pi1zh4q
    @user-xz6pi1zh4q Месяц назад +1

    የሳቅ ኮሌክሽን ስለሰራችሁልን ተመችቶኛል😁😁😁😁😁 ያበደ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @waltateferi3464
    @waltateferi3464 Месяц назад +3

    ሂድ አትበለው እንዲሄድ አድርገው ማለት እንዲህ ነው ❤❤❤❤❤❤❤ታድላቹ እያሳቃቹ ታስተምሩናላቹ መኮንን ላዕከ የሳቅ ምንጭ ነህ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @haymanotwubetu2588
    @haymanotwubetu2588 Месяц назад +4

    አንደኛ ነኝ ዛሬ ካሜንት የለለው ፊልም አልወድም ገባ ገባ በሉ😢 ❤❤❤

  • @yosefsolomon7330
    @yosefsolomon7330 Месяц назад +1

    የጓደኛዬን ታሪክ ማነው የነገራቹ🤣🤣🤣🤣🤣🤣እናንተ ትለያላቹ ፈገግ ወጋ ታቁበታላቹ❤❤❤❤❤❤

  • @shumetnecho1471
    @shumetnecho1471 Месяц назад +2

    Meqonen lake betam mewodew actor new

  • @BEKITsegaye-ir3dl
    @BEKITsegaye-ir3dl Месяц назад +1

    Eski enyew mejemerya❤

  • @user-vf4zz9oj4s
    @user-vf4zz9oj4s Месяц назад +3

    ❤❤❤❤❤የሳቅ ድግስ ማለት ይሄ ነው🤣🤣🤣🤣🤣

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 Месяц назад +1

    ሰጥዬ ነፍሴ ልክተትህ በኪሴ እንደ ዳማ ከሴ አሪፍ ነው 😅ማሪኝ ብዬሻለሁ 😮

  • @user-th9tu4hp6i
    @user-th9tu4hp6i Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yj5cz1hk7s
    @user-yj5cz1hk7s Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @petrossolomon4496
    @petrossolomon4496 Месяц назад +4

    ሚስቴ ምናለ እንዲህ የገባሽ ብትሆኚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o Месяц назад +1

    ኧረ ሞትኩ😂😂😂 የያዘዉን ደቆት እላዩላይ😂😂 ይለያል😅

  • @tigeabarra4599
    @tigeabarra4599 Месяц назад

    አከሌ አከሌ😂😂😂😂ጉድ ነው

  • @user-sl5mu2cg4y
    @user-sl5mu2cg4y Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @Yakob979
    @Yakob979 Месяц назад

    Wow 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @immanuel8545
    @immanuel8545 Месяц назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @markiwtegegn3564
    @markiwtegegn3564 Месяц назад +1

    Mechem simot sink ataregiw 😂😂😂

  • @oneday4084
    @oneday4084 6 дней назад

    አሞኬ

  • @SualihaSeid
    @SualihaSeid Месяц назад

    አየ መኩየ የሳቄ ምንጭ

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Месяц назад +1

    ዎይኔ በሳት 😅😅😅

  • @user-gi7qc3bc1k
    @user-gi7qc3bc1k Месяц назад

    እወነት ጋሽ መኬ ነህ ? እዴት ያየነውን ሙሉ ፊልም ታደርጋላችሁ ካልሆነላችሁ ለምን አተውትም ኤጭ 😮😮😮

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 Месяц назад

    ፖለቲካ ነው?
    ከባንዲራው ጀምሮ

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 Месяц назад

    ጋንድያዌች፣ ምላሰኞች፣ ምግባረ ብልሹዎች።
    አይ ብልሹ ዘመን።

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SualihaSeid
    @SualihaSeid Месяц назад

    😅😅😅😅😅

  • @petrossolomon4496
    @petrossolomon4496 Месяц назад +1

    …😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DfFf-ob9ns
    @DfFf-ob9ns Месяц назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wh4nv3jn3k
    @user-wh4nv3jn3k Месяц назад

    ❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @-Dave-Sanjaw-ke-Ayertena
    @-Dave-Sanjaw-ke-Ayertena Месяц назад

    አይ የሐበሻ ተንኮል 77.k vew 9.k subscryb😂😂😂

  • @amanuelberhane148
    @amanuelberhane148 Месяц назад

    አበባዎትን ሲስሉ ማለቱአ አልገባኝም የገባው እስቲ

    • @mokfp
      @mokfp  Месяц назад

      በ1.20 ወይ 1.ከ50 ሸራ ዘርግቶ ተተኝቶ😂😂😂 በሀሳብ ጭልጥ ብሎ😂 የሚወዱትን አቅፎ ሲነቁ ትራስና አበባ ይሆናል ትርፉ😂😂😂😂😂አልገቢቶም😂😂😂😂

  • @oumerseid3017
    @oumerseid3017 Месяц назад

    አርቲስቶቻችን አንድ አይነት ነገር ይዛችሁ አትምጡ ለየት ያለ ከሌሎች ሀገር አክተር ጋር ግንኝነት ይኑራችሁ ከዛ ምርጥ ስራ ይሆናል የፊልም ኢንዱስትሪችንም ያድጋል ለየት ያለ ነገር አላየሁም እዚህ ፊልም ላይ

  • @user-tz8eb4uu6n
    @user-tz8eb4uu6n Месяц назад +1

    😂😂😂

  • @user-uh8ym9tw4q
    @user-uh8ym9tw4q Месяц назад

    ኢትዮያን ለዚህ ካበቋት ሽምግሌ ዎች መካከል ዋንኞቹ እነዚህ ናቸው

  • @berrygigi-jl4sy
    @berrygigi-jl4sy Месяц назад

    መኮነን ላአከ ማይረባ ጨምላቃ ሰካራም አጭሽ ከንቱ ሼባ ውይ ሲደብርኝ 🤢

  • @user-ni3iu4px5k
    @user-ni3iu4px5k Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂