ያሳዝናል ሳውዲ ያላችህ ተጥቀቁ😢😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 420

  • @hbhhbh8109
    @hbhhbh8109 18 дней назад +29

    አይ ዱኒያ አላህየ አተ ሁሉን ቻይ የሆክ የአለማት ጌታ ነህ እኛንም እረዝቀን በሀገራቺን ላይ እኔስ ከፋኝ ያአላህ😢😢😢😭😭😭😭😭

  • @asiyaederis
    @asiyaederis 18 дней назад +10

    አላህ ከሳኡድ ሾርጣ ይጠብቀን አንደ ይዘውኝ እባካችሁ ተውሂኝ መሥራት እፈልጋለሁ እያልኳቸው ኧረ በየት እቢኝ አሉኝ ። ወሰዱኝ ከዛ ዱአ አረኩኝ አልሀምዱ ሊላህ አላህ የተሻለውን መረጠልኝ አልሀምዱ ሊላህ አልሀምዱ ሊላህ የባሌ የሰውየው ወንድም አሥፈታኝ

  • @Fatimah-zp8zp
    @Fatimah-zp8zp 18 дней назад +42

    አሁላይ ሥራምየለም ውዶችየ አላህ ኸይሩንይምርጥልን😢😢😢😢👍👍👍👍

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 18 дней назад

      ደምሪኚውደ🎉 1:33

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 18 дней назад

      😢😢አሚንንንንን ያርብብብብ😢😢

    • @ghhch-mw8gb
      @ghhch-mw8gb 18 дней назад

      አሚንንን ወላህ ሁነት ነው ስራጠፈቷል ውድችዋ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @AsdAsd-cu2ex
      @AsdAsd-cu2ex 18 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 18 дней назад

      @@mekiyaaragaw781 ወይት ሁነሽ ማር አወ ሳኡድ ስራ የለም ብዙ ወራቲች ያስቆጠሩ አሉ ሀቢበቴ ሰባት ወር ስምት ወር እያሉእሚበሉት እስከሚያጡ ድርስ ብታይ ስለዚህ ስራላይ ከሆሽ ባለሽበት ተርጋጊ ማማየ መድርሳውኳ ሲከፈት ቢባልም ምንም የለም አሏህ ይርዝቀን ብቻ

  • @NejatEndris-be3qj
    @NejatEndris-be3qj 18 дней назад +6

    ስደትን ያየ እንደዚህ ሲያወራ ደስ ይላል ልክ ብለሀል ዳውድ የኛ ነገር መከራውም ደርሶብን አንማርም

  • @Uhgh-r4r
    @Uhgh-r4r 18 дней назад +24

    እሲ ፀሎት አርጉልኝ ጥርሴን አሞኝል😢😢😢😢😢

    • @saadaa6222
      @saadaa6222 18 дней назад

      እኔምአሞኛልውደ
      አላህይዲረሰልነ😢😢

    • @eveali6794
      @eveali6794 18 дней назад +1

      @@Uhgh-r4r አላህ ያሽረሺ ኡኡኡ የጥረስ ህመም ለጥላትም አይስጥ

    • @EeEe-yp6eh
      @EeEe-yp6eh 18 дней назад

      አላህ ያሺርሺ እህቴ አስር ቀኔ እኔ በጣም ከባድ ነው

    • @asiyaederis
      @asiyaederis 18 дней назад

      እኔም የጥርሥ ህመም በጣም አለብኝ በመዳኒት ነው ያለሁት ካልጠናብሺ የተፈጨ ቁርፍድ እሚያምሺ ላይ በዛ አርገሺ አርጊበት በጣም ከሆነ ያመመሺ የጥርሥ ከኒን ውሠጂ

    • @እራህመትየወግድልጂ
      @እራህመትየወግድልጂ 18 дней назад +1

      ​@@asiyaederisእኔ ትናት አስወጣሁ አዱን አዱ ይቀርኛልእህህህህህ

  • @fatemahosain6027
    @fatemahosain6027 18 дней назад +13

    ኧረ ዳውድ ወንድሜ አሁን በ1500 ም ስራ የለም ሺ አምስት ከተገኘ በጣም ጥሩ ነው አሁን ሳኡዲ አብቅቶበታል እንደበፊቱ አይደለም የስራ ነገር

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 18 дней назад

      @@fatemahosain6027 አወ ወላሂ ያጎቴየ ልጅ ባሳር ባድሽበር ገብታ ነበር ቋሚኳን ቢሆንላት ስራ የለምምምምም አይይይይይይሀፈርሱ መጋጎር ነው አሁንኳን ለካን እዳላማርጥንበት

  • @أممانيساانشاالله
    @أممانيساانشاالله 18 дней назад +14

    ዳዉድየ የሩቅሰዉ አይጎዱም ዘመድ ነዉ እሚጎዳዉ ምንእዳለህ ካጠኑቦሀላ ዘመዲ እሚባል ነገር እባብናቸዉ እኔንአሁን ድክም ብየ ለሰራሁ ታቀዉሊሞቱነዉ የኔን ብርነዉአሉ ሲቆጥሩ እሚዉሉት አሉኝ የሰሟቸዉ እራስሽን ጠብቂ ባችበጣም ይቀናሉ ይቃጠላሉ አሉኝ እደዉ ምቀኛሰዉ መቸም አያልፍለት በሰዉሂወት እደቀና ቀብርየገባል አሏህ ይጠብቀን ከምቀኝነት

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 18 дней назад

      ደምሪኚውደ🎉 0:58

    • @GhGh-b8y
      @GhGh-b8y 18 дней назад

      አይዞሽ ተወክሎሽን ባላህ ላይ አድርጊ አብሽር

    • @user-or2fi1si7d
      @user-or2fi1si7d 18 дней назад

      እወነትነው

    • @አልሃምዱሊላ
      @አልሃምዱሊላ 18 дней назад

      አሚንአላህይጠብቅን

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 18 дней назад

      አላህ ይጠብቅሽ አወ ጠላት ከሩቅ አይመጣም እያዳዱን የሂወትሽን እርከን የፈለገ ብትወጃት እና ምታምንያት አታውሪ።ከተሞክሮ ነው የምነግርሽ

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 18 дней назад +13

    ዳውድ እውነቱን ነው ሥራ አይናቅም

  • @Kadeeja6581
    @Kadeeja6581 18 дней назад +10

    ትክክል የድን ሀገረ ሳኡድ አበላሹት ስንቱን ችሏል

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w 18 дней назад +9

    እኛ ሀበሾቺኮ እርስ በርሳቺን መባላት ነዉ ስራቺን😢😢😢😢

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 18 дней назад +3

    ደግ አርገዋቼዋል የኛ ሀበሻ ከሱቅ ይሄዱና ባለትዳሩን የሚሸጥ ሀበሻ ወገቧን ለምጣ ማውራት እየተገተሩ ሀበሻውንም ባንጋሊውም መሥሪውም ጋር ኒቃቧን መንግጋ የቆጥ የማገሩን እያወሩ እኛ እንጀራ ልገዛ ሂጄ የተገተሩት ጋር በወሬ ምርቃና እንጀራ እያልኩት ጀበና የሠጠኝ ሀበሻ አለ ሴቱንማ ይልቀሙ በተለይ እየገቡ የሚገተሩትን

    • @SjhtkxFhdojk
      @SjhtkxFhdojk 14 дней назад

      ክክክክክ አላህ ይሥቱር

  • @Fatimah-zp8zp
    @Fatimah-zp8zp 18 дней назад +9

    ትክክል ወንድምዳውድ 👍👍👍👍

  • @user-um3xs7bk1g
    @user-um3xs7bk1g 18 дней назад +16

    ዝንድሮ ስራም የለ ሳኡዲ የሴቱም የወንዱምወላሂ

    • @EeEe-x1k
      @EeEe-x1k 18 дней назад +1

      አወ የለም ወላሂ

  • @user-vf7sg6oz2o
    @user-vf7sg6oz2o 18 дней назад +1

    ትክክል አላህ ይስቱር የኛ አበሻኮ ፈጣሪ ወርዶ ላተ የፈለከውን ልስጥህ ለጓደኛህ ካተ አድእጥፍ አርጊ እሰጠዋለሁቢል የኔን አንድ አይኔን አጥፍተህ የጓደኛየን ሁለት አይኑን አጥፋ ለት የሚል ሰውነው እሂንያህልነው የኛ ሰው ክፋት

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp 18 дней назад +7

    ዳውድ ስራ የለም አሁን እኔ አስር አመት ስሰራ ስራ አጥቸ አላቅም አሁን ወር ሆነኝ ሰወቹ ሰራተኛ አመጡብኝ የአላህ እኔማ ፍሪ ነኝ ሪያዶቸ በአላህ ስራ ፍልጉልኝ ምግብ በደብ እሰራለሁ ባይሆን ተሽፍኝ ነኝ አይታችሁ እዳታልፍኝ ሙስሊም እህት ወድሞች

    • @alhmduillah23
      @alhmduillah23 18 дней назад

      እኔም ስራ የለኝም እዳችው ነኝ

  • @FatmaH-g7m
    @FatmaH-g7m 18 дней назад +2

    😢ምን አዘላዘላት ቡጋላ ለቡጋላ ሆ የቤቶ አከራይ አምጣልኝ አትልም በአሁኑ ስአት ስራኮ የለም ወጣ ወጣ የሚባልበት ስአት አደለም ሳአውዲ አሁን ላይ ከፍቶል

  • @LikeLike-s4o
    @LikeLike-s4o 18 дней назад +1

    ውይይ ዳውድ የልቤን ተናገርክ መጨረሻ ላይ ጥሩ ምክር ነው ወላሂ በስራችሁ ላይ ጠክሩ ቅመሞችየ

  • @እሙሙአዚ
    @እሙሙአዚ 18 дней назад +16

    ትክክል ይመችህ ብሩትንሺነው እያሉ እሚዘፈዘፉ ሞልቶል❤❤❤

    • @HaledAhmeb
      @HaledAhmeb 18 дней назад +1

      አወ ሥንቶቹ ናቸው የተቀመጡት

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 18 дней назад +1

      ደምሪኚውደ🎉 2:18

    • @እሙሙአዚ
      @እሙሙአዚ 18 дней назад

      @@HaledAhmeb እኒማ እየገረሙኚ ሥራ ሣይመጣ እራሡ ሥራመጣ ሥላቸው አሥቀድመው ምድነው ሥራው ይላሉ አፉዛ የህፃን አለታልኮቸው ይለፈን ይላሉ ወላሂ በጣም ይገርሙኛል ካገር ሥንወጣ ለመለወጥጂ ለመቀመጥነውደ ዶክተር የማይበላውን ደመወዝ እያገኘን መሺኮርመም

  • @ZynabZynab-qg9bm
    @ZynabZynab-qg9bm 18 дней назад +7

    ውላሂ ትክክል 1500 አንሄም
    እድል አመት እና ስድስት ወር
    የተቀመጡ ነው ዎድሜ

    • @asiyaederis
      @asiyaederis 18 дней назад +1

      ካለ አምጡልኝ እሄዳለሁ አሁን እኮ ሥራ ምንም የለ

    • @ኡምአብዳላ
      @ኡምአብዳላ 18 дней назад

      ትክክል

    • @تبهلغار
      @تبهلغار 18 дней назад +1

      አምጡልን ካለ አሁን ላይ ሥራ የለም መጥቶም አይገፋ ሥራ ላይ የሆናችሁ አይመሥላችሁም ሀቂቃ

    • @FatumaAssen-qu3hp
      @FatumaAssen-qu3hp 18 дней назад

      ካለ አስገቡን እኔ ሀያ ቀን ሆነኝ ሰራተኛ አመጡብኝ

    • @ghhi5312
      @ghhi5312 18 дней назад

      አይ እህቱቸ 1500ምግብም ፅዳትም ነው እምሰራም ይህም የተገኚው በስት መከራ ብዙግዚ አጥቸ ነበበር በ1500እራሱ በሽብርም ቢሆን እሀዳለሁ እላለሁ ግን አይገፋምነበር አሁን አልሀምዱሊላሂ 1500 እየራሁነው ስራያለሰው እያማረጡይላሉ ግን ቁጥሬን ሱጡልኚ እሀዳለሁ ስትይ አይ አለገፋም ይላሉ ዘወር ብለው አያማረጠች ይላሉ ብቻ ከባድነው ስራመፍታት ትልቅ ፈታናነው

  • @Mekiay
    @Mekiay 18 дней назад +2

    ትክክል ወንድማችን

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 18 дней назад +6

    ወይኔ አላህየ እህቶቼን አንተ ጠብቃቸው

  • @newid5082
    @newid5082 18 дней назад +3

    ያረብ አተበርህመትህ ረዝቃቸዉ ስራም

  • @ياربسعدني-ج6ض
    @ياربسعدني-ج6ض 18 дней назад +2

    ምነው የአጎቴን ሚስት በያዙልን ይሄው ስንት አመቷ በዛሬ ነገ እያስጠበቀችው 😢

  • @ToybaAli-uk3hl
    @ToybaAli-uk3hl 18 дней назад +2

    ትክክል ወንድሜ

  • @FoziFozi-fe5qy
    @FoziFozi-fe5qy 18 дней назад +2

    አይይይ ከቤጋላ መያዝ ከጀመሩ አለቀልኝ 😢😢😢😢😢ወላሂ ስራ የለኝ 4 ወር ሆኖኛል 😢😢😢😢

  • @Marifa-r8c
    @Marifa-r8c 18 дней назад +2

    የዛሬ ሁለት ወር እኔም ከመኪና ላይ ተይዠ ግን ለቀዉኛል እርዝቄ ገና ስለሆነ ስራ ደግሞ ወላሂ በአንድ እሺ እንኳ ባገኘሁ ቁጭ አልልም ነበር ግን የለም

  • @ZenatZenat-ow2fe
    @ZenatZenat-ow2fe 11 дней назад +1

    የኔጀግና አላህይጠብቅህ

  • @user-mh2sv1gp7d
    @user-mh2sv1gp7d 18 дней назад +1

    ወላሂ ትክክልነው ለማንኛውም አላህ ይጠብቀን ሀባይቢ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-bq8dg3fh1y
    @user-bq8dg3fh1y 18 дней назад +3

    ጥቆማነው ሲቅ አይገቡም ብቻ እራስን መጠበቅነዎ ለሁሉ ነገር

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 18 дней назад

      ኧረይገባሉ ሱቅምናምንአይሉም

    • @user-vc1qk4so1p
      @user-vc1qk4so1p 18 дней назад

      ​@@gjyvng738ይገባሉ እኔ ይዘውኝ ነበር ኢቃማየን ሰውየው አሳያቸው ዛም ህዱ አሉን

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 18 дней назад +2

    ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክል ነህ ወላሂ ብዙ የተለከፉ ምቀኞች ሞልተዋል

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 18 дней назад +2

    ትክክል ነው!😥😊

  • @JainobKsa
    @JainobKsa 18 дней назад +1

    አሁን እስር ቤት መቆየት ቀርቷል በ5ቀን ወደሀገር ነው የሚጪኑት👌👌

  • @Lubabaየኡሚናፋቅ
    @Lubabaየኡሚናፋቅ 8 дней назад

    እዉነትብለሀል አላህ ከህስድናይጠብቀን ለዛእኮነዉ ኢቶ ደሀ ይሆነችዉ

  • @قاسماثيوبيا
    @قاسماثيوبيا 18 дней назад +1

    እንዲህ እያልክ ያገርሰው እንዳታሰድድ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 18 дней назад +12

    አይ ሀበሻ ምቀኝነታችን አደል የማያሳድገን

  • @FatumaHusein-pt7qo
    @FatumaHusein-pt7qo 18 дней назад +2

    ጀዛክላህ ኸየር ወድሜ

  • @AaB-p1m
    @AaB-p1m 18 дней назад +1

    ዳውድ ሥልክህን አሥቀምጥልን እህቶቸ ባተ መልካ ይፉልጋሉ ሀዋላ

  • @user-cu4qh7cv7i
    @user-cu4qh7cv7i 18 дней назад +2

    ወላሂዉነትህነዉ አላህይጠብቀን ተምቀኛ😢😢

  • @husenyemre2566
    @husenyemre2566 16 дней назад

    ዳውዴ ሁልግዜ ነው ያተን ፕሮግራም የማየው እና ትመቸናለህ ስልክህን አስቀምጥልን ሀዋላ ፈልጌ ነበር

    • @DawudTube
      @DawudTube  16 дней назад

      @@husenyemre2566 0920868952

  • @zj.zl.
    @zj.zl. 16 дней назад

    ውነትህን ነው ወንደሜ የራሥችንሠው ነው የሚበድልን ያሣዝናል

  • @kedijamohammed5983
    @kedijamohammed5983 18 дней назад

    ትክክል

  • @DgfGdgg-g8f
    @DgfGdgg-g8f 18 дней назад

    ዳዉዲ ወላሂ ትክክል ነህ እኔ 2013ነበረ የተመረኩት ተዛ አንድ አመት ደሴ መናፈሻ ሠራቸ ነበረ እና በተመረኩበት ሥራ አግኝቸ አሁን ግን ያለሁት ጂዳ ነዉ ሁለት አመት ሊህወነኝ ነዉ እና ኢት በጣም ከባዲ ነዉ ጠንክራ ቺሁ ስሩ

  • @Toyba-pc9bi
    @Toyba-pc9bi 18 дней назад +5

    አሁን ላይ ስንት ነው ወንድሜ አገናኘኝ እኔን ሀዋላወችኮ እያሞኙን ነው 😢😢😢

    • @GgGg-kh7ry
      @GgGg-kh7ry 18 дней назад

      ጧኢፍ 500መቶው 15ሽነው 1ሽው 30ሽነው እኛ እምንልከው

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 18 дней назад

      ድባይ ነሽ

    • @Toyba-pc9bi
      @Toyba-pc9bi 18 дней назад

      @@zinetebrhem5681 አዎ

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 18 дней назад +2

    ብሩ ይገኝ እንጂ የሚልክ መቼ ጠፋ ደሞ ሰራ ሁሉም ሰዉ ይገጥመዋል ማለት አይደለም ለሰራም ነሰብ ያሰፈልጋል አረቦች እራሳቸዉ ሰብብ እየፈጠሩ ያሰወጣሉ ነሲብ ከሌለ

  • @bddhaka1031
    @bddhaka1031 11 дней назад

    ትክክል😍😍😍😍😍

  • @vbb595
    @vbb595 18 дней назад +4

    አይ ስደት አይኑ የጥፋ😢😢😢😢😢😢

  • @gdgddgdy9047
    @gdgddgdy9047 18 дней назад

    ወድሜ ምክርህ ልክነዉ ላኪን ወጩን ሥናሥብነዉ አነሠን የምንለዉ የቤት ኪራይ የጋሀረባ የመቃድ አለ ኸይሩን አሏህ ይሻልን ያረብ

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b 18 дней назад +3

    እደት ኒቃቧን ያስወልቃታል አወ ምቀኛነው ሀበሻ

  • @DjDj-my8xf
    @DjDj-my8xf 16 дней назад

    የሳዑዲ ሹርጣ ደስስስ ይሉኛል ሴቶቹን ሲይዙ ክብር አላቸው አይጎትቷቸውም እጃቸውን አይዙም

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 18 дней назад

    ትክክል ዳውድ

  • @user-hl9io9rm4l
    @user-hl9io9rm4l 18 дней назад +2

    ዳውድ ብር እየወሰዱ እመልስልሻለሁ እያሉ የራሴ ዘመዶቸ እየወሰደ 3 አመት ወራታት አይመልሱልኝም ቤት እየሰራሁ ተቸገርኩ እስኪ ምከርልኝ ለማይመልሱ ራስ ወዳድ

    • @alhmduillah23
      @alhmduillah23 18 дней назад

      ብርሽ አትሥጪ አሀ የበፊቱም ካልመለሱልሽ ደግመሽ አትስጪ ሀቢብቲ አላህ ያቅሽን ያስመልስልሽ

  • @HayatAbedla
    @HayatAbedla 9 дней назад

    ዳዉድ ማሻ አላህ 🎉ትክክል

  • @samirasraj7223
    @samirasraj7223 18 дней назад +2

    ትክክል😢😢የሳኡዲ ኑሮ እፋ

  • @Merem-b9w
    @Merem-b9w 15 дней назад

    አላህይጠባቅህአይዙህ

  • @MlhygMlhyg
    @MlhygMlhyg 18 дней назад

    አገራቺንም እገታ አለ አላህ ይጠብቀን

  • @taybagashu2774
    @taybagashu2774 18 дней назад

    እኳን አድሽ አምሥት እኛ ቋቋ እንችላለን ይኸዉ በአንድ ሽ እሪያል ጠለብ እየሠራሁ ነዉ አልሃምዱሊላህ

  • @Gxhsv
    @Gxhsv 17 дней назад

    እውነት ነው❤❤❤❤❤

  • @sikosilo9484
    @sikosilo9484 18 дней назад +1

    እኔ አልሀመዱሊላ ከመጣሁ አራት አመት ተኩል እየሆነኚነዉ አስራስምትሺ እረያል ነዉ በሰርቶክፍያ የመጣሁት እዳየንም አዉጥቸበተሰብም እየረዳሁ ቤቴን ገዛሁ አድሚሌን አምስት መቶሺ ይጃዛአሎጣም ምክናየቱም አላማአለኚ እምሰራዉም በሺ አምስትነዉ አድቤት ሶስትአመቴ

    • @freePalestine-oo1vb
      @freePalestine-oo1vb 18 дней назад

      ጠቁሚኝሲ በሰርቶክፍያ የሚወስደኝ

    • @sikosilo9484
      @sikosilo9484 18 дней назад

      @@freePalestine-oo1vb በብሀርእኮነዉ የመጣሁት

    • @freePalestine-oo1vb
      @freePalestine-oo1vb 18 дней назад

      @@sikosilo9484 ኡኡኡኡ እሱንስ ፈሪ ነኝ የኔ ጀግና እህት ወላሂ ገና በሀር ሲሉኝ ያቀጠቅጠኛል ኡፍፍፍ

    • @sikosilo9484
      @sikosilo9484 18 дней назад

      @@freePalestine-oo1vb አንቺ የትነሺ አሁን በህጋዊ ተከፍቶል አሁን ላይ በህግዊ ነይ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 18 дней назад

    አወ ወላሂ ጥሩዎችን በሀላል እየሰሩ የሚኖሩትን የሚረብሹት የኛው ሀበሻዎቹ ናቸው

  • @sartt3754
    @sartt3754 18 дней назад +1

    እኔ ሙሰጠሺፋ. ገብተው. ጓደኛየን ይዘዋታል እኔ የቀጠሮ ወረቀት ተቀበለ ዘወር በየ ከመለስ ደረጃ ቁማ እየጠበቀ ነኝ ገበተዉ ያዟት ከበደ ነዉ እኔ ለትንሺ አመለጥኩ

  • @GhHh-cw6dz
    @GhHh-cw6dz 18 дней назад +2

    ለዚህ እኮነው እማያልፍልን ሀበሻ ሀሲድነው ወላሂ እኗታቤትያለችው እኔን በቅናሽ ዋጋ ላጣልሽ ብላ ብሬን አስቀነሰችብኝ😢😢😢 እኔም አልሄድም ብየ ቁጭብያለሁ😢😢😢

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 18 дней назад +1

      ሀበሻ ምቀኛ ነው ዝብለሽ በዛው ስሪ እንዳትወጭ

    • @GhHh-cw6dz
      @GhHh-cw6dz 17 дней назад

      @@ወሎወሎ-ቨ8ቈ እሽ

  • @BnmMnb-lt4pe
    @BnmMnb-lt4pe 18 дней назад

    እግዚአብሔር ይ ባርክህ ትምርት ውስጃለው

  • @Awaffg
    @Awaffg 18 дней назад

    ወላሂ ትክክል

  • @MmMm-ec5ux
    @MmMm-ec5ux 18 дней назад

    እነሱ ምንም ችግር የለባቸውም አገራቸው ነው እኛን ሀበሻን የቻሉ ጥሩ እደሳኡድ ሰው ጥሩ የለም

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 12 дней назад

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    አላህ ይሰትረን ያረብ ያረብ ያረብ

  • @Nejat34
    @Nejat34 18 дней назад

    እሺ ባባዬ😊

  • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
    @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 18 дней назад +1

    ትክክል ስራ አይናቅም

  • @fatemaethiopia2861
    @fatemaethiopia2861 18 дней назад +2

    ዉነትነዉወላሂመጨረሻየንያሳምረልኝአዲቀንምስራፈትቸአላቅ

  • @1bsHs-o2h
    @1bsHs-o2h 18 дней назад

    ልክነህ።ወላሂ።ሳህ

  • @fsdg1377
    @fsdg1377 13 дней назад

    7:36

  • @ስይዲ
    @ስይዲ 18 дней назад

    እኛቤትራሳ፣፣ምሻወሩ፣፣ከባሊስጋ፣፣ተመሳጥሮ፣፣አሳዛቼው፣፣ስዲስትሽብር፣፣ላዲስው፣አስባችሁታን፣እኔአሁን፣፣እመዳቤትቁጥ፣፣ወይመውጣት፣፣ስውራሱአስጠላኝ፣፣፣እኔካ፣፣አልሀምዲሊላ፣፣በቤተስብ፣፣ምሻወርነውእምቀሳቀስው፣፣ችግርሲዴርስብኝራሱ፣፣በለሊትበሮነው፣እሚዴርስልኝ፣፣ከናትልይበላይነው

  • @aroza5670
    @aroza5670 18 дней назад

    እውነት ነው ዳውድዬ😢😢😢

  • @نبننبوبتنب
    @نبننبوبتنب 18 дней назад

    ወንድሜ አገናኘኝ እናም እፈልጋለሁሀዋላ እፈልጋለሁ ድውድዩ

  • @youmy2361
    @youmy2361 18 дней назад

    አላህ ይጨምረልህ ወንድሜ ንግግረክ ተመቸኚ

  • @ayatsaheedsaheed1588
    @ayatsaheedsaheed1588 18 дней назад +1

    👍👍👍👍👍👍😭😭😭

  • @aaisha6429
    @aaisha6429 18 дней назад

    እውነት የሀበሻ ክፍት ከባድ ነው😢😢😢😢😢 ተፍትሹ የመቸ ነው የሁን ነው

  • @FatimaSada-m2i
    @FatimaSada-m2i 18 дней назад

    የኔ አስተዋይ በትክክል

  • @user-pj5gh5nt9f
    @user-pj5gh5nt9f 18 дней назад

    እውነትህን ነው በተለይ እርያድ ቤት የሚያስመቱት ሀበሾች ናቸው እኔ ከ7ወር በፊት ተይዤ ነበር ከፍየ ወጥቸ ነው

  • @GalaxyKha-mb4xx
    @GalaxyKha-mb4xx 18 дней назад

    ልክ ነህ እነሱ ሱቅ ውስጥ አይዙም

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 18 дней назад

    አይይይይጥሩነዉ ተጨማለቀዉ ነበር ጥጋበኞች በዘር የሚተራረዱ ክፉወች በዝተዉ ነበር

  • @sitowtasabuna-in1jd
    @sitowtasabuna-in1jd 18 дней назад

    ዳውዲኧረእደዝህመዝረን አነውቅም እስኪ አናግኝ

  • @aihemduilah4688
    @aihemduilah4688 17 дней назад

    ሣህ እወነትህነዉ እደዚህ ያለ መረጃ አቅር

  • @hananahmed1660
    @hananahmed1660 18 дней назад

    ብር አያያዝ አላወቅንበትም ምክርህ ተመችቶኛል😢

  • @user-pf7cz9kn3p
    @user-pf7cz9kn3p 18 дней назад +1

    ወላህ ልክነህ ደዌድ

  • @zed8412
    @zed8412 18 дней назад

    ትክክልነህዳዉዲ ስራእናቁእህቶቼ ስሩ

  • @user-zc6bl1dc6q
    @user-zc6bl1dc6q 18 дней назад +1

    ዳዉድእናስራከጠፋምንእናድርግበርእየቆረቆርንስራአስገቡአንልወይዘንድሮ

  • @HgXf-mq2xf
    @HgXf-mq2xf 18 дней назад

    ስራ የለም ብንያዝም አይዲ ሀገራችነዉ የምንገባዉ

  • @sonysony-ce3xb
    @sonysony-ce3xb 14 дней назад

    ውነትህ ነው

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py 18 дней назад

    መቸ ማሰብ ይችላሉ አመት ቆጠራ ነው እሚቁት

  • @HH-mk8om
    @HH-mk8om 18 дней назад +3

    የመች ነዉ ልብሱ ደግሞ የዳዉርያ ነዉ😢

  • @user-qt8et2ft9t
    @user-qt8et2ft9t 13 дней назад

    አይ ስደት😭😭😭😭😭😭

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 18 дней назад

    የስራቸውንይሰጣቸውየኔምባሌንይዘውብኛል

  • @eveali6794
    @eveali6794 18 дней назад +1

    ሰኡዲ ሰት አመት ተቀመክ የኔ ወድም

  • @JshUeyr
    @JshUeyr 15 дней назад

    ትክክክክል🙏🙏🙏

  • @user-vs4vz5up5l
    @user-vs4vz5up5l 18 дней назад

    ያረብ አገራችንን ሠላም ያድርግልንጅ የሠው ሀገር የሠውነው

  • @xxxfwyrhh6732
    @xxxfwyrhh6732 18 дней назад +2

    ትክክክክል😢😢❤

  • @rahma-743
    @rahma-743 18 дней назад

    አላሂ ይጠቢቀን🎉🎉

  • @HalimaHalimasalih-m3h
    @HalimaHalimasalih-m3h 18 дней назад

    ትክክልነህ ወላሂ

  • @user-dp1jg7pe5h
    @user-dp1jg7pe5h 18 дней назад

    ያአላህ.

  • @Zubyda-gz2kx8gy5o
    @Zubyda-gz2kx8gy5o 18 дней назад

    ዬት ነው