Based on the discussion dividend tax is deducted from net Retain earning......tbat means after accepted loss and add back is deducted.....but what about prior ? year expense and income adjustment (correction of expense not recorded last 1 or 2 or 3 years. Found today and deducted from retain earning......that mean=....Netincome before tax + add back - loss carried -busness tax -legal reserve - prior year adjustment(that is expense lost and found ,income lost and found) - over divident payment correction.......which are acceptable
በጣም ምርጥ ገለፃ ነበር እናመሰግናለን።አቶ ዳዊት ስልጠናም ስትሰጥ እዚህ ሚዲያ ላይ የአቀራረብ ወይም የማስረዳት ችሎታህን ሳላደንቅ አላልፍም 🎉
በጣም ግሩም ማብራሪያ ነው፡፡በተረጋጋ ግልጽ በሆነ ቋንቋ እና አቀራረብ ፤ የቀረበ ነው ጠያቂውም መላሹም ጥሩ ትምህርታዊ ማብራሪያ ሰጥታችኋል፡፡ ለቀጣይም ግብር ከፋዩ እንዲጠይቅ ያደረጋችሁት መልካም ነው፡፡ በርቱልን፡፡ ከጀርባችሁ ያለውን ቪዲዮ ቀራጩ ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም፡፡ እናመሰግናለን ዳዊት እና ሮቤል፡፡
Very very useful. Please do more of this type of real tax issues.
Thanks Dawit and Robel.
Nice Dave and Robel.
Thank you!
Thank you so much!!!
Please import and export sidereg aserarun btabearuln
Based on the discussion dividend tax is deducted from net Retain earning......tbat means after accepted loss and add back is deducted.....but what about prior ? year expense and income adjustment (correction of expense not recorded last 1 or 2 or 3 years. Found today and deducted from retain earning......that mean=....Netincome before tax + add back - loss carried -busness tax -legal reserve - prior year adjustment(that is expense lost and found ,income lost and found) - over divident payment correction.......which are acceptable
It's great good and please if you can show us when at the time of dividend declaration and payment. how we record it?
አንድ ድርጅት Retained earning (የተጠራቀመ ትረፍ)ኪሳራ የሚያሳይ ሆኖ በዛ የሂሳብ አመት ቢያተርፍ ካፒታል ማሳደግ ይጠበቅበታል?
በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው ግን ኦቨር ለተከፈለ ዊዝሆልድና ዲቪደንድ ታክስ እንዴት ነው ተመላሽ የሚጠየቀው???
Dividend bekefele nw wys beferemew meten nw ? 10:55
Tyaqe alegn yeteqetari demewothn yeamet demewothn beqdmiya endnkeflachew tesmamten qdmia kefeln neger gin yeserategnawn yedemewoth gbr beyeworu kefaflen eyasaweqn new chigr alew wey?
የውጭ ድርጅት ሆኖ ኢትዮጵያ ውስጥ ብራንች የከፈተ ዲቪደንድ የመክፈል ግዴታ አልበት ወይ?
ሶል(የግል) የሆነ መስሪያ ቤት መበደር ይችላል ከግለሰብ
ድርጅቱ የአተረፈ በሺዎች ነው ካፒታል ያሳደገው አንድ መቶ ብር ነው ቀሪው ን 10%መክፈል አለበት?
Retained earning ኔጌትቨ ከሆነ ድርሻ ክፍፍል መደረግ አይችልም ? ግን እኛ ኔጌትቨ ሆነ ድርሻ ክፍፍል ከፍለናል በዛ አመት ትርፍ ነበረው ስለዚህ አመታዊ ትርፍ ታክስ እና 10% ትርፍ ክፍፍልም ከፍለናል ስለዚህ መክፈል አነበረብንም
የትርፍ ክፍፍል ታክስ ላይ ተቀናሽ የሚደረገው ቅጣት ብቻነው የሚቀነሰው፡ (የመዝናኛ፡ወለድ፡ስጦታ አይመለከትም)