Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
እናመሰግናለን በርታ ለእንቅልፍ ማጣት ምን ትላለክ
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ሚሊዮን::
ዛሬ ጀምሬያለሁ የውሃ ፆም ምክነያቱም ኪሎዬ 74.4 ሆነ ከተመዘንኩ ቆይቼ ነበር እና ከተመዘንኩ ጀምሬ ትልቅ ድብርት ውስጥ ገባሁ 8 ቀን ሆነኝ እንቅልፍ እንኳም በደንብ ከተኛሁ😢
እምደረሽ ስንትቀንፆምሽ ስንትስ ቀነሽ?
በደንብ አልሰማሽዉም አመጋገብ አስተካክይ
ዶክተር በተደጋጋሚ ግራ ጎኔን ያቃጥለኛል ምንነዉ የሚያመለክተዉ የጨጓራ በሽታ ይሆን እባክህ መልስልኝ
በግራ በኩል የግራ ኩላሊት፣ጣፊያ፣የጋድን አጥንት የግራ ስንባ የታችኛው ክፍል እንዲሁም የጨጓራ ህመም ምልክት ሊሆኑ ይችላሉ የውስጥ ደዌ ሀኪም ጋር ቀርቦ መታየት ያስፈልጋል
አገላለፅህ ቃላቶችን ስለምትደጋገም ይደብራል
ኮሜንት አሰጣጥህ ይደብራል