🔴የራሷን ባለቤት ከበፊት ፍቅረኛዋ ጋር ሆና...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 775

  • @SameraRose
    @SameraRose 3 месяца назад +12

    የምር ምርጥ ወድህ ነህ ይህ ነው ያራዳልጅ ማለት ዘመን ይባረክ አቦ 🫶🫶🫶🫶🫶🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Grgc-y6l
    @Grgc-y6l 3 месяца назад +42

    የበፊት ፍቅረኛዋ እግዚአብሔር ይስጥህ መናገርህ ጥሩ ሰው ነህ ባሏ ደሞ ጥሩ ሚስት ይግጠምህ

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 3 месяца назад +21

    ሶፊ የድምፅ ጥራት ብዙም የለውም ለሁተኛህ ከቻልክ አስተካክልልን

  • @fgfg3784
    @fgfg3784 3 месяца назад +61

    ወለሂ የበፉቱን ፊቅርኘወን አለመድነቅ አይቻልም የሚትሉ

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 3 месяца назад +94

    ስንት ጀግና ወንድ አለ በጥቅም የማይገዛ ያማረዉን ኑሮ አላህ ይስጥህ ! እሷ ግን የሴት ወንበዴ 😏

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 3 месяца назад +32

    አላህ ዘመንህን ይባርክ ዘርህ የተባረከ ይሁን ቅኑን መንገድ ይምራህ አድትን ነፍስ ህያው ያደረገ የሰውን ዘር በሙሉ ህያው እዳደረገ ይቆረጠራል አንድትን ነፍስ ካላግባብ የገደለ የሰውን ዘር ሁሉ እደገደለ ይቆጠራል።

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 3 месяца назад +7

    በዚህ በልቼ ልሙት በበዛበት ንፁህ ሰው ማግኘት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ትልቅ ሰው ነህ ዘመንህ ይባረክ ሶፊዬ ተባረክ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 3 месяца назад +66

    ሶፊ ክፍል አንድ ክፍል ሁለት ብለህ ልቀቅ 😮ተው ግን

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 месяца назад +40

    አቤት የስው ልጂ ጭካኔ አብራ እየኖረች እያኖራት ስውን የሚያክል ትልቅ ፍጡር ማስገደል እግዚአብሔር በፈጠርው ነፍስ ጥሎ አምላክ ይስጥህ ወንድም ይችን ስይጣን ስላጋለጥህ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 3 месяца назад +47

    ጠቋሚው እድሜህ ይርዘም ለዚች ከንቱ አለም ይህን ያህል ክፋት የት ለመድረስ ነው ዛሬ እሱን ገለሽ ነገ አንቺ ሟች መሆንሽን ምነው ረሳሽው ሶፊ የድምፅ ጥራት ያንሰዋል በተረፈ በርታ አድናቂህ ነኝ

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 3 месяца назад +20

    አላህ ቆይ አሁን ጊዜሽ አይዴለም ያላት ህይወት እንድህ በታዕምር ያወጣታል ።እድለኛ ልጅ ነው።

  • @muluwerk2011
    @muluwerk2011 3 месяца назад +61

    የድሮ ፍቅርኛዋን አለም ድንቅ አይቻልም🙏🙏🙏❤❤❤

    • @GhHhg-o3c
      @GhHhg-o3c 3 месяца назад

      እሱንምትገለውይሁናልይቻአረመኔ😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍልጅግንባሎወላሂአሳዘነኝ

    • @Kiyuu-f2s
      @Kiyuu-f2s 3 месяца назад

      Betammm 😭🤲

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 3 месяца назад +12

    የበፊት ፍቅረኛዋን እግዚአብሔር ይባርከው አላደርግም ቢል በሌላ መንገድ ልታስገድለው ትችል ነበር ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ መልካም ሚስት ይስጦህ ቅጣቷን ታግኝ ወደ ህግ ቦታ ውሰዷት ሶፊ ድምጽ ጥራት የለም አስተካክል

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 месяца назад +10

    ጠቋሚው ስንት አይነት ጀግና አይቻለሁ በብር የማትታለል ጀግና አንተን አየሁ አቦ ዘመንህን ሁሉ ይባርከው እግዚአብሔር ❤❤❤ተባረክ መድሀኒአለም ይባርክህ ለህግ ትቅረብ❤❤😢😢😢😢አረመኔ😢

    • @fdgf9922
      @fdgf9922 3 месяца назад

      ተኮሉ የራሱ መሆኑን አውቀሼል

  • @እናትሀገርA.YouTube
    @እናትሀገርA.YouTube 3 месяца назад +2

    የምር ጀግናነህ ለሴትብለህ የሷንወሬአለመስማትህ ተባረክ

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 3 месяца назад +24

    እስር ቤት እንደመውስድ 😒አጠግቤ እንዳትደርስ ነግም ታስግድልካለች 😒😒ጎበዝ ጠበቃ ያዝ 😒የ ግድያ ሙከራ አድርጋለች አትልቀቃት

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 2 месяца назад

    የበፊት ፍቅረኛዋ እግዚአብሔር እድሜ ዘመንህን ይባርክህ ዘር ማንዘርህ ይባረክ በዘመንህ ሁሉ የጌታ መለአክ ከክፉ ይጠብቅህ ይህንን መልካም ባሀሪ እግዚአብሔር አይቀይርብህ

  • @TsehayNugatu
    @TsehayNugatu 3 месяца назад +3

    የድሮ ፍቅረኛዋ በጣም ጥሩ ልጂ ነው

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 3 месяца назад +12

    ግን ለምን ምን አይነት ጭካኔ ነዉ የተናገርከዉ ልጅ ፈጣሪ ይባርክህ ወድሜ

  • @MartagetachewMekasha
    @MartagetachewMekasha 3 месяца назад +40

    ላከ ብዙ ገዜ ሞተው ተገኙ እማባለው እንደዚህ እያረጉ ነዉ ያንቺስ ከፋ 😢

    • @fdgf9922
      @fdgf9922 3 месяца назад +1

      መጨረሻውን ሳይ ባንፈርድ አየሽው ተኮል ጠስሶ የመጣው እራሱሆነ😢😢😢😢

  • @اابب-ش4ظ
    @اابب-ش4ظ 3 месяца назад +6

    ስንት ጀግነአላ ለሰው ህይውት ይሜጨነቅ እግዝይቢሒራ አምላክ ረጅም እድሜ ከጢነጋ ይስጥክ ተባረክ

  • @SimraSimra-od1cq
    @SimraSimra-od1cq 3 месяца назад +14

    ይገርማል ኣትጥፊ ያላት ነፍስ😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 3 месяца назад

    ምናይነት ዘግናኝ ነገር ነዉ የምሰማዉ አላህዬ ጥሩ ነገር አሰማን ያረቢ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @bateldamte
    @bateldamte 3 месяца назад +3

    ጥሩ ነገር ለመስማት ያልታደል ሆነን ቀረን በቃ አይይይ 😢😢😢 የድጽ ጥራት ያሰዋል ሶፊ በተረፈ በርታ አድናቂህ ነኝ ወንድሜ ❤❤❤❤❤

  • @HayatEubrhm
    @HayatEubrhm 3 месяца назад +24

    የሰውልጅ በዝህልክ አስመሳይ ይሆናል ያአላህ

  • @MeeraR-t3f
    @MeeraR-t3f 3 месяца назад +10

    ሶፌ ጀግና እንኳን በሰላም መጣህልን ጠፍተህ ነበር

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 3 месяца назад +5

    ሱበሀን አላህ ምን አይነት አረመኔ ናት አንተ እንኮን ተረፍክ ጠቆሚው አላህ እድሜና ጤና🎉🎉

  • @nejubintassefa
    @nejubintassefa 2 месяца назад

    ያረቢ አፈጣጠሬን እዳሳመርከዉ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 3 месяца назад +1

    የድሮ ፍቅሬኛዋን ፈጣር ይስጥህ መናገርህ ምርጥ ሶው ነህ 🙏🙏❤❤

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 3 месяца назад +9

    እሱ እቢ ቢላትኮ በሌላ ልታስገድለው ትችላለች አሁንም መታሰር አለባት እባካችሁ አሁንም ያሰበችውን ከማድረግ ወደሗላ አትልም 😢😢😢

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 месяца назад +2

    እረ እንኳንፈጠሪ አተረፈክ ወንድሜ ጠቆሚያችን ወንድሜ እግዝያብሄር ይስጥህ ማትረፍክ

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 3 месяца назад +5

    እሄ ነገር ይጣራልን ልጁጋም ሽግር አለ እውነቱን አውጡልን እሄ ምስኪን ወንድማችን አደጋ ለይ እደይወድቅ ከጎኑ ሁኑ ልጁን ግን ተከታተሉት እውነቱን እንፈልጋለን

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 3 месяца назад +6

    ሶፊም አላህ ይጠብቅህ ለባሏ ያልተመለሰች ለእናንተ አትመለስም

  • @YarosMashallah
    @YarosMashallah 3 месяца назад +6

    ኸረ ወዴት እየሄድን ነዉ ልጁ እግዛብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MissZubaida-c9x
    @MissZubaida-c9x 3 месяца назад

    ያዱሮ ፍቅረኘዎ በጣም ጥሩ ሰው ነው አላህ ይጣብቃው❤❤❤❤

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse4025 3 месяца назад +7

    መሸፈን የለብህም እቺን ሴጣን ወንዶች ምላሰኛ ሴት ተውዳላችሁ ተጠንቀቁ ፈጣሪ ይወድሃል ይወድሃል

  • @KedstKedst-id1hg
    @KedstKedst-id1hg 3 месяца назад +15

    አይሰማም ዎገን ለኔ ብቻ ነው ዎይስ

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 3 месяца назад

      ድምፅ ይረብሻል እንጆ ይሰማል

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 3 месяца назад

      ድምፅ ይረብሻል እንጆ ይሰማል

    • @አህሚአሚ
      @አህሚአሚ 3 месяца назад

      ማይኩን የቀረቡታል ለዛም ድምፅ የረብሻል

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 3 месяца назад

      አረለኔምነው ድምፁአይልፀዳም

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
    @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 3 месяца назад +7

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሶፊና የሶፊ ቤተሰቦቺ በያላቺሁበት አላህ ይጠብቃቺሁ በርቱ አብሽሩ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 месяца назад +4

    ሶፊ ተው አትገላግል ያጠናግራት ይች ውሻ ቱ😢😢😢❤

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
    @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ 3 месяца назад +46

    የሶፊ ቤተሰቦች ትልቅ ወድሜ በሰሜኑ ጦርነት ገለውብኛል ባለግዜው መንግስት ነፍስ ይማር በሉልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @eexx5392
      @eexx5392 3 месяца назад +3

      ነፍስ ይማር አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናናሽ

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 3 месяца назад +2

      አይዞሽ ፈጣሪ ፅናት ብርታት ይስጥሽ ነብሱን ባፀደ ገነት ያኑረው ለገዳዮች ልብ ይስጣቸው❤

    • @HjsHd-v3o
      @HjsHd-v3o 3 месяца назад +1

      አይዞሽእህታችንመፀናናቱንይስጥሽለሡምጀነተልፍርዶስንይወፍቀው

    • @አሚነኝየራያዋንግስት
      @አሚነኝየራያዋንግስት 3 месяца назад +2

      አይዞሽ አሏሕ ያጥናሽ

    • @yeneneshnegash4500
      @yeneneshnegash4500 3 месяца назад +1

      ነብስ ይማር

  • @رقيهابراهيم-ن2ك
    @رقيهابراهيم-ن2ك 3 месяца назад +3

    የሆነ የተደበቀ ነገር አለ ማሀላይ ❤❤

  • @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
    @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ 3 месяца назад +9

    ባልየው ግን ስያሳዝን የዋህ ነገር😢

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 3 месяца назад +19

    ጉድ መፁው አለ ትግሬ እደኔ ጤናውንና ድህነቱን የለት ጉርሱን የውደደ ብቻ ላይክ ሰወዳቹ❤

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 3 месяца назад

    በርታ ሶፊ ጉድ ነው ሁሌም የምትሰሯቸው የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @SaraBenit
    @SaraBenit 3 месяца назад +2

    የሰዉ ሂወት የረከሰበት ዘመን 😢😢😢😢😢 ልጁን አለማድነቅ አይቻልም ከብር ይልቅ የሰዉ ሂወት ማስቀደሙ

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 3 месяца назад +12

    እናትህ አለች አባቴዋ የእናትህ ዱአ አተረፈህ

  • @gfhhhfgdysyg7107
    @gfhhhfgdysyg7107 2 месяца назад

    የበፊት ፍቅረኛዋ ተባረክ ጀግና🎉🎉

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 3 месяца назад +2

    ውስብስብ ያለ ነገር ስለሆነ ሶፍዬ ድረስበት እግዛቤር እውነቱን ይልውጣ እውነት ይወጣል የወንጀልም መርማሪዎች ያግዝሁ ወይ ዘንድሮ ያልሰማነው ነገር የለም❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 3 месяца назад +2

    ሶፊ ጀግናው እንኳን በስላም መጣህልን ጠፍተህ ነበር ጀግናው ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 месяца назад +2

    እባክህ ወንድሜ እራስህ ጠብቅ ጠቆሚዉ ወንድሜ አትተዉህም በጭራሽ ስላጋለጥካት ፀልዬ ወንድሜ በእምነትህ በርታ ያረከዉ ማህተህ ይጠብቅህ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 3 месяца назад +5

    አቤት የጭካኔዋ ጥግ እሷ ባትፈልገው ቤተሰቦቼ ይፈልጉታል እኮ😢😢😢😢😢😢😢

  • @ALALEM7
    @ALALEM7 3 месяца назад +7

    ኣምላኬ ሆይ ፍረድ😭 ሱዑዲ የምወዳት በመክንያት ነው

  • @JamalHussein-wq8ut
    @JamalHussein-wq8ut 3 месяца назад +3

    በጣም የድምጽ ጥራት ይጎለዋል ምን እደሚል አይሰማም!!!!!¡¡¡¡¡

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 3 месяца назад +9

    አይ ሰው 😭😭😭😭😭😭

  • @Taqekoo
    @Taqekoo 3 месяца назад +5

    Subanalahaa yaa Rabbii koo adaraa baraa malitii uuuuuuuuuuu

  • @madi2644
    @madi2644 3 месяца назад +8

    አሰላሙ፡፡አለይኩም፡፡ሰላምናችሁ

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v 3 месяца назад +1

    በእዉነት ከእንደዚህ አይነት ሴጣን ከሆኑ ሴቶች ልጆቻችንን ወንድሞቻችንን ይጠብቅልን ያጋለጣት ልጅ ጌታ ይባርክህ

    • @netsitesifaye1466
      @netsitesifaye1466 3 месяца назад

      Are chikane besemam fetari amilake yikire yibelish

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse4025 3 месяца назад +1

    አቤቱ ፈጣሪ ከክፉ መንፈስ ጠብቀን ምን አይነቶቹ ሴጣን ሴት ናት እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይስጣችሁ ጊዜው ከፍቶአል

  • @kmoijahan6687
    @kmoijahan6687 3 месяца назад

    ጀግና ነህ የኔወድም በጥቅም እማትገዛ አላህይሥጥ ህ

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 3 месяца назад +1

    አሰመሳይ ገሎ አልቃሸ ክፎ ነቺ መልካም ጌታወን እንፋልገዋለን ለዚህጭካኔዋ መሸፋኛ ያዘጋጀቺወ ዶክሜተ ነቃበሉ 😢😢😢😢

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 3 месяца назад +2

    ሶፊ ድምፅ ጥራት እያያችው ልቀቁልን የድምፅ ጥራት ይረብሻል

  • @godolyas306
    @godolyas306 3 месяца назад +1

    ሰፊ ውንድሜ ይቅርታ አይስማም

  • @NassersalimNasser-yt5lf
    @NassersalimNasser-yt5lf 3 месяца назад +11

    ሶፊ ድምፅ ጥራት🎉🎉🎉

  • @htwy52
    @htwy52 3 месяца назад

    አይዞሽ እግዚአብሔርን ጠይቂው ፣ልጅ ይሰጥሻል፣ባለቤትሽን አክብረሽ እንዳያከፋው ብየ ስትይ በጣም አሳዘንሸኝ፣ ካልሆነ ብዙ እናት አባት የሚፈልጉ ህፃናቶች አሉ። የበላሽውን በልተው ካሳደግሻቸው እናቴ የሚሉት አንቺን ነው፣ እንኳን በቀላሉ ታወቀ። መርማሪው ግንበጣም ተጠራጥሮት ነበር።

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 3 месяца назад

    እግዚኦ ጨምረ ው ካኔ የኔ የዋህ እኳን ፈጣሪ አተረፈህከ ገደዳዩ ዘርህ ይባረክ

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 3 месяца назад +2

    በማርያም ሰውን ለመግደል በፈጣሪ ወይ ሰው እንደዚ መጨካከን ምን ይሉታል እግዚአብሕር ነፁ ህሊና ይሰጥሺ እህቴ ክፉ አጋንት ነው የሚጫወትብሺ

  • @Sarah-ut6nk
    @Sarah-ut6nk 3 месяца назад +3

    ሶፍየ ድምፅ ምንም ጥራት የለውም ያንተ ቪድዮዎች በጉጉት ነው ምጠብቃቸው ከቅርብ ግዜ ወዲህ ግን ድምፁ ያስቸግራል

  • @zewdikesete8509
    @zewdikesete8509 3 месяца назад +12

    ድምጺ ንጹሕ አይሰማም ተባረኩ

  • @Werert-g1t
    @Werert-g1t 3 месяца назад +6

    አቤት ጊዜ አቤት አምላኬ ሰው አብሮ እየኖረ

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 3 месяца назад +1

    እረ 100ሺ እናሥገባዉ እኼ መልካም ልጅ❤ ሦፈዬ

  • @NueriyTamame
    @NueriyTamame 3 месяца назад +23

    ሶፊ ሰላም ድምጻችሁ ይቆራረጣለን

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 3 месяца назад +3

    እግዚኦ😭😭😭😭😭

  • @eexx5392
    @eexx5392 3 месяца назад +2

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶር እርሜ ልኮን ትታሰር አቤት ኧረ ምን አይነት ዘመን ደረስን ሶፊ እድሜ ልኳን አሳስራት

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 3 месяца назад +5

    የዛሬዉ ስራክ ድምጹ ጥራት ስለሌለዉ እዩኝ እዩኝ አይልም ኮመንት ሳይ አጓጓኝ

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 3 месяца назад +4

    የድምጽ ጥራት የለውም 😊
    ለሁሉም በጣም ያሴዝናል እምነት ጠፍቷል
    ጌታ ይቅር የበለችሁ😂😂😂😂😂
    ጀግና ነህ ፈጣሪ የመልካም ሥራ ዋጋህን ይስጥህ ሺ አመት ኑር 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @كالكيدانكالكيدان
    @كالكيدانكالكيدان 3 месяца назад

    መረገም ነው የምር የተረገምሺ እግዚአብሔር አተረፈክ ወድማችን ነጽህ ልብ ስላለክ ተረፍክ ፈጣሪ ያልቆረጣት ነፍስ ማንም ሊወስዳት አይችልም ማፈሪያ ነሺ

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 3 месяца назад +4

    ድምጽ ጥራት የለውም ወንድም አለም አስተካክለው ለሌላ ግዜ
    ገና ነኝ አልጨረስኩትም

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 3 месяца назад +8

    አሁን ይሄልጅ ከዚህ በሃላ ሰውን እንዴት ይመን

  • @masaratworku2754
    @masaratworku2754 3 месяца назад

    Sagalee sirii mitii siriti hin dhagamuu😢👏👏

  • @AlemtsehayDeribe-py6fi
    @AlemtsehayDeribe-py6fi 3 месяца назад +7

    አንተ ግን ምን አይነት ጥሩ ሰው ብትሆን ነው የበፊት ፍቅረኛክን ባል ላለመግደል አንዳንዶች እኮ እንኳን እንግደለው ብለው ሰበብ ፈልገውነው የሚገድሉትም እናም ጉዳት የሚያደርሱት እንዳተ አይነት መልካም ሰው ያብዛል ለአንተ መልካምነት ላለማድነቅ አይቻል

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 3 месяца назад +5

    ምናልባት የበፊቱ ፍቅርኝዋ እዳለችው ሌበቀላት እድሆን

  • @אלשדיידמוז
    @אלשדיידמוז 3 месяца назад +3

    የድሮ ጎደኛዋ ግን እንደ ሚመሰለኝ ቀንቶባቸው ነው ሚመሰለኝ

  • @nettes6574
    @nettes6574 3 месяца назад

    Egzabher yebarkh 🙏🙏🙏
    Egzabher yedro sehteten sayhon ahon keshtetachen temren wedeso memlesachen newna yemifelgew!!
    Maletem ahon men eyseran new ksehtetes temelsenal heynew yemiysteken!!

  • @MahirEbrahim-cc4gb
    @MahirEbrahim-cc4gb 3 месяца назад +2

    ሶፊ ምርጥ ስው
    የማይስማ ጉድ የለም የገዛ ባሏን

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 3 месяца назад +1

    እረ በጣም ያሳዝናል 😭😭
    እግዚአብሔር ይስራሽ ይስጥሺ 😢

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 месяца назад

    ጠቆሚዉ ወንድማች እግዝያብሄር ይስጥህ

  • @kadejaemana6227
    @kadejaemana6227 3 месяца назад +6

    እኔ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ማንም ማመን እንዳለብን ቸጋሪ ነው ግን እኔ ሰውየው ውሸታም ይመስለኛል ውሸታም ባየው ኑሮ ስደውል አፈላል አይዘጋም ነበረ እኮ እሷ ምንም ነገር አልተነፈሳችም ለዚህ ችግሩ እሱ ላይ ነው ማለት ነው መጨረሻውን እስከማይ ድረስ 😮😮

  • @ZinetMohammed-l4c
    @ZinetMohammed-l4c 3 месяца назад +2

    ለሌላም ግዜ መጠቀቅ አለብህ።በህግ ትጠየቅ

  • @Pnice-uq3gs
    @Pnice-uq3gs 3 месяца назад +5

    ወይኔወድሜአሳዘነኝእኳንአላህአተረፈህ

  • @jemalmd
    @jemalmd 3 месяца назад

    ሶፊ ድምፅ ጥራት የለውም እባክህ ኮመንት እይ ለቻናሉም አሪፍ ነው እንስማው ስብል አይሰማም

  • @muluejigu5512
    @muluejigu5512 3 месяца назад +58

    ድምፅ ጥራት የለውም

  • @Hundumak
    @Hundumak 3 месяца назад +4

    በጣም አሳዘነኝ ባልዬው። 😭😭😭😭

  • @Kamila-zr9qg
    @Kamila-zr9qg 3 месяца назад +1

    ሱበሀን አላህ ምኒቱ ናት አቦ አረመኔ አብራው እየኖረች ከጀርባው ስቶጋው ያማል ምስኪን ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ😢

  • @saudibrahim3498
    @saudibrahim3498 3 месяца назад +3

    የድሮ ፍቅረኛዋ የደበቀው እንዳይታወቅ የምፈልገው ነገር አለ

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 3 месяца назад

    ጀግና ነህ ጌታይባርክህ

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 3 месяца назад

    ጌታ ይባረከዉ የድሮ ፈቅረኛዋ ጌታ ይባረከዉ❤

  • @asetermoges7815
    @asetermoges7815 3 месяца назад

    ሶፊ ሰላምህ ይብዛ ወንድም የድሮ ጓደኛዋን አላመንኩትም የሆነ ነገር ይሸተኛል ጥሩ አድርገህ መርምር ወንድም

  • @ZainebMohammed-o2n
    @ZainebMohammed-o2n 3 месяца назад +1

    ወላሂ ጀግና ነህ የሰዉ ነፍስ በገንዘብ አይገኝም ግን ጨካኔአችን እሰከጥግ ደረሰ አቤት😢😢😢

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 3 месяца назад +2

    Please voice sound not clear in future could you fix? Brother

  • @Hundumak
    @Hundumak 3 месяца назад +3

    ልጅቷን በፍጹም አትመኗት። ለፖሊስ አሳልፋችው ስጡና ራሷ በምርመራ
    ፖሊስ ያስለፈልፋታል።