Mr ermias is a strong,smart very positive thinker man he always have new ideas I was very proud working with u at zemen bank I wish u a successful life z rest of ur life!
I found Mr.Ermiyas Amelga as most knowledgeable Business person. He remind me one of my favorite CEO of Qatar Airways HE. Mr. Akbar Al Baker. I Recommend him for the CEO position Of Ethiopian Airlines.
I agree. Ethiopian Airlines needs balance and check with all that huge profit. The corporate culture in Ethiopian Airlines needs a change and new C.E.O. No more TPLF favoritism based on Ethnic i.e Tigre only.
I had thought this guy is from weyane but not at all sorry for misunderstanding u Ato Ermias u r such an intelligent person very enlightened person endate tebedilenal sanaekih agerachin bizi metekem sitchil kante ewket eskezare diress betam yasazinal have full respect for u brovo brother u can do much better this with Dr Abiy
Very intuitive and amazing interview. Shows the difficulty of doing business in Ethiopia, especially if one does not behold to Woyanes or their corrupt system.
Ermias you'r from different era, I admire you and have big respect. i can't advise you but continue to be always on your stand. God bless your efforts.
The biggest mistake brilliant Ethiopian business men from U S make is trying to conduct a clean western style business with ethic and moral responsibility.
Jossy, are you in need of money this much? It is a desperate move to allow 1000 ads in a video that is not even 30 minutes long. I thought you got some idea on how people are do business from the interview itself but I guess not.
Mr ermias is a strong,smart very positive thinker man he always have new ideas I was very proud working with u at zemen bank I wish u a successful life z rest of ur life!
ወይ ጉድ ስንቱን በር ነው ያንኳኳከው ስንቱ ነው ተከፍቶ የተዘጋብህ? ጥንካሬህን እድንቄአለው. በህይወት በጤና መቆየትህ እግዚአብሔር ይመስገን
ከሀገሪቷ በሚሰበሰበው የግብር ገቢ እነሱ የራሳቸውን ንብረት ያፈሩበት ወንድም ኤርሚ አይዞህ የበለጠ ጠንካራ እንድትሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ያግዝሀል ችግርህ ህዝቡ ጆሮ ደርሷል
The most ,an innocent ,and an intellectual person I have ever seen motivated many of us !!
በጣም ጠንካራ ሰው ነህ በዚሁሉ ፈተና ማለፍህ የኛ ሀገር እማ ጨርቅ አስጥሎ ነው ሚያሳብደው! ተስፋቆርጠህ ወደ መጣህበት አለመመለስህ እራሱ ጎበዝ ነህ!!!
ይህ ሰው ገንዘብ ፍለጋ ስላልመጣ በፍቅር አገሩን ለመለወጥና ለማሳደግ ስለመጣ ነው እንጂ ይህ ሰው እንደኛ ገንዘብ ፈልጎ የመጣ ቢሆን ያብድ ነበር እግዚአብሔር አሁንም ፅናትን ይስጥህ እንደ ቅዱስ ያሬድ ፅናት ያለው ሰው ነው
Fara nesh endede? Be Highland wuha bicha yager million dollar zegtoberal
ምቀኛና ሆዳም ዘራፊ በድካምና በጥረት የሚገኝን ሃብትን ሳይሆን ? ባንዳና የባንዳ ተላላኪ በመሆን የአገርንና የህዝብን ሃብት በሌብነት ዘርፊያና ሙሰኝነት ካለ ድካም ባለሃብት በበዛበት አገር ላይ 🙏 ለአገርና ለህዝብ የሚጠቅምን ልማታዊ ሰራን ለመፈፀም የሚያሰብንና የሚጥርን ሰው ማድቀቅ ጀግንነት ነበር 🙏 በዚህ ትልቅ መሰዋትነትን የከፈለው ጀግና ሠው አቶ ኤርሚያሰ አመልጋ እውነቱን በአደባባይ ለመግለፅ የበቃበት 🙏👍👏🙏👍🙏👏👍🙏👏👍🙏👏
በጣም የምትገርም ቻይ ነህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ከታጋሾች ጋር ነው።
I can't stop listening this guy. I like to hear 👂 more about his lifestyle . Its incredible.
በጣም የሚገርም እዉቀት ያለዉ ሰዉ ነዉ አቶ ኤርሚያስ እናመሰግናለን የራስህን ሚዲያ ብትከፍት በጣም የሚያዋጣህ ይመስለኛል ::
ይህ ሰው እጅግ ጠንካራና ቅን በሳል ሰው ነው:: ትግስቱ በጣም የሚገርም ነው:: ጠላት በብዙ ቢፈትንህም አንተ ግን እውነት አሸንፈከዋል ሀገርህን አስበልጠሀል::
ለኢትዮጵያ በእውነት አሁንም ታስፈልጋለህ
He is definitely telling the truth.
We needed to change our attitude.
Cheating.??
I agree. He is a victim of corruption and bureaucracy. Thank God for Dr. Abiy so that we don't have more victims.
I found Mr.Ermiyas Amelga as most knowledgeable Business person. He remind me one of my favorite CEO of Qatar Airways HE. Mr. Akbar Al Baker. I Recommend him for the CEO position Of Ethiopian Airlines.
I agree. Ethiopian Airlines needs balance and check with all that huge profit. The corporate culture in Ethiopian Airlines needs a change and new C.E.O. No more TPLF favoritism based on Ethnic i.e Tigre only.
ጠካራ ሰው ነክ ምድረ ምቀኛ መች ያሰራል
I had thought this guy is from weyane but not at all sorry for misunderstanding u Ato Ermias u r such an intelligent person very enlightened person endate tebedilenal sanaekih agerachin bizi metekem sitchil kante ewket eskezare diress betam yasazinal have full respect for u brovo brother u can do much better this with Dr Abiy
ጆሲ በጣም ደስ የሚል ኢንተርቪው ነበር ከኤርሚያስ ጋር የነበረህን ቆይታ ወድጄዋለሁ፡፡ ትምህርት ሰጪና የማይሰለች ነበር፡፡ በተንኮል ምክንያት ስለደረሰበት ኪሳራ በጣም ነው ያዘንኩት ኢትዮጵያን ሲባሉ ሰው ጥሎ ማለፍ ጀግንነት ነው የሚመስላቸው፡፡
Very intuitive and amazing interview. Shows the difficulty of doing business in Ethiopia, especially if one does not behold to Woyanes or their corrupt system.
Ermias you'r from different era, I admire you and have big respect. i can't advise you but continue to be always on your stand. God bless your efforts.
I can listen to him all day. Dr. Abiy I truly hop you can give Ermiyas a justice he deserves long ago!!
ውይ ስያሳዝን ለሚሰራ ሰው አይሆንም አገሬ አለ ማበድህ ይገርማል አላህ ፅናቱን ይስጥህ
አይዞህ ኤርሚያስ በደልህ በጣም ይሰማናል
jossy next time include parts(number of the video) in the caption
ጆሲ ኢትዮጵያ ወስጥ ትልቅ ነገር ማሰብ እና መስራት ከባድ ነው በአድ ወቅት የሱ እጣ ሰለደረሰብኝ ነው የኤርሜያስን አሳብ እጋራለው
GOOD JOB ! men I appreciate you ! you are so strong don't give up u are so strong !!
ተከታታይ ፊልም አርጋቹት እኮ። አቦ አንድ ጊዜ ልቀቁልን።" አይ እቺ አገር" እዚህ ስውየ ላይ ለመድረስ 50 ዓምት ያስፈልገናል።
በጣም በመሀይም እየተመራን እንደ ግመል ሽንት ወደኃላ ሲጎትቱን ከርሙ አሁንም አልመሸም ፍትህ ያግኝ
😂😂😂😂🤣
ትክክል!!!
Tnq betam
በጣም
አለማበዱ ይገርመኛል።
በጣም ነው የሚገርመው ላይችል አይሰጥም አይደል
እውነት ነው እኔ ስሰማው እራሱ ላብደ ነው
ድንቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ጠብቆሃል እነዚህ አውሬዎች
I am sure he has a really supportive wife and family. He would of gone insane facing layers of dehumanization.
I feel really sad and sorry for you my dear be strong God be with you Ethiopian we have lists of problems one of them jealousy
ሣይሠራ መብላት እሚፈልግ ህዥብ በተለይ ከአሜሬካ መምጣትህን ከአወቁ በቁመናህ ስጋህን ሊገፉህ ነው የሚፈልጉት ቢሆን የሥራ እድል በማግኘታቸው ብቻ መደሠት ሲኖርባቸው እድሉን የሰጣቸውን አመሥግነው በቅንነት ከማገልገል ማጥፋትን ይመርጣሉ ታዲያ ሀገር እንዴት ትደግ ወሮ በላ ህዥብ !!!
Wow
Mr Ermias is a resilient smart person.
ይገርማል ኢትዮጵያ ዉሰጥ በሃቅ የሚሰራ ሰዉ ሲገኝ የሚያደናቅፍ ይበዛሉ
የጉራጌ ህዝብ ጠንካራ ና ሰራተኛ ነው
Jocy keep up the good work bring out the truth of woyanee, we suffer 27 years
ምርጥና ከባድ ሰው ለቢዝነሱ አለም ከባድ መስዋትነት የከፈልክ አንበሳ
The biggest mistake brilliant Ethiopian business men from U S make is trying to conduct a clean western style business with ethic and moral responsibility.
ይገርማል
እውነት ነው የምታወራው።ኢትዮጰያ ውስጥ ትናንሽ መንግስታት ብዙ ናቸው።ልክ እንደ ጣሊያን ማፊያ በሰራሀው ላይ ፕርሰንቴጅ የሚፈልጉ።
የዚን ያህል ትእግስተ ይገርማል
Thank you thank you thank you
ገቢዎች ህዝቡን አማሮአል የኔ ቤተሰቦች ባለፈው አመት ከነበረው እጥፍ መቶባቸው በድንጋጤ ታመሙ በ 30 ቀን ካልከፈላችሁ ቤቱ ይታሸጋል የሚሉ ግፈኞች ታዲያ ሰው እንዴት ሀገሩ ገብቶ ይስራ
wow, yemigerm sew newu Le Ethiopia Tasfelgataleh...
ኤርሚያስ በሕይወት ቆመህ መሄድህ ይገርማል ከደረሰብህ ነገር አንፃር
God Bless u !
አ ቤ ት የሰው ፅናቱ......!!!
ይገርማል፡፡ ከግዜው ቀድሞ የተፈጠረ ሰው ነው፡፡
ዋው ጠንካራ ነክ
wow goood job .😍😍💕
እኔ በጣም በጥንካሬህ አደንቅሃለሁ እኔም ከወለደችኝ እናቴ ከዚህ የከፋ በደል ደርሶብኛል የሚያበረታ እግዚአብሔ ር ይመስገን
ኤርሚ, ህግን መከትል, ህግን ማክበር ዋጋ ያስከፍላል በእኛ ሀገር! ማፍያነትን ከእንጀራ አባታችን አላሙዲ መማር ነበረብህ!! አሊያም ከህዝብህ እየዘርፍክ ጉንፋን ለያዘቸው አዝማሪዎች የውሽት ደረቅ ቼክ በአደባባይ ጀባ ብትልላቸው, የንብ ቲሽርት ብትሽርጥ እኮ ከአስሩ የአለም ሀብታሞች አንዱ በሆንክ ነበር! Very unfortunate bro! Stand firmly! ከጎንህ እቆማለሁ!! You may have to sue Ethiopian gv’t.
ዝምብለህ አስተያየት አትሰጥም እኩያህ ያለሆነን ሰው ከምትኮንን እምቦጫም ስድብ ብቻ ነው የምታቁት እናንተ አማራ የምትባሉ ህዝቦች
እንደነዚህ አይነት የኢትዮ ዜጎች ሰርተው ኢትዮ እንዳታድግ የሚያደርጉ በሽታዎች መንግስት ማስወገድ አለበት በተለይ ኤርፖርትና ገቢዎች በከባድ በሽታ ተወሯል ወያኔ የተባለ ቫይረስ መወገድ አለበት
Weygud. This guy is very strong.
አይይ አገራችን ይሄ እኮ ነው ችግሩ 100.000.000 ይገርማልልል ብዙዎቻችን በሰው አገር ባዘን የምንቀረው ይህ ነው ባገራችን ላይ መስራት ባለመቻል እውነት እጅግ በጣም ያሳዝናልል ግን ይህ ሁሉ ለመንግስት ገቢ ቢሆን ጥሩ ግን ለግል ጥቅም ነው የሚያውሉት
እረ ግን ተው ተው ስለ እውነት እንስራ ????
Dr abye endethi ayenet sew new mifelegew Ato ermias erasek tenkole bayinor telk habet nek
ህግ የሌለበት አገር መሆኑን አታውቅም ነበር አገሩ እኮ ለአጭበርባሪዎች ነው የተመቸው
አቶ ኤርምያስ በጣም ትእግስተኛ ነህ::
አቶ ኤርሚያስ ትግስት በታም ጠንካራ ሰእው ነህክ።
የድንቁርናችን ክፋት እኮ የንደዚህ አይነት ሠው የፋይናንስ ችግር ቢገጥመው እንኳ ለሀገሪቱ ልማት ሲባል፣የሠራተኞችን ህይወት ለመታደግ ሲበል እንኳን ባዲስ ህግ ላይ የድሮ ሂሣብ ሊጠየቅ ቀርቶ ያለውንም ያለወለድ ቀስ እያለ እንዲከፍል ማድረግ እንጂ ማዘጋቱ ከክፋት ብቻ ነው።
ኅወኃት እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ ዛሬ ከባለ ኃብት አልፎ አገሪቱን ባለ ዕዳ አደረጋችሗት:: ኤርሚ አክባሪህ ነን!
ሚገርም እውቀት እና ብቃት ያለው ሰው ነው በእነት ሊካስ ይገባል ይሄ ሰው ወያኔ አገር አጥፊ ባይሆን ይሄንን አገር ወዳድ ኢቤስትር እንዲ አያሰቃይም ነበር እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ይሁን እናመሰግናለን ጆሲ
በዚህ ጉዳይ ላይ የወቅቱ የገቢዎች ባለስልጣን ይቅርታ መጠየቅ አለበት ወይም መልስ መስጠት አለበት ።አቶ መላኩ ፈንቴ ማለቴን ነው ።
ብርቱ ስው
ውይ ጠንካራ ነህ እንኳን አልሞትክ እውነቱን አወጣሀው ፋብሪካ ሲዘጋ መንግስት መርዝ ጨምረውበት ሰው ገለው ምናምን ነው ይለን የነበረው
Egzabhair yesrchwen yestachu
I am glad TPLF leboch are getting what they deserve. Thank u Dr. Abiy.
Wel come josseye p/s
መጣህልን ጆሲ
Sente ye gefe gefe be Eritreana be Ethiopia tedrgual gezyw derse ye Hegena Fethe gezy eymta new.
ትክክል ኢትዮጵያውያ ለአጭበርባሪ ነው የምትሆነው
እንዴት ባለሀብቶች መተው በሀገራቸው ስርተው ስራ አጥ እንዳይኖር ይደረግ
ገቢዎች ሀገሪትዋን እየገደሉዋት ነው ግብር ታክስ ባለሀብት ስርተው እንዳይለወጡ ሀገሪትዋም የተሻለ ደረጃ እንዳትደርስ የሚያረግ የሀገር ገዳይ ናቸው
ወገኖቻችን ሰርተው እንዳያድሩ ስራ አጥ እንዳይቀረፍ ተሚያደርግ ህግ
ለወያኔ ሙስና ብትሰጥ ኖሮ ይሄ ሁሉ ባልሆነብህ ነበር እነሱን እንዳትበልጣቸው ነበር ከላይ ሆነው ሲኮረኩሙህ የነበሩት እንዳታመልጣቸው አሁን ግን እንደነሱ ያለ ቢሊዮነር አለም ላይ የለም እውቀትህን ተመልሰው ይፈልጉታል :-) :-) :-)
እውነት ይሄ ሰውዬ ፍትህ ይሰጠው በስሩ ያሉትን የድሀ ጉሮሮ ታሳቢ መሆን አለበት ዶ/ ር አብይ የሚዲያ ተከታይ እንደመሆኑ በግጥም ቢሆን ቢያናግረው
እንኳን ሰላም መጣክ ጆሲ እባክ ጥያቄየን መልስልኝ ወንድሜ ከጠፍ ስምንት አመት አልፎታል እኔ ግን አሁን ነው የሰማው እባክ በእግዚአብሔር ስም ተባበረን እንዴት እንደምናገኘው ንገረኝ በእናትህ
ስልክ ደዉይላቸዉ የአፋላጊ ፕሮግራም ላይ ቁጥር ይነግራሉ እዛላይ ዉሰጅና ደጋግመሽ ሞክሪላቸዉ፡ እግዚአብሔር ያግዝሽ
@@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ የት ነው ያፍልጉኝ ፕሮግራም ማገኘው አላቀውም እህት ቁጥሩን ካወቅሽው ተባበሪኝ ሰደተኛ ነኝ እባካችሁ ምታውቁ ንገሩች ወገኖቼ
የእውቀት ማነስ ነው ጭንቅላትህ አይመጥናቸውም ከብዷቸው ነው
mahi tata I strongly agree.....
Betam yegrmal!!!
Btame Yasznale.
እውነትም ፊልም ጆሴ ያሳዝናል ወይ ሀገራችን
Bexam yigermal yedersbih makara
Gin takarakerachewu nabertihin asmlis
አይ ምን አይነት መንግስት ነው ግን ዋያኔ ኡፍፍፍ ፍትህ ያስፈልጋልዋል እዉነት እሄ የ በሄር ጉዳይ አይደልም
እኔ 2001 ዓመት ምህረት medical college እማረ ነበር እና ትምህርት ቤቱ የ ግለሰብ ነው በዛ ላይ ሴት ናት ያቀፍተቺው እና አንድ ዓመት እንደ ታማርን የያህዴግ ደጋፊ አይደልሽም ታብላ እውቅና የለሺም ተብላ ትምህርት ቤቱም ተዘጋባት እና እሄው እኔም ከዛ ወዲህ ሀረብ ሀገር ጋረድ ሆንኩ
እና ባጭሩ ዋያኔ በ እዉቀት የምበልታቸውን አይወዱም እግዚአብሔር ይፈርዳል ብቻ
እትዮጽያዊነት ከዘር በላይ ነው
ማሰናከልና ማባረር ስራቸው ነው:: ስንቱን ስደት አወጡት.... አይዞን ሁሉ ለበጎ ነው::
Ethiopia understand this person in 2099
Jtv Ethiopya እውነታው ሚዛን እንዲያገኝ ተመለካቹም ሚዛናዊ ፍርድ ለመስጠት በወቅቱ በዛን ግዜ የነበሩትን ባለስልጣኖችንም ስለሚባለው ነገር ብጠይቃቸው ጥሩ ነው። ካንድ ወገን ብቻ የሚደረገው ወቀሳ ለፍርድ ያዳግታል። እናንተም jtv ዎች እውነተኛ ጋዜጠኞች እንደሆናችሁ ታስመሰክራላቹ። ሁሌም ተበዳዮችን ኣቅም የሌላቸውን ብቻ ነው ወጥራቹ ቃለ መጠይቅ የምታደርጉት። ባለስልጣኖችንም ወጥራቹ መጠየቅ ልመዱ። ያ ነው ጋዜጠኛን ጋዜጠኛ የሚያስብለው። ባለስልጣኖችን እየፈራቹ ተበዳዮችን ብቻ የምታደርጉ ከሆነ የውሸት ጋዜጠኞች ናቹ ይሄ ኤርሚያስ ኣመልጋ የሚናገረውም ታማኝነት የለውም።
Moka Doka ይህ ሰው ያለአግባብ ነው የወቀሰን ሲል የተወቀሰው ክፍል መጥቶ መልስ መስጠት ይችላል:: ጥፋቱን ስለሚያውቅ ዝር አይልም ጋዜጠኞችንም ዝር አያስብልም::
አዎን እውነት ነው የሌባ አገር በሀቅ ስለሰራህ ነው ፈተና የበዛብህ አጭበርባሪ ብቻ የሚያተርፍባት። አዲስ ነገር ይመጣ ይሆን ወይስ ''''?
Ethiopia westei adise negeri kemametate menegedelaye kuchbalo menegedelayi melemene yeshalale bezehi aynete hageri ayadegmi yemisera sewe sayehoni leba newi yemiwededwi
አይዞህ ወንድሜ እንኳን ሞት ሆኖ አልመጣ .
Wow
Oh my country?????????????
የወያኔ ሴራ
Hmmm it’s very sad to hear this kind of such bad story.... The government needs to help him with giving his own companies...
በጣም በጣም ከማደንቃቸው ታታሪና ትጉሃን ሰራተኞ ግንባር ቀደሙ ነህ:: ግን ብዙ ጊዜ ፌል ያደርግብሃል :: እኔ እንደምረዳው በተደጋጋሚ ይሄ ነገር ሲያጋጥም ለምን የሚል ጥያቄ ሳይፈጥርብህ አይቀርም:: ብትቀበለውም ባትቀበለውም successful እንዳትሆን በመንፈሳዊዉ አለም curs (እርግማን ) የሚባል ነገር አለ :: የሚሰበረው ደግሞ በኢየሱስ ብቻ ነው:: try Jesus !! You will be successful!! አለበለዚያ ሁሌ ተተደጋግሞ ይከሰታል :: እግዚአብሔር ይርዳህ!!
ይሄ ሙህር ጉራጌ በመሆኑ የተጎዳ ሰሜ ያጣ ነበረ ጆሲዬ እናመሰግናለን ወያኔ የጉራጌ ጠላት
ወይ ጉድ አይ ሌባው መንግስት አሰቃይተው ሊገድሉህ ነበር
በጣም ይገርማል ሌባ የበዘበት የሚሰራ የሚገፈተርበት
ayzoh jegna neh ahun lebochu teyzowal tagegewalh berta
Jossy, are you in need of money this much? It is a desperate move to allow 1000 ads in a video that is not even 30 minutes long. I thought you got some idea on how people are do business from the interview itself but I guess not.
Weye gude ene eko ethiopia lemene wedewala kerche elalewu leka endante ayenetune leyu fetera chelota yalewu lebezu deha ethiopiawen sera edele mitefetere sewu. endi eyagulalu newu ..... tinekare gine setohal berta Ermy
Mengste leba hizib leba
የቱ ነው ክፍል አንድ የቱ ነው ቀጣዩ???
ቋንጣ ይመስል 5ቦታ ቀነጣጥባቹት ክፍል ቁጥሩን አለ መፃፍ ምን ይሉታል???
ፋብሪካ ሲዘጋ 200 ሰራተኞች ሲባረሩ መንግስት ግድ አልነበረውም ያሳዝናል።
Ke ante ga nbr meserat
መንግስት ነን ብለው ሀገር ስንገው የያዙ "የማፊያ ግሩፖች" ነበሩ!!! ስንቱን ነቅለው ጣሉት ... ዝም ብቻ ነው:: ግን በጣም የምትገርም ሰው ነህ ጥንካሬህን ሳላደንቅ አላልፍም:: እንኳንም ሳይገድሉህ ተረፍክ!!!
Chigru woyane ena hageritun alemawokih new