#አረበኛባማረኛ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 ноя 2024

Комментарии • 301

  • @EbSShort
    @EbSShort  Год назад +26

    t.me/halal_gebya
    ቴሌግራም ቻናሌን ተቀላቀሉ አመሰግናለሁ❤❤❤❤

    • @SamiGotsh-xz6sn
      @SamiGotsh-xz6sn Год назад

      የቴለ ግራም ላክለኝ

    • @agarito
      @agarito 11 месяцев назад

      ቁጥርሺን ንላኪልን

    • @habibali3820
      @habibali3820 9 месяцев назад

      Nxx

    • @MdKhan-v9j
      @MdKhan-v9j 9 месяцев назад

      ቶቶሎልቀቂልንምንምአልገባኝብሏልእህቴ ካሁንቡሃላእከታተላለሁ❤❤❤❤

    • @EynaA-u9k
      @EynaA-u9k 8 месяцев назад

      ስልክሽ እቢአለኝ

  • @AmirajemalMohammed
    @AmirajemalMohammed Год назад +4

    በጣምአሪፍትምርትነው አናመሠግናለን በሪቺ እነሡሲጠይቁኝ ይገባኛል ግንእኔየሆነ ነገርሥፈልግ እንዴትመጠየቅ እንዳለብኝ አላውቅም ንገሪን 👍💫

  • @selam-js4ro
    @selam-js4ro 5 месяцев назад +2

    በጣም አመሰግናለሁ የኒዉድ በጭንቅ ቀን ላይ ነዉ የደረሺልኝ አንድ ቃል አላዉቅም አሁን ግን አንቺ ቻናል ቪድዮ ዉስጥ ገብቸ እያጠናሁ ነዉ ማለት ነዉ እግዚዓብሔር እድሜና ጤና ይስጥሺ እወድሻለሁ ❤❤❤

  • @ToybaGualie-rd8rs
    @ToybaGualie-rd8rs 10 месяцев назад +1

    እህታችን በርች በጣም ሀሪፍ ነው አሏህ ይስቱር አሏህ ይህድክ ያኔ አሏህ ብለው ቀጥለው በጣም የሚሏቸው አሉና ስሪልን

  • @MekaTuha-o4b
    @MekaTuha-o4b 2 месяца назад

    እህቲ በጣም አመሰግናለው እኔ አምስት ወር ሁኖኛል ግን እስካሁን አልገባኝም እንሱ እሚሉት ይገባኛል እና በርች ስሪልን

  • @sara-br8dn
    @sara-br8dn 8 месяцев назад +1

    ኣንቺ ዉድ እሄቴ ለኔ በሚገባ እንዳዉቅ ኣርገሽኛል ባራት ወሬ ደና ነኝ እና የኔ ምስጋና ላንቺ ምንም ኣደለም እና ልኡል እግዛኣብሔር

  • @HaregAbboy
    @HaregAbboy 4 месяца назад +1

    እናመሰግናለን እህቴ እኔ አዲስ ነኝ እነም እኔ ክርስቲያን ነኝ እና ከስጋ ከእንቁላል ከስጋ ከወት ነፃ የሆና ምግነዉ ምመገበዉ ለመለት ፈልጌ ነው እስቲ ስሪልኝ እኔ ስነግራቸው ብዙም አልገባቸውም እንደነሱ ነው የሚመስላቸው
    ❤❤❤❤❤

    • @BirtukanGetachew-e4d
      @BirtukanGetachew-e4d 28 дней назад

      እኔም ክርስቲያንነኝ ወርም አልሆነኝ ሳየው ምግቡን እያመመኝ ነበር ግን ስደት ስለሆነ ፀሎት አርገሽ ባርከሽ አባታችን ሆይ ብለሽ ብይው ፈጣሪ የልባችንን ያቃል

  • @አንሻነኝየመዳምተላላኪ

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ለዚህ ቤት አዲስነኝ አረበኛ በጣም ከብዶኛል ካንች እማራለሁ በዬ ተስፋ አደረጎሁ ሁሉንም ትቸ እና እህት ጀዛኪላህ ኸይር ጎበዝ

  • @anshamohammed3088
    @anshamohammed3088 10 месяцев назад +18

    ኧረኔ ሶስት አመቴ ምንም አይገባኝ ምንላድርግ ያአላህ ቀናሁ አሁንስ

    • @semira7392
      @semira7392 10 месяцев назад +1

      አረእኔምነኝ አይድሌ ምንይሻለኛል ነይ በውሰጥ እህቴ

    • @HagerAlmu
      @HagerAlmu 10 месяцев назад

      እኔ7ወሬ ምንም እልችል​@@semira7392

    • @mesikidamesi
      @mesikidamesi 10 месяцев назад

      እኔም ነኝ 🥺🥺🥺

    • @MdKhan-v9j
      @MdKhan-v9j 9 месяцев назад

      ወላሂእኔምአልገባኝብሏልውድቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምንይሻለኛል

    • @anshamohammed3088
      @anshamohammed3088 9 месяцев назад

      አላህ ይርዳን ምንሆነሻል ይሉኛል ምን እናድርግ ያናዳልኮ ሀቂቃ ክክክክ

  • @almasababa-x8o
    @almasababa-x8o 11 месяцев назад +5

    በኳተር ያለውንም አስተምሪን ያሁኑ ብዙም አይለያይም በዚሁ ቀጥይበት

  • @Birzegen
    @Birzegen 5 месяцев назад +3

    4 ወሬነው፣😊ምንም፣መመለስአልቻልኩም፣ከበደኝ፣

  • @ishugeh2143
    @ishugeh2143 8 месяцев назад +1

    ማሻ አላህ ትምርትሽ በጣም ተመችቶኛል ሀቢበቲ

  • @نجااتصاايد
    @نجااتصاايد Год назад +1

    ማሻ አላህ እናመሠግናለን ቀጣይ በልብስ ስሪልን ሱሪ ቀሚስ ሻርብ ባረበኛ

    • @EbSShort
      @EbSShort  Год назад

      ሰርቻለሁ ውደ

  • @KsaKsa-ct8rc
    @KsaKsa-ct8rc 6 месяцев назад

    እህቴ በጣም ጡሩነው ትምህርትሽ ይገባል ነገር ግን የምጠይቅሽ ነገር ምንድነው አድስነኝና ደመውዜን ስጠኝ ምን ልስር ስላምታ ትስጥ ምላሽ ስራ ፈልግልኝ ለማለት ሚሻውር ናልኝ ለማለት ለሌላስው ስራፈልጉልኝ ለማለት አረቡን እስኪ በአረፍትነገር አብራሪልኝ

  • @user-ሚጣ
    @user-ሚጣ Год назад +1

    የኔ ዉድ ከልቤ ❤አመሠግንሻለሁ በጣም ነዉ እምወድሽ ጀዛከአላህኸይር ቀጥይበት💋💋💋

  • @XjbfFjvc
    @XjbfFjvc Год назад +2

    ጥሩ ተሜህርት ነው የምትሰጨው በርቺ እህቴ እኔ እነሱ ሲናገሩ ይገባኛል እኔ ግን መነገር አልችልም ብዙም 7ወሬ ነው

  • @AmaniAlfdii
    @AmaniAlfdii 5 месяцев назад

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ በርቺልኝ

  • @AdmAadm-bx4jw
    @AdmAadm-bx4jw 11 месяцев назад +1

    ሽኩረን እህታችን ጀዛኪላህ

  • @Amina-i3q
    @Amina-i3q 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን፦ቀጥዪበት

  • @Belayinesh-ew3dt
    @Belayinesh-ew3dt Год назад +1

    መሻአላ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @Tiringo.k.n
    @Tiringo.k.n 16 дней назад

    እህቶቼ ከ❤ቤ ልንገራችሁ ዋናው ጤናችን ነው አትጨነቁ ቋንቋ ትርፍ ነው።እግዚአብሔር ባለ ጊዜ ይገባናል

  • @MuhammedAbas-p7l
    @MuhammedAbas-p7l 14 дней назад

    ማሻላህ ትለያለሽ

  • @سعاده-ه8ي
    @سعاده-ه8ي 9 месяцев назад +1

    ማሻ አላ❤❤🎉

  • @AawadZead
    @AawadZead 7 месяцев назад

    የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን ግን ይቅርታ ይሔ ያስፈልጋቸዋል ለአዲሶች የምትይውን ብትሰሪልን ለማለት ነው እናመሰግናለን

  • @HadraBet
    @HadraBet Год назад +3

    MashaaAllah good work

  • @KkGfd-wd7wd
    @KkGfd-wd7wd 3 месяца назад

    የኔ ፈቅር በማያልቅዉ ዉድድድድድድድድድድድድድድድድድድድእድሜና ጤና ብየሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰሚራየሀሉዲእህት
    @ሰሚራየሀሉዲእህት Год назад +1

    የኔውድ እናመሰግናለን በርችልን እህት❤❤

  • @KidistAregawi
    @KidistAregawi 20 дней назад

    እሺ እህቴ እንካን ደህና መጣሽ ምን ይባላል እና ደም ሳሙና ሻምፖ ሞዴስ ግዥልኝ ለማለትስ

  • @MedaneShfrw
    @MedaneShfrw 10 месяцев назад

    እህቴዋ እኔከመጣሁ 7ወሬ ግንአድምነገር አላም እፊቴሁነዉ ያሙኛልግንአላቀዉም እስኪ የባህሪን ቆቆጋ የሚጠጋዉንቢስንገሪኝ😔😔

  • @EeEee-b5h
    @EeEee-b5h Год назад +1

    እናመሰግናለን እህት ቀጥይበት

  • @mekiayAhmed
    @mekiayAhmed 6 месяцев назад

    ሹኩረን ጀዚለን ሀቢቢቲ ይሄዉ 3 ወሬ ሊገባኝ አልቻለም ኢሻአላህ ዱአ አርጉልኝ

  • @SadiyaSelim-x2n
    @SadiyaSelim-x2n Год назад +1

    ❤❤በጣም አመሰግናለሁ የኔ መልካም ፈጣሪ ይባርክሽ🎉🎉

  • @googleaccount-yc6gt
    @googleaccount-yc6gt Год назад +1

    እናመሰግናለን ውዴ ቀጥይበት

  • @hayatMudin
    @hayatMudin 11 месяцев назад +2

    እንዴት ብለረግ አረብኘ ይገበኘል እስት ንገሩኘ❤❤❤

  • @AsA-p2o6j
    @AsA-p2o6j 4 месяца назад

    ሽክረን

  • @DjeEje
    @DjeEje Месяц назад

    barekelahufikum🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MediEndris
    @MediEndris 6 месяцев назад

    በፍጥነት አረበኛ ቁጥሩን ለማዉጣት ሰንት ሰንት ቁጥርነዉ መልሱልኝማ ጀመአ

  • @عبدالرحمن-ظ6ف2ه
    @عبدالرحمن-ظ6ف2ه 6 месяцев назад

    አላህ ይሰጠሺ ወላሂ ስት ነግር አወኩ ጀዛካልህ

  • @ZikraHaylu
    @ZikraHaylu Год назад +1

    ማሻአላ ቀጥይበት ውዴ ለቤትሽ አድስ ነኝ ከመጣሁ ሶስት ወሬ ግን ትንሽነው የሚሉኝን የምሰማው ግን ከባድ ነው ኮተር ነው ያለሁት ግን ተመሳሳይ ይመስለኛን እማቃ ቸው ጋ አንድ ነው❤❤❤❤

    • @IndiaWomen-s5c
      @IndiaWomen-s5c Год назад

      አው እህቴ እኔም ኮተር ነኝ ግን እንደቤቱ ይለያያል

  • @MartaTerfe-pv2vj
    @MartaTerfe-pv2vj 7 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ነው እኔ አዲስ ነኝ እና ቋንቋው ትንሽ አሰቸግሮኛል ጥሩ ታስተምራለሽ በቴሌግራም ማግኘት ይቻላል አንቺን

  • @استغفراللهاستغفرالله-غ1د
    @استغفراللهاستغفرالله-غ1د 11 месяцев назад +1

    እናመሠግናን እህቴ ይህ ሰፈሩ ማን ይባላል ለማለትስ ውዴ

  • @MmMm-vd6sy
    @MmMm-vd6sy 5 месяцев назад

    ጀዛከላኽ ኸይር 5:35

  • @BeziGardan
    @BeziGardan 9 месяцев назад +2

    አገላለጥሽ እይገባም አስተካክይው

  • @ሰሚራየሀሉዲእህት
    @ሰሚራየሀሉዲእህት 6 месяцев назад

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው❤❤❤❤❤

  • @TsionshiTsion
    @TsionshiTsion 5 месяцев назад

    እናመሠግናለህ እህቴዋ

  • @GdvXhx
    @GdvXhx 5 месяцев назад

    😢ማሸአላ፡እህቴግማሹን፡በወራ፡ወይምቢገባኝ፡ምንላድርግ❤❤

  • @Eman-f6y
    @Eman-f6y 8 месяцев назад

    አሰላማለኩም እህቴ አሁን ማፍጠሪያ ምን ልስራ ማለት ንገሪኝ

    • @EbSShort
      @EbSShort  8 месяцев назад

      ኤሽ እሰውይ ሊል ፍጡር

  • @AnnoyedBarn-zd8gm
    @AnnoyedBarn-zd8gm 10 месяцев назад

    ተባኪ እህት ማውራት አልችልም ግን ሲያዙኝ የተወሠነ አውቃለሁ ብዙ ተምሬአለሁ ካንች ኳተር ነው ያለሁት ብዙም አይመሣሠልምአንች ከምታወሪውጋ ውደ

  • @mohammedabdu4964
    @mohammedabdu4964 Год назад +2

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته مساء الخير ماشاالله وتبارك الله عربي حقيق مررررة حلو الله يوفقيك ❤❤❤❤❤

  • @dasashbeyene-ez9lv
    @dasashbeyene-ez9lv 5 месяцев назад

    እህት በርችልንአይዞሽ

  • @s-gu8vb
    @s-gu8vb Год назад +1

    ወአለይኩም አሰለም ወረመቱለሂ ወበረከቱ ሰለም ነሽ እህቴ የኔ ቆንጆ በሪቺ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @YySa-q2z
      @YySa-q2z Год назад

      እህቴዋብርላኪልኝማለትበአረበኛምድንነነውእንዳታልፈኝ

    • @YySa-q2z
      @YySa-q2z Год назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @brishi-kc2it
    @brishi-kc2it 8 месяцев назад

    ጀዛኸይሪላህ

  • @fifififi4702
    @fifififi4702 7 месяцев назад

    Wude ibaksh qexay ken 20 /10,00 kuxuroch astemrhen❤❤

  • @yezebalemgashaw9359
    @yezebalemgashaw9359 8 месяцев назад

    እናመሰግን እህቴ በርች♥♥♥

  • @NdhshNzbzb
    @NdhshNzbzb Месяц назад

    ቀጥይበት ውደ

  • @VfCc-y1d
    @VfCc-y1d 7 месяцев назад

    አፅድቼ ልጆቹ የቆሺሹታል አፅጂ መልሰሺ ስትለኝ ልጆቹ አቆሺሸዉት ነዉ ለማለት በቃ ስለ ልጆች ስራልኝ

  • @WhinshetLala-kr9gx
    @WhinshetLala-kr9gx 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን ውድ እህታችን እኔ ግን መያዚ የቅተኛል ይሰለቸኛል ምን ለድርግ???😢😢

  • @sara-br8dn
    @sara-br8dn 5 месяцев назад +1

    ኣንችን ሚገልፅ ቃል የለኝም ባልነግርሽም ስከታተልሽ ሳደንቅሽ ኑሬኣለሁ

  • @አላምዲሊላሀ
    @አላምዲሊላሀ 8 месяцев назад

    ማሻ አህላ❤❤❤

  • @sssss-m9r
    @sssss-m9r 10 месяцев назад +1

    አመሰግነለህእህቴ❤❤❤❤❤❤

  • @بقرهبقره-ث8ع
    @بقرهبقره-ث8ع Год назад

    ማሻአሓህ ቀጥይበትሁቢ በርቺጥሩ ነዉ

  • @Seaada-g6k
    @Seaada-g6k 6 месяцев назад

    የኔ ውድ❤❤❤❤ሽኩረን

  • @santayo-gh5fx
    @santayo-gh5fx Год назад +2

    ሰላምእህቴእዴትነሽትምህርትሽአሪፍነውግንከቢሩትጋርአይገናኝምአንዳንድየቢሩትንብትሰሪልኝደስይለኛል

  • @user-hy3wq2fs3l
    @user-hy3wq2fs3l Год назад

    አሠላማለኩምወራህመቱላሂወበረካቱ እህቴጀዛካላህይር አሪፋነዉ ግእኔጀማሪነኘ ቡዙትምህርትእየተማርኩበትነወ
    እፈልገዋለሁ ወይም ትፈልጊዋለሺ ለማለት❤❤❤

  • @ሰሚራየሀሉዲእህት
    @ሰሚራየሀሉዲእህት 6 месяцев назад

    በርችልን እህታችን❤❤❤❤❤

  • @እመቤቴመግደላዊትማርያምእ
    @እመቤቴመግደላዊትማርያምእ 11 месяцев назад

    በየት ልምጣ ሚሴጀር ላይ እናውራ ካላስቸገርኩሽ ንገሪኝና ሰርች ላድርግሽ እህቴ

    • @EbSShort
      @EbSShort  11 месяцев назад

      ኢሞ አለሽ

  • @SeadaTeshome-h7e
    @SeadaTeshome-h7e 8 месяцев назад

    Masha Alah Des Ylal Ketybet

  • @Fafimar-vh9yf
    @Fafimar-vh9yf 10 месяцев назад

    Wide Betam Tru Timhrit New Ene Gena Addis Negn Kemetaw 1Wer Ke 6Ken New Ena Kuwankuwaw Betam Gira Eyagabagn New Saudi New Yalehut Mn Timekirignalesh

  • @Ali-w1j8q
    @Ali-w1j8q Год назад

    Very good starting

  • @Ggg-b7z
    @Ggg-b7z Месяц назад

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂሽኩረን

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py Год назад

    እናመሰግናለን

  • @HadraBet
    @HadraBet Год назад +2

    MashaaAllah

  • @sara-br8dn
    @sara-br8dn 5 месяцев назад

    እግዛኣብሔር ይጠብቅሽ ማርርር ❤❤❤

  • @XjbfFjvc
    @XjbfFjvc Год назад

    ሰሚ ቅባትና ሳሞና እናንተ ግዙልኝ የኔ ደመወዜ ትንሺ ነው ለማለት ሰሪልኝ

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy Год назад

      እሽተሩሊ ክሪም ሀቅ ሻእር ወይቅ ዘይት ከፈለግሽ እሽተሪሊ ዘይት ሀቅ ሻእር አዉ እሽተሪሊ ሳቡን ሀቅ ጂስም ሀቅእነ መአሽ እሽወያ በያት ክክክክ

    • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
      @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ Год назад

      እሺተሩሊ ዘይት ሻእር ሳቦን ወጂ እነ ፍሉዝ ማእዲ ራትብይ ሺወየ ብያቸው

  • @AdeesAdees-r7g
    @AdeesAdees-r7g 2 месяца назад

    እኔም 7wer hongin MNM aeligebagin

  • @makdis4094
    @makdis4094 10 месяцев назад

    ክበሪልን ጎበዝ በርች

  • @AmnatAMNAT-g5w
    @AmnatAMNAT-g5w Месяц назад

    ጀዛከላሁ በርችየኔውድ

  • @FutEyr5
    @FutEyr5 5 месяцев назад

    ኸረ ነሥ አልገባኝ አለ1አመቴ ነው ኡፍፍፍ

  • @RukyaSydi
    @RukyaSydi 2 месяца назад

    ከልብ አናመሠግናለን

  • @lain0-ty5nq
    @lain0-ty5nq 6 месяцев назад +1

    ረ እህቴ አዲስ ነኝ ምንም አልተግባባንም እርጂን እዳየሽዉ መልሽልኝ

    • @EbSShort
      @EbSShort  6 месяцев назад

      አብሽሪማር

  • @qamuti1
    @qamuti1 Год назад

    ያኔ ዉድ አለህ ያግዝሽ በርቺ🎉🎉

  • @VfCc-y1d
    @VfCc-y1d 7 месяцев назад

    ሴት ልጂ ወድ ልጂ ሲባል

  • @SahedgH
    @SahedgH 8 месяцев назад

    ሠላምአለይኩምሹኩራነየኔልዩመብሩክ

  • @usluyoneysreiswxzvhypgh
    @usluyoneysreiswxzvhypgh Год назад

    Wealeykümsalam masallah very beautiful video 🎉🎉

    • @EbSShort
      @EbSShort  Год назад

      Thank you so much 🙂

  • @ZehabSeid-s4f
    @ZehabSeid-s4f 10 месяцев назад

    ማሻአላህ

  • @SalaamSalaam-x5c
    @SalaamSalaam-x5c 22 дня назад

    አረኔሶሰትአመትሆነኝአልችልም,ቀነው

  • @memejohar3263
    @memejohar3263 Год назад

    መሸ አላ በርች የኔ ማር

  • @استغفراللهاستغفرالله-غ1د
    @استغفراللهاستغفرالله-غ1د 11 месяцев назад +1

    አላህ ይስጥሽ እህቴ በርችልን

  • @abayyoutube7148
    @abayyoutube7148 Год назад +1

    እንዳታቆርጭ ስብስክራይብ አድርሻለሁ ለስሙ ሁለት አመቴ ነው ብዙም አላቅም እባክሺ እንዳታቆርጭ

  • @SofiyaSofiya-ky7xb
    @SofiyaSofiya-ky7xb 6 месяцев назад

    አዲስነኝማሬመሻአላህቀጥይበት

  • @AlfiyaYasin
    @AlfiyaYasin 8 месяцев назад

    የአረብ ኛትምርትንእዴትነውምንማራው

  • @ZehabSeid-s4f
    @ZehabSeid-s4f 10 месяцев назад

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @rahmetali3317
    @rahmetali3317 3 месяца назад

    ወላሂእኔአልገባኝብሎአልምላድርግ

  • @VghYhh-m4r
    @VghYhh-m4r Год назад

    አመ ሰግናለሁ ቀጥይበት

  • @Tshaystotaw
    @Tshaystotaw 9 месяцев назад

    በደንብቀጥይበትስለብርመላክእኔአድስነኝ

  • @BrtukanAhmed-y8t
    @BrtukanAhmed-y8t Год назад

    እህትዋ በርቺወላሂ በጣም ጥሩትምህርት ነው ግንእኔያለሁት ኳተርነው ውዴከመጣሁ አራተኛውሬን ይዛለሁ ግንእስካሁአላውራም እሚሉኘን ግን እሰማለሁ እስራለሁ መውራትነውያቃተኚ ውላሂየኔውድዋ❤❤❤❤

  • @AishaOmer-u4v
    @AishaOmer-u4v Год назад

    ማሻአላህቀጥይበትእህቴ

  • @selamkonjoo
    @selamkonjoo 3 месяца назад

    tanks

  • @almasababa-x8o
    @almasababa-x8o 11 месяцев назад

    እህቴ እውነት ወድድአድርጌሻለሁ አች እምታስተምሪው ይገባል

    • @ZahraSled
      @ZahraSled 10 месяцев назад

      ሠላማለይኩምሰላም
      ነሸ

    • @SfJg-su9mw
      @SfJg-su9mw 8 месяцев назад

      ለእኔበጣምጠቅመሽኛልምክርሽይመቸኛል

  • @RahelAbrha-v5k
    @RahelAbrha-v5k Год назад

    Yenie wd betam betam new yemiyasflgen enie rasu ewnet new yemlsh ADIs negn are ager huge betam techegerku ena endezi aynet betam nebere yemtfelgew ena slkie laym atahut betam new yemnwedsh ketybet wdie enwedsh alew berch betam adnakiesh negn ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉