#እሄን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • ሰላም ውዴ የቻናሌ ቤተሰቦች እንኳን ሰላም መጣችሁ ቪድዮው ከወደዳችሁት ሼር ላይክ👍👍 ሰብስክራይብ ማረጋችሁን አትዘንጉ አመሰግናለሁ ስለምታበረታቱኝ🙏🙏

Комментарии • 42

  • @HasiyAEmuSadam
    @HasiyAEmuSadam 6 месяцев назад

    ሰላም ብያለሁ የኔ ባለሞያ እህቴ ጥሩ ትምህርት ቆይታ ነበር ደስ ይላል ቀጥይበት ጥሩ ቆይታ ጥሩ ትምህርት ይዝሽ ስለመጣሽ እናመስግናለን በጣም ደስ ብሎኛል ያቢቴ እምውድሽ እህቴ

  • @Hana-l9u
    @Hana-l9u 6 месяцев назад

    አንኳን ደህና መጣሽ ኢትዮ ውዴ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው አጀሽ ይባረክ አስከ አማክርውልህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን አሜን❤

  • @tgtubelo6774
    @tgtubelo6774 6 месяцев назад

    ሰላምሽ ይብዛ ውድ እህቴ ዋውበጣም አሪፍነው የምር እኔም እሞክረዋለሁእደዚህ የሚጠቅም ከሆነ በጣም እናመሠግናለንበርቺ

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 6 месяцев назад +1

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ. ኢትዮዬ እንኳን አደረሰሽ በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፍልሽን ❤❤❤

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 6 месяцев назад

    ሠላም እግዚአብሔር ይብዛልን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ክሬም ነው እህታችን እናመሰግናለን ስራ ካፈልሽን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ሰላማንነት መተሳሰብ ለአገራችን ይሁንልን

  • @girumneshi115
    @girumneshi115 6 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው በጣም አሪፍ የፀጉር ትሪትመን ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺልን

  • @KaledKaled-hf2bt
    @KaledKaled-hf2bt 6 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ውዷ እህቴ💕 ሰላምሺ ይብዛልኝ🌷 የነበረን ቆይታ ደስ ይላል በያለንበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለየን 🌷ስደት በቃ ይበለን ምርጥ ነው እናመሰግናለን

  • @karimasedetube
    @karimasedetube 6 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ በጣም ደስ እሚል አሰራር ነው ያሳየሽን ተባረኪ እንሞክረዋለን እድሜ ይስጠን ስለሁሉም ነገር ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን መልካም ግዜ አላህ ለሀገራችን ሰላሙን አንድነቱን ያምጣልን ያረብ ❤

  • @Jujutube914
    @Jujutube914 6 месяцев назад

    ሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሒ ወበረካትሁ ሰላም እንኳን ደህና መጣሺ እህቴ ሰላም ፍቅር አንድነት ለእናት ሀገር ለህዝቦቿ ዋውውው ሀሪፍ ነው በርቺ

  • @tube-ve7ce
    @tube-ve7ce 6 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ሰላምሸ ይብዛ እንኮን ሰላም መጣሸ አሪፍ ቆይታ ነበር ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነዉ ጎበዝ በርች 🎉🎉 ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን ይሁን 🎉🎉

  • @ematube8524
    @ematube8524 6 месяцев назад

    ሰላም ፍቅርን አንድነትን ያምጣልን ያርብ አገራችን. ሰላምን ያድርግልንንን አሬፍ ትሬትመት ነው ነው እህቴ በርች ውዴ ሰላምሽ ይብዝልኝ ውዴ አገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @yeshiabeje
    @yeshiabeje 6 месяцев назад

    ሠላም እህት እንኳን ሠላም መጣሽልን
    በጣም አሪፍ ትምህርትነዉ ያሣየሽን በርቺልኝ
    ሠላም ለሀገራችን😢

  • @RUhama21
    @RUhama21 6 месяцев назад

    ሰላም እግዚአብሄር ይብዛልን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ሚኒስትሬተር ለፀጉር በጣም ቆንጆ ነው ሙዝ እና አቮካዶ በጣም ቆንጆ ነው ለጸጉራችን በጣም ያለሰልስልናል ተጠቀሙት ቤተሰብ እናመሰግናለን ስላካፈል ጋወቁትን ማሳመን ነው

  • @user-hq8df2yu7w
    @user-hq8df2yu7w 6 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ለፀጉር የማመች ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን

  • @GotiTube-py4yj4lf4r
    @GotiTube-py4yj4lf4r 6 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ኢትዮየ እንካን ሰላም መጣሽ ዋው እናመሰግናለን ያወቁት ን ማሳወቅ ፍፁም ቦጎነት ነው በርቺልን ማሬ❤❤❤❤❤

  • @HiDAYa152
    @HiDAYa152 6 месяцев назад

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ የፀጉር ትሪት መንት ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን

  • @user-dy6ls1to8l
    @user-dy6ls1to8l 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣሺ እህታችን እንኳን ለታላቁ የአብይ ፆም አደረሳችሁ የተዋህዶልጆች በርች እናመሠግናለኖ ሥላካፈልሺን

  • @mekdestube7985
    @mekdestube7985 6 месяцев назад

    ሰላም እንኮን ደና መጣሽ እህታችን ዋዉዉዉዉዉዉዉዉበጣም አሪፍ ነው ያሳይሽን እናመስግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 6 месяцев назад

    ሠላም ኢትዩ እንኳን ደህናመጣሽ አሪፍነው ማሻ አላህ
    ኢንሻ አላህ እሞክረዋለሁ

  • @-zedye
    @-zedye 6 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን እናመሰግናለን ስለሰጠሽን መረጃ ዘንድሮ ይሄን እየተቀባባን እንግዲ ፀጉራችን እግራችን ሊነካ ደርሶዋል 😊😊

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ 6 месяцев назад

    አስለም አሊይኩም ወረህመቱላሂ ወበርካሁ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም የኔ ጀግና የኔ ፍቅር የኔ ውድ የኔ ምርጥ ስው ስላምሽ ይብዛ ማሻአሏህ የኔ አስል ስወዳሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበረ የኔ ባለሙዬ ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @tenayutub
    @tenayutub 6 месяцев назад

    ዋዉ በጣም ቆንጆ የፀጉር ማስክ ነዉ የሴት ልጅ ዉበትዋ ፀጉርዋ ነዉ እኔም ፀጉር መንከባከብ በጣም እወዳለሁ የግዜዉ እጥረት ነዉ እንጂ

  • @user-zg4yu7ud1o
    @user-zg4yu7ud1o 6 месяцев назад

    ሰላም ሰላም እህታችን እካንም በሰላም መጣሽ የትጎዳ ፀጎር ጥር የህምነ ቅባት ያስፈልገባል እሱም የውይራ ዘይት በጣም ጥር ነው አችም የሰራሽው ውህድ በጣም ጥር ነው በርች እናመስግናልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samirumar402
    @samirumar402 6 месяцев назад

    ሰላምጤናይስጥልኝ ውድናየተከበራችሁ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዋው በጣምአሪፍነው ጥንክሪ🎉🎉🎉❤❤

  • @hayatuu
    @hayatuu 6 месяцев назад

    ሠላም እንኳን በሰላም መጣሸ እናመሰግናለን አሪፍ ነዉ

  • @zewdinash1587
    @zewdinash1587 6 месяцев назад

    ዋዉዉዉዉዉ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yohannatube
    @yohannatube 6 месяцев назад

    Selam lanchi yihun widd enkuan bedehina metash
    Egzihabher yimesgen
    Wow wow betam arif treatment new yagarashin ejochish yibareku enameseginalen ❤❤❤share like

  • @zemaritayebizuneh3054
    @zemaritayebizuneh3054 6 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ምክር ነው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lijimerkil
    @lijimerkil 6 месяцев назад

    salam ekon baslam maxash waw baxam das yami arf koiyta nabar salam lagarchn waw ejish ebark balamuyanas enamsginaln tabarki

  • @tiztaswork9533
    @tiztaswork9533 6 месяцев назад

    Selam Selam enkan dena mtash arfe qyta naw wowwwwww betam yamral berhe Enmsgnln Thank you 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zeyada12
    @zeyada12 6 месяцев назад

    🙋😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ወዮዮዮ ምድነው ምግብ እየበላሁ ነበር ዘጋኝ🙄🙄🙄🙄

  • @user-hp9km3oh5s
    @user-hp9km3oh5s 6 месяцев назад

    እማማ ኢትዮ ማሻላ ጎበዝ አስተምሪ ሽበት የሚያጠፋ ቅባት 🍌🥑😁😁🙏

  • @tsehaysahyoutube1878
    @tsehaysahyoutube1878 6 месяцев назад

    Selame selsme yene wude wuankni den amexahdi hualchum selami biylaow wawww meshal arefi now ber hleny yene qonjow. Wunakni aderseshi emaa koo❤❤🎉🎉

  • @ritatube19
    @ritatube19 6 месяцев назад

    Egezabiher yemesegen selameshi yebeza wude enekon dehena metashi wow arifena wuhede new yasayeshin egezabiher beyalenebet yetebeken berchilegn eheta egezabiher hagerachinene selam yadergelin

  • @fikreweleywa
    @fikreweleywa 6 месяцев назад

    selam enkuan dena metashe des yemil koyta neberen Ethiopia waw enamesegnalen arif new

  • @samritube1844
    @samritube1844 6 месяцев назад

    wow wow betame konjo new yamgerem ya sagore tertement new wow enamsegenalene selasayeshene ehetalem

  • @feker122
    @feker122 6 месяцев назад

    Arif taretamnet new ehatachin enmasgenalen

  • @hanamediyahanifeker
    @hanamediyahanifeker 6 месяцев назад

    Selame enkan dihena metashe 2ow arefe tertimente new yasayeshen lemushera arefe new enda

  • @siniqetube
    @siniqetube 6 месяцев назад

    Wawwwww betam konijo naw inamesgenaleni inimokiraleni betam❤

  • @zeyada12
    @zeyada12 6 месяцев назад

    ሙዝና አሞካዶነው እዲ ምያስጠሉ😅😅😅😅

  • @user-vp5nd3nv8t
    @user-vp5nd3nv8t 6 месяцев назад

    ሰላም 🎉🎉🎉🎉🎉
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @trhaaryam
    @trhaaryam 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉