ከተከዜ ምላሽ የሚታወቀው የወልቃይት ጠገዴ ድንቅ ባህላዊ ምግብ(ፍትፍት) የወልቃይቴዋን ልዩ የባህል ምግብ ተጋበዙ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024
  • ከተከዜ ምላሽ የሚታወቀው የወልቃይት ጠገዴ ድንቅ ባህላዊ ምግብ(ፍትፍት) የወልቃይቴዋን ልዩ የባህል ምግብ ተጋበዙ

Комментарии • 46

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 года назад +8

    ቆንጆዋ ባለሙያ የጎበዝ እናት ልጇን ታሞጋግሳለች በእንጉርጉሮ እናቴን አስታወሰችኝ የወልቃይት ጠገዴ የጎንደር ህዝብ ከነ ምናምናቸው እኔ የተወለድኩበትን የሰሜን ወሎ ህዝብ ሁሉ ነገራቸው ይመስላል የሚገርም ነው አማራነት ክብር ነው እጅሽ ይባረክ እናት አለም 😘😘❤❤

  • @ethionewshdiyatube986
    @ethionewshdiyatube986 3 года назад +11

    የሚሰማኝ በእርጋታ ይቀመጣል, ከመከራ ስጋት ያርፋል።(ምሳ 1-33)
    እንኩዋን ለክርስቶስ ልደት ከቤተሰቦችዎ እና ከሚወዱዋቸዉ ጋር ሁሉ በሰላም አደረሶት። መልካም በአል!!

  • @نعمنعم-ق2ش
    @نعمنعم-ق2ش 3 года назад +9

    እንባየን ነው ያፈሰስኩ ለወልቃይትና ለራያሕዝብ ነዐ ፃነት የተሰዋችሁ የቆሰላችሁ የደከማቸሁ አስተዋፆ ያደረካችሁ በሙሉ ክበር ከናንተጋር ይሁን

  • @አለምየወርቁጎንደር
    @አለምየወርቁጎንደር 3 года назад +1

    ትዝታው ገደለኝ የመተማ ፍትፍት ናፈቀኝ እድሜና ጤና ለናቶቻችን🙏🙏🙏

  • @محمدخالد-ي8ج6ح
    @محمدخالد-ي8ج6ح Год назад

    ውቦችችችችአላህ ይጠብቃችሁ አላህ ነጃሺ ያውጣንንንያረብ አማራ ጅግናም ደግምህዝብ ነበር ምን ይሆናል ታድያ ❤❤❤❤❤

  • @ኑሪልኝእናቴ-ፐ3ቈ
    @ኑሪልኝእናቴ-ፐ3ቈ 3 года назад +14

    ውይ ትዝታ ሊደፋኝ ነው ወገን በቅርብ ሀገር ልገባ ነው ያሳካልሽ በሉኝ

    • @sayedahmada9137
      @sayedahmada9137 3 года назад

      ይኸነየዋህ።ህዝብ።መከራውበዛ።።ታረደ።አብርነእንኑርባለ።አተኖሩም።

    • @አለምየወርቁጎንደር
      @አለምየወርቁጎንደር 3 года назад

      ያሳካልሽ እማ

    • @umeman3175
      @umeman3175 Год назад

      @@sayedahmada9137 😢😢😢😢😢በጣም

  • @milatbrehe3408
    @milatbrehe3408 3 года назад +3

    እናትየዋ ሰላምሽ ይብዛ የዋ ዋ እናት

  • @tube5313
    @tube5313 3 года назад +4

    የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍ ደጎች እኮ ናቸው 💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💚💛❤💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @eyerusalemdawit3999
    @eyerusalemdawit3999 3 года назад +3

    ኡፍፍፍፍ ፍትፍት በተለይ ናሐሴ 16 በጣም ነው ትዝ የሚልኝ

  • @endaleh4814
    @endaleh4814 3 года назад +8

    እናቶቻችን እጃቸው አይጣ ለራሳቸው ሳይሆን ለሰው የሚጨነቁት

  • @umeman3175
    @umeman3175 Год назад +1

    ደሞቼ አላህ ከናተ ጋር ይሁን😢😢😢

  • @enatenatwollo4236
    @enatenatwollo4236 3 года назад +1

    Yamaraytu enat konjoooooo jegna welaji edimeshyrzem yareb yene madesefi enate mosebshi aygudel yareb☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 3 года назад +1

    Enamsgnalen bhalachen tekemten bizu cera tesertoben neber egzabher yimsgen 🙏💚💛❤

  • @ማሂጎንደሬዋ
    @ማሂጎንደሬዋ 3 года назад +3

    😍😍😍😍😍😍💋💋💋💋💋💋የእኔ እናት

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 3 года назад

    ወይ እናቴን ይመስላሉ የኔናት ቤትሽ ምግዜም ሞሉይሁን አትጭ ከቤትሽ እናቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አችሳበይ ለሰው በሞቴ ብለሽ የምታበሉ እናቶች ናችሁ እናትላላችሁ እናቶቻችሁን ተከባከቡ እኔስ አልታደልኩምሙታብኛለች በጣም ደስይላል ታዲያ የህ ህዝብ ነው የሚገደለው እረተው የሰን ልጅ አትግደሉት ይኑር ቢኖር ይጠቅማል

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 года назад +4

    ።🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱❤❤
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @ArbeitHandy-i6l
    @ArbeitHandy-i6l 11 месяцев назад

    Wshet yehe yegna Basel adelem 😢 Siejemer echi koshasha Kopie Maren alchalechem

  • @TsehayYeAnagaw
    @TsehayYeAnagaw Год назад

    እናቴን ያስናፈቀችኝ ነገርስ❤

  • @ህሌናዳኛቸዉ
    @ህሌናዳኛቸዉ 2 года назад

    የኔ እናት ሥታምሪ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 года назад +3

    አአአአ ውዴ የሐገሬ ቆንጆ

  • @محمدخالد-ي8ج6ح
    @محمدخالد-ي8ج6ح Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @qaws4438
    @qaws4438 3 года назад +1

    ጡሩ

  • @kalkidangane8072
    @kalkidangane8072 3 года назад

    እማዬ

  • @kalkidangane8072
    @kalkidangane8072 3 года назад

    ስወዳችሁ

  • @kalkidangane8072
    @kalkidangane8072 3 года назад

    የኔውቦች

  • @rd895
    @rd895 2 года назад

    😍😍😍👍

  • @ethionewshdiyatube986
    @ethionewshdiyatube986 3 года назад +4

    ኑ ቤተሰብ እንሁን እኔም ምላሼ ፈጣን ነዉ

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 3 года назад

    Film anesaschu doket becha new yemeesayaw, setywan melk huneta manst nibernavhu

  • @loveethiopia820
    @loveethiopia820 3 года назад

    I love it

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 3 года назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @abomacky4040
    @abomacky4040 3 года назад

    💓💓💓💓💓

  • @سلامهخرا
    @سلامهخرا 3 года назад

    😢😢😢

  • @ArbeitHandy-i6l
    @ArbeitHandy-i6l 11 месяцев назад

    Welkayt ena Tegede men leugnet alew?🤔

  • @kingphone7156
    @kingphone7156 3 года назад

    ❤❤👍👍

  • @helenabday5119
    @helenabday5119 3 года назад

    Ayaten astawashegn nebson yemarat kegnm edezhe naw semen Gondar adiarkay,

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 3 года назад

    ❤️🇪🇹❤️🙏

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 3 года назад

    😘😘😘🤩🤩🤩🤩💙💛❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @michelnegash628
    @michelnegash628 3 года назад

    Were new zfen

  • @kalkidangane8072
    @kalkidangane8072 3 года назад

    እጃችሁአይጣአ

  • @rd895
    @rd895 2 года назад

    😍😍👍