እብድ ነው ይሉኛል አብጃያለሁ ወይ?መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Комментарии • 360

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 Год назад +50

    በእንባ ጨረሰኩ በተለይ የእናቱን ግጥም😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ሰልኩን በጌታ ሥም ላኩልኝ እንደት ላግኜው

  • @mulumulu6190
    @mulumulu6190 Год назад +80

    እኔ እገረማለሁ ጌታ በዮኒ በሚሰራው ስራ እንባዬንም መቆጣጠር አቅቶኛል የአብረሐም አምላክ ከዮኒ ጋር ነው ።❤❤❤❤❤❤❤

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj Год назад +5

      ኡፍ ዮንዬ ምን ልበልሀገረ ነውኮ እየሰራ ያለው ቅዱሳን ለዚ ሰው በሁሉ ነገረ ከጎኑ እንሁን "ዮንዬ❤❤❤❤🙏

    • @mulumulu6190
      @mulumulu6190 Год назад

      @@AA-jj6gj እውነት ነው እኔ እገረማለሁ ለመናገርም አቅቶኛል የእውነት የአብረሀም አምላክ ከዮኒ እና ከቤቱ ከትዳሩም ጋር ነው ባለፉት አመታት በነበረው የመልካም ወጣት ፕሮግራም እያየሁ እገረም እና አለቅስ ነበር እናም የአብረሐን አምላክ እያመሰገንኩ እፀልይለት ነበር ባልበረከክም በልቤ በጌታፊት አነባ ነበር በማዳም ቤት ስራ ተወጥሬ በስደት በረሐ እያነባሁ እፀልይ ነበር ለሌዊ እህት እንድትወለድለት በልጅ እንዲባርካቸው እንደገናም ሳስብ በመልካም ወጣቶች እፅናናለሁ ዮኒ ከስጋው የወለደው ልጁ ሌውዬ አንድ ቢሆንም ጌታ የአብረሐም አምላክ እንደተናገረው ለአብረሐም ዘርህን እንደምድር አሸዋ አበዛሀለሁ እንዳለው ዮኒም ሌውዬም ዶኢዬም በዙሬያቸው ህሕብን ስላበዛላቸው እፅናናም ነበር ግን የፀሎት ጩህቴ አቃርጦ አያውቅም ጌታን እንደለመንኩት አላሳፈረኝም መለሰልኝ ሜላን ተወልዳ ሳይሆን ያየሁት የሰማሁትም ከመረገዟ በፊት ጌታ በራዕይ አሳየኝ እነዮኒቤት ሔጄ ዮኒ መፅሐፍ ቅዱስ እያነበበ ከትልቅ ጠረጴዛ ላይ ክሗላው ትልቅ የመፅሀፍ ቅዱስ መደርደሪያ ላይ መፅሐፍ ቅዱሶች ተደርድረው አያለሁ ዶኢዬ ምግብ ታበስላለች ባልና ሚስቱ ቢዚ ናቸው ሳያቸው እናም ሴት ልጅ ወልደው እሷን አልጋላይ እያጫወትኩ ሌዊዬ ትምህርት ቤት ሔዶ ሲመጣ ሰላም ለዚህ ቤት ብሎን እየሮጠ ከነቦርሳው አልጋላይ ወቶ እህትን እየሳማት እኔም ሌዊዬ ጫማህንም አውልቅ ቦርሳህንም አስቀምጥ እና እቀፋት እለዋለሁ እሱም ናፍቃኛለች ልሳምት እባክሽ እያለኝ እንሳሳቃለን እናም ጌታ አስገረመኝ ያሳየኝን ህፃን ተወልዳ ቤታቸውን በታላቅ ጉብኝት ጎበኘው ራዕዬንም አፀናው ጌታ ገና በዮኒ ብዙ ይሰራል እኛም እናያለን አሜንንንን ምስክርነቴ ከብዙው በጥቂቱ ነው ሐገር ስገባ ጌታ ከፈቀደ ሜላላን አቅፌ እመሰክራለሁ ተባረኩልኝ እንፀልይላቸው እሜንንንንንንን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️

    • @besens
      @besens Год назад +1

      betami zemnu yebarke

    • @mulumulu6190
      @mulumulu6190 Год назад

      @@besens አሜንንንን

    • @akililumandubale6940
      @akililumandubale6940 Год назад

      በትክክል😢

  • @ruthruth297
    @ruthruth297 Год назад +16

    😢😢😢 አንጀቴን በላኝ እግዚአብሔር ሆይ አጠገብ ሆኖ ስለሱ ግድ የሚለው ሰው ስጠው እባክህ ዘመኑን ሁሉ ደስ ብሎት በሰላምህ ጥላ ውስጥ ይኑር ክፉ አያግኘው በኢየሱስ ስም ❤❤❤ ያገኛቹት ሁሉ በጌታ ፍቅር አግዙት 😢

  • @betiy3418
    @betiy3418 Год назад +24

    ደግሞ እደኔ የሰማ ያለቀሰ ማነው 😭😭😭😭🤲

  • @Gloria-ye1pw
    @Gloria-ye1pw Год назад +24

    ኢየሱስ እኔ መንገድ እውነት ሕይወት ነኝ ❤️❤️❤️❤️

  • @acint-bq5hk
    @acint-bq5hk Год назад +20

    እግዚአብሔር እንኳን ረዳክ ወንድሜ ግጥሙ ዘመንክ ይባረክህ ተባረክ 😢😢😢ሚስትና ሁሉ ነገረ እግዚአብሔር ያዘጋጃል በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የወንድሜ ነገረ ላይ እጸልያለሁ አሜን በሉ❤❤❤❤❤❤

  • @user-kn3tm6xr3h
    @user-kn3tm6xr3h Год назад +20

    በእየሱስ ስም መጨረስ ይከብዳል ዮኒዬ የእውነት እድለኛ ነህ ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-katrynkulhman
    @user-katrynkulhman 3 месяца назад +1

    የዘመኔ ምርጡ አገልጋይ,ኢየሱስን ያየሁበት..ዮኒ አንተ እራሱ አንደኛ ነህ!!!!!!
    ዘመንህ ትውልድን ለማገልገል ለጌታ ስለሰጠህ ተባረክ❤

  • @yohannestesfaye7709
    @yohannestesfaye7709 Год назад +13

    ምን እንደምል አላውቅም እግዚአብሔር ግን ድንቅ አምላክ ነው። ጌታ ኢየሱስ ሀያል ሰው ያድርግህ ወንድሜ🙏

  • @YodanosYordanos
    @YodanosYordanos 2 месяца назад +1

    መሌ የአገሬ ልጅ የወጣት ምሳሌ ጀግና ወንድሜ ኑሮልኝ❤❤❤❤

  • @user-eq9ro3ok1w
    @user-eq9ro3ok1w Год назад +3

    Yoni ati hayyuu dha hayyuu jechuun kaanii beekumsan boonu osoo hin taane beekumsan dhaloota kaanii qaruu jechuudha bayye si jaldhaa❤❤❤❤

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 Год назад +18

    ተምስገን ጌታ ሆይ ከጉድጋድ ስላወጣሄን ክብር ለስምህ ይሁንንንንንንን

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 Год назад +14

    አባ አባ ብለን የምንጠራበትን የልጅነት መንፈስን ስለሰጠህን እናመሰግንሀለን
    ሀጢያት እያሰራን ሰይጣን ሀጢያት ነው
    እያለ ሲከሰን ሲያሳብደን ሳናብድ ድንገት እየሱስ እንደዚህ ይደርስና ያሳርፈናል ክብር ለጌታ ይሁን ዮኒዬ በአንተ ስንቱ ወጣት ከጉድ ወጣ ።ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Год назад +7

    አይዞኝ የኔ ጀግና ወንድም ዕንባ መቆጣጠር አቃተን እኮ ነገ መልካም ይሆናል😢😢

  • @obsehussein2883
    @obsehussein2883 Год назад +3

    You are Wonderful...Excellent... Brilliant... Handsome...!! እግዚአብሔር እንደ መልካም አባት ሲኮራብህ አይታይህም?!! ታድለህ! በርታ!
    ዮኒ አንተም ዘመንህ ይባረክ!

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Год назад +29

    ኡኡፍፍፍ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ስም ይባረኩ ለወንድሜ ስለ ደረስክ አከብርሃለሁ
    ዮኒዬ አንተ የዋ ሰው ነህ አሁንም የጌታዬ ፀጋ ይብዛሉ ዘመንህ አገልግሎት በተሰብህ ሁሉ ይባረኩ
    ያንተን መውደቅ የሚጠብቁ ሁሉ ይፈሩ❤❤❤

    • @rb2782
      @rb2782 Год назад

      አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙌🏾❤️

    • @shagejos736
      @shagejos736 Год назад

    • @danitufa388
      @danitufa388 Год назад

      ❤❤❤❤

  • @catherinebaesa8216
    @catherinebaesa8216 Год назад +12

    የኔ ጌታ ስንቱን ባፍቂርህ ማራክ እየሱስ ጌታ ነው ❤️

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Год назад +9

    ዪንዬ የኢትዮጵያ የአይናችን ብሌን ጌታ ኢየሡሥ በደሙ ይሸፍንህ ዩንዬ አታልቅሥ አንተ እኮ ተሠክቶልሀል

  • @netsanetabebe4831
    @netsanetabebe4831 Год назад +13

    ዮኒ ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ትዳርህን ልጆችህን ይባርክ

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Год назад +7

    እየሱስ ጌታ ነው ያድናል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @abarasharassoabarasharasso1174
    @abarasharassoabarasharasso1174 Год назад +10

    😢😢😢😢😢😢😢ዮንዬ ጌታ ይባርክ

  • @dinkinshi4463
    @dinkinshi4463 Год назад +1

    ዮን አንተ ለመልካም ወጣት ብቻ አይደለም በአርብ አገር ላሉ ለእይኛ መጽናይና ሆነካል እነርሱን እያየን ሁሉ ነገሮችን እንረሳለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በእውነት ተባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @natnaelkebede2135
    @natnaelkebede2135 Год назад +1

    የራራልኝ የራራልን ጌታ እየሱስ ስሙ ይባረክ የተሸከመን ጌታ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን

  • @Anumma572
    @Anumma572 Год назад +7

    እኛ እንድንሰማህ ነወ እግዚአብሔር ያተረፈህ ክብር ምሥጋነና ይድረስህ ፈጣሪዬ።

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 Год назад +6

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😭😭😭😭

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 Год назад +3

    ዮወኒ አሁንም አሁን እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ የብዙሐን ወንድሙች ያርግህ ይገርማለሰ አይዞህ ወንድሜ ጌታ ከአንተ ጋር ነዉ
    ግጥሙን ስሰማ እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 Год назад +1

    ዮኒ እባክህ ወንድሜ ይህ ሰው ትልቅ ደረጃ የሚደርስ ሰው ነው አስተባብረህ እርዳው ዘመንህ ይባረክ

  • @diboradebsaye5444
    @diboradebsaye5444 Год назад +1

    ብሩህ አእምሮ ነው ያለው ጀግና ወጣት ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @Yabseratube
    @Yabseratube Год назад +4

    እህ ዝም ብል ይሻለኛል😥😥😥😥 ዮኒዬዬዬዬ ተባረክ

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Год назад +2

    ጌታ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ስንቱን ክርስቶስ ማረከው

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Год назад +8

    ኡኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉፉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አለማልቀስ አልቻልኩም

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Год назад +1

    የኔ ጌታ እየሱስ 😢😢😢ኡፍ ምን አይነት ቸር ነህ 🙏🙏 ስም ይባረክ በእውነት የሚገርም ግጥ ያለ ስው ነው አይዞህ አረፍደም ገና ጡዋት ነው ዮኒዬ አንተ ለዚህ ወጣቶች ያስነሳ ጌታ ክብር ይወስድ ❤❤❤

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Год назад +1

    ,እብድ ይሉኛል?? እህ እዛም ሰፈር እሳት አለ አለ::🙏🙏🙏 እሰኪ
    እግዚአብሔር ይመስገን ሰው ባለው ሳይሆን እግዚአብሔር በፈቀድልን እየመራን ከብዙ ነgativity yameletin bizu alen ayizoh tseliy 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    Geta huligize kegonih yihunilih
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ስልኩ ቢገኝ የአቅማችንን ብናግዝ🙏🙏🙏🙏ቢሆንም ዋናህን ይዘሃል ጌታ እየሱስን

  • @user-ly2fy5dt9x
    @user-ly2fy5dt9x Год назад +2

    አንተ አንደኛ ነህ አቦ እዚህ መገኘትክ እራሱ በቂ ነው ተባረክ

  • @rahelhassen8844
    @rahelhassen8844 Год назад +2

    በጣም ደስ የሚል ግዜ ዪኒዪ አንተ የተባረክ እግዚአብሔር ለሁሉም ግዜ አለው ጌታ ይባረክ እዲስ ሒወት ይሁንርህ የለውጥ የልምላሜ የመታደስ የመባረክ ጌታ ይባርክህ

  • @yemsrachgetachew6468
    @yemsrachgetachew6468 Год назад +5

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ወንድሜ በጌታ ቤት ጸንተህ እንድትኖር እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Год назад +1

    በጣም ጎበዝ ብሩህ አእምሮ አለህ ወንድም አይዞህ ከዚህ ሱስ ጌታ ያላቅቅሀል ኢየሱስ ጌታነው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +1

    ኡኡፍፍ አባት ሆይ አንተ መልካም አባት ነህ ወንድሜ ስለረዳህ ዳግም በእይወት ኖሮ ለንሰሃ ስላበቃህ አመሰግናለሁ 🙏እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም 😢😭እግዚአብሔር ቅራንተ ጋር ይሁን ወንድሜ ዘመንህ የእረፍት የደስታ ይሁንልህ ዮንዬ ተባረክ 🙏

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Год назад +2

    አመሰግናለሁ የኔ ጌታዬ ለዝህ መልካም ወጣት ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባረክህ ❤❤እንባየኝ መቆጣጠር አቃተኝ 😢😢

  • @toyidelessa1908
    @toyidelessa1908 2 месяца назад

    yibicha baki haydelem Yoniye inwodhalen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +2

    እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ለምልም

  • @hei7956
    @hei7956 Год назад +1

    በመከራ የተፈተነ ስለ መከራዉ ለመናገር ቃላት ያጠረዉ ፈተናን ያሸነፈ ጀግና ነዉ
    በቃ ጌታ እጅ ገብተሃል
    የያዘዉን የማይለቅ ፍቅሩ ፅኑ በሆነዉ ጌታ መዳፍ ተቀርፀሃል
    እየሱስ የ ሁሉ ጌታ ነዉ

  • @HelutiBallater-qr1qs
    @HelutiBallater-qr1qs Год назад +6

    ኡፍፍፍፍ የኔ አባቴ አይዞህ 😭😭😭😭

  • @asefashabebe2933
    @asefashabebe2933 Год назад +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዮንዬ ❤በጣም ነው የምወድህ ❤ እግዚአብሔር አምላክ ለሃገሬ ኢትዮጵያ አንተን ስጦታ ስለሰጠን ክብር ምስጋና ለጌታ ኢየሱስ ይሁን❤ በአንተ ውስጥ ብዙ የሚመነዘሩ የክርስቶስ ኢየሱስን ባህሪ አሉ ❤ ከሚያለቅሱት ጋር አልቅሰህ ከሚያዝኑት ጋር አዝነህ ከደስተኞች ጋር ደስ ብሎህ ስለምታሳልፋቸው ቀናቶች እ / ር ይመስገን ❤ ደግሞ ወደ ምእራቡ ሃገር ስለምትመጣልን እግዚአብሔር ይመስገን❤ ልጄ ዮንዬ በርታ ❤ያስጀመረህ ጌታ እስከመጨረሻው ከእናንተ አይለይህ ። የሟርተኞች ሟርት አያግኝህ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ደም ተሸፈኑ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ex1hn8mw9o
    @user-ex1hn8mw9o Год назад +4

    😭😭😭😭ዬኒዬ ብቻ ጌታ ዘመንህን ያለምልም

  • @MahiHeyab
    @MahiHeyab Месяц назад

    Yoniya Ethiopian hulu enwedehalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rutaethiopian911
    @rutaethiopian911 Год назад +6

    እየሱስ ጌታ ነው❤

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 Год назад

    yeha naw getem gata eyasus yebarekehe yena konjo wodem zamaneik yebaraik tabaraik❤❤❤

  • @user-gl6qx6gx6w
    @user-gl6qx6gx6w Год назад

    ዮኒዬ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይባርክ አንተን ለትውልድ የሰጠው እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @user-yw6ry1tx3l
    @user-yw6ry1tx3l 29 дней назад

    Ilililililililili ilililililililili ilililililililili Waaqayyoo galani siif haa ta'u yoni Waaqayyoo siha ebbisu ebbifami abba kooooooo kuni wan addati😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @user-ko8co7gv1k
    @user-ko8co7gv1k Год назад

    መሌ በጣም ደስ ብሎኛል በርታ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @tsegnashdegaf5185
    @tsegnashdegaf5185 Год назад

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😥😥😥
    ጌታ ድንቅ ነው ክብር ይሁንለት እንዴ እግዚአብሔር ያሎ ማንም የሌም ባጣም ድንቅ ነው የጌታ ስራ ዮንዬ በአንቴ እየሳር ያሎ ማንፋስ ቅዱስ ይባረክ ዘማን ይባረክ ዮንዬ አንቴ ለሀጋሬ ኢትዮጵያ ወጣቶ የሳጣቾንለ እግዚአብሔር ይባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @user-lp7mj4qx6q
    @user-lp7mj4qx6q Год назад

    ዮንዬ ምን ልበል የእውነት እግ/ር እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤🙏❤ ወንድሜ እንኳን ጌታ ራደልህ ስለ አንተ ጌታ ይባረክ😭😭🙏❤🙏❤

  • @rb2782
    @rb2782 Год назад

    የዮኒ ትእግስትና የፍቅር አስተያየቱ በጣም ሁሌ በጌታ ጸጋና ቸርነት እደነቃለው እንዴት ለትውልድ እደራራ ዮኒ ስጦታ አድርጎ ሰጥቷል ተመስገን
    እኔ በንባ ነው የጨረስኩት ወንድሜ ቀሪ ዘመንህ ይለምልም አሜን

  • @user-hr3he1ln7f
    @user-hr3he1ln7f Год назад

    ወይ ይች አለም ስንቱን እንዴማስትካ አኘከች ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ደግ ነህ እዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን ዮን ዘመንህ ዘርህ ልጆችህ ትዳርህ ይባረኩ የእትዮጵያን እናቶችና አባቶች እዳሳረፍክ ጌታ በብዙ ብድራት ስለስሙ ስለከፈልከው ዋጋ በልጆችህ ያሳርፍህ

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Год назад

    በጣም የምገርም ሰው ነው እንኳን ወደ መልካም ወጣት ፕሮግራምም መጣህ ወደ ጌታ መጣህ በጣም ደስ ብሎኛል የጻከውን ስተነብ በመጨረሻ በተነገርከው እንባ ነው ያነቀኝ እና ዮኒ ደግሞ የተነገርው ነገር ደስ ብሎኛል በዮኒ ስንቶች በረቱ ተጸናኑ ደስታኞች ሆኑ ዮኒ ክፉ አይንከ በሰላምና በደስታ በጤና ረዥም ዓመት ኑርልን ወንድሜ አሁን ጌታ ደርሶልሃል በጣም ብርቱና መልካም ነው ምትሆኖ ከኢየሱስ ጋር ሆነህ እሽ

  • @rahelisoli9208
    @rahelisoli9208 Год назад +1

    😢😢😢😢አምላኬ ተባረክ

  • @bute5158
    @bute5158 Год назад

    ዮኒዬ ጌታ እኮ ይፈውስ መድኃኒት ነው ያደረገፍ ዛሬ በእድሜ ልመርቅህ ይልጆችህን የልጅ ልጅ ያሳይህ መንፈሳዊው እማ ሞልታሀል ይጨምርብህ በእንባ ነው ይህን ስል በጣም ወደድኩህ ደራሽ ነህ እድሜ ይስጥህ ተባረክ

  • @ganetgan1878
    @ganetgan1878 Год назад

    አሜንንንንን ጌታ ድንቅ ነው ጠላት አጎሳቁሎ ከጥቅም ወጪ አድርጎ ዘመንን እደሜን ጉብዝናን በዕለተ የገላል ወይ ያንከራትታል ጌታ ግን ልጅ ያደርጋል ስሙ ይባረክ ዮንዬ ተሳክቶልሀል ወንደሜ ገታ ካንተ ጋር ነው❤❤❤

  • @alemghirmay7430
    @alemghirmay7430 Год назад

    Yoni ጌታ ዘምንህ ዘርህ ሁሉ ይባረክ አንተ ይዋህ ርሩህ ሰው ነህ አግሕዝኣብሄር በአንተ ብዙ ሰው አየደረሰ ነው ክበር ለ እግዚኣብሄር ይሁን ፍሪህ ይብዛ 🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 Год назад

    ተመስገን እግዛብሔር ቀን አለው ጌታ ይባርክህ ወንድሜ

  • @marthatidesa3535
    @marthatidesa3535 Год назад +1

    ❤❤❤Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @mhmdali3700
    @mhmdali3700 Год назад

    የኔ አባት ትሀያለህ እኮ ዮኒዬ ተባረክልኝ ወድሜ ጌታ እንኮን ጌታ እረዳህ❤

  • @aziebhagos2635
    @aziebhagos2635 Год назад

    ወንድሜ የሚገርም መልዕክት ነው ይህ ለዓለም ሙሉ መልዕክት ነው ተናገር አትከልከል ብዙ ሰራ አለህ እንኳን ጌታ ለዚህ አደረሰህ ጀግና ነህ ወንድሜ

  • @hannaha8061
    @hannaha8061 Год назад

    ዮንዬ አቤት ካንተ ጋር ያለው የእግዚአብሔር ክብር ያስግርምናል 🥰🥰🥰

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 Год назад +1

    GOD BLESS BIG BROTHER YONATAN.

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 Год назад

    zamanachehu yebaraik yabata beruik tabaraku wow eyasus yadenail amen

  • @abebabalamo7807
    @abebabalamo7807 Год назад

    Yene Abaty Yoniy Tasktolahl Tabereki

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v Год назад

    አቤት አቤት ግን ለአንቴ ምን ይሰነል ሁሉንም ትችላል በዮን አልፋ ወንዲሞቻችን እህቶቻችን አባቶቻችን እናቶቻችን ዎጥማዱን ሰብራ ሰበብራ ስለስማለከን ክፍ ክፍ በልሊኝ የኔ ዉድ ጌታ ስምክ ብሩክ ይሁን ምን እካፊላሎ
    ሃሌ ሉያ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ጌታ እግዚአብሔር ጨሪሴ ጨራርሴ ለአንዴለ ለማጫራ በብዙ ክብር በፀጋ ይባራካቹ ታባራኩ ❤❤❤❤❤❤

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Год назад

    ወይኔ ጌታ ሆይ ምን ምን አለ💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ደረሰክላቸው ተመሰገን ዬኒ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክህ የሰንቱ እንባ---------እንባ---------እንባ --------የሰንቱ እንባ ታብሴ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😮😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447

    እግዚያብኤር መልካም ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ትሁት እሩሩ ደግ መልካም እረኛ ነው ባርያውም የክርስቶስ ምሳሌ ማሳያ በሁሉ ነገር አድርጎ ሥለመረጠው ስላሰማራ ጌታ ይመስገን የተባረከ ይሁን ሀላችሁም ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው !!!

  • @tinsaegezaw5440
    @tinsaegezaw5440 Год назад

    ዘመንህ ይለምልም ሲያምር ደሞ የኔ ማር ብዙም ማውራት አይወድም ደሞ ደስ ሲል ቆራጥ ወንድ ነው ጌታ በቤቱ ያለምልምህ ለእናት የገጠምከው ግን አስለቀሰኝ ጌታ ሆይ 😢 እህትህማ እንዴት ትሆን የኔውድ ጌታ ያፅናቹ

  • @belaynshmmm1039
    @belaynshmmm1039 Год назад

    ተባሬክ ዮን የፈጤሬ እሱ ይጤቢህ 🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇😭😭😭😭😭

  • @DorkaHabtamu
    @DorkaHabtamu Год назад +1

    ጌታ እድሜህን ይባርክ

  • @memehk7382
    @memehk7382 Год назад +1

    Ameni ameni.ameni ameni.ameni haleluya tebaki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abeba3977
    @abeba3977 Год назад

    ቃላት የለኝም ዮንዬ እናመሰግናለን ❤❤ ወንድመችንም ተበርክልኝ👐📖🎚💓😘🎉

  • @AbarashAbarash-qu1ye
    @AbarashAbarash-qu1ye Год назад

    አሜንንንንንንንንንን

  • @wintatenna7016
    @wintatenna7016 Год назад +1

    አረፈደም የኔ ወንድም እንደገና ትነሳለህ አንተ ሙህር ነህ ።ዬኒ thanks more God bless u

  • @genet1009
    @genet1009 Год назад

    ዮኒ ተባረክ በብዙ ሐሳባቸውን በትግስት ስለምታስጨርሳቸው ❤

  • @LocyLocy-vf2hl
    @LocyLocy-vf2hl Год назад +1

    ዮንዬ ተሳክቶልሃል 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️

  • @danatomso6651
    @danatomso6651 Год назад

    ወወወወ ❤❤❤❤❤ ተባረክ ድንቅ ግጥም ነዉ እንኳን በሰላም መጣ

  • @michaelsamuael5575
    @michaelsamuael5575 Год назад +1

    I feel his pain but God is a changer of history

  • @Rose-vw4gw
    @Rose-vw4gw Год назад

    ክብለጌታይሁን❤።።።።እንኳንጌታረዳህወዳጄ❤ሚገርምተሰጦአለህ።።።ጌታአክብሮሀል።።።።ጠላትህተዋርዷል❤ቀሪውንዘመንህንከጌታጋራተስማምቶመኖርይሁንልህ❤ዮኒፀጋይብዛልህየእኛእንቁ❤

  • @martamarta3781
    @martamarta3781 Год назад +2

    😭😭😭ጌታ ሆይ ተመስገን

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Год назад

    እውነት እግዚአብሔር ትልቅ ነው እግዚአብሔር ይምስገን ጌታ እየሱስ ይልጣል

  • @meseretkasa5154
    @meseretkasa5154 Год назад

    ክብር .ላእግዛብህር .ይሁን .ዮንይ .ታብርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @lidyayirdaw6152
    @lidyayirdaw6152 Год назад +1

    ዋው የሚገርም ግጥም ተባረኩ

  • @godisgood4803
    @godisgood4803 Год назад

    JONATHAN i pray my living God JESUS CHRIST Bless U again again again & again ❤

  • @tarekegnassefa4153
    @tarekegnassefa4153 Год назад +1

    የሰውዬ ችሎት ይገርማል ዮኒዬ ተበረክልኝ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Год назад

    Amen Amen Amen Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale Geta Ihuko Nw ✅ 🙌 👏🏻

  • @user-jl9jz5hc3h
    @user-jl9jz5hc3h Год назад

    አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን
    Wowowowow🛐🛐😭😭😭😭😭😭

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Год назад

    እፍፍፍፍፍፍፍ በእንባ😢😢😢 ጨረስኩት በተለይ የእናቱን የግጥምዉ😢😢😢😭😭😭😭😭ዮኒየ ተባረከ

  • @tinajesus5800
    @tinajesus5800 Год назад

    efffi yen abate enbayen afesskewi yen konjiye wondem ayizoki hulum melekam yihonale gena liji nehi ante ebide ayidlhim jegina nehi demom eyesus kirstose betam nowi y miwodehi❤ki betam emnegn kezhi behola atenkratetim yenorkewin atinorm dagim atemlsem ayizok wondem ❤

  • @eskedarworkneh5084
    @eskedarworkneh5084 Год назад +2

    Omg I can’t stop crying 😭

  • @AlemayehuC.Geleta
    @AlemayehuC.Geleta Год назад

    መሌ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ! አይዞህ ወንድሜ ጌታ መልካም ነው።

  • @sinduwoldenichael9710
    @sinduwoldenichael9710 Год назад

    ጌታ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ ዬኒ ተባረክ 😢😢😢😢

  • @miheritidafarigetahoytames2066

    Uffffffffffff ara enes alchalkum እግዚአብሔር ምን አይነት አባት ነዉ😢😢😢 እኔስ ገራማኛ God bless you yoni

  • @masartihayiluu1763
    @masartihayiluu1763 Год назад

    😢😢😢የኔወድም ዮኒ ታባራክ❤❤😊

  • @user-gg2oo4qb6o
    @user-gg2oo4qb6o Год назад +1

    ውንድሜ ጌታ እንካን ረዳክ

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Год назад

    Egezabeher yemesgen ye Egezabeher sewe yoniya Egzabeher yebarkhe zemeneh yebarek