Anchor Media ልዩ ዝግጅት - በሰሜን ሸዋ ሁለቱ የፋኖ ዕዞች መሀል ምን ተፈጠረ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Комментарии • 814

  • @penafrica4321
    @penafrica4321 3 месяца назад +43

    ለእያንዳንዱ ንፁህ ለሚሞተው አማራ ስትሉ ወደ አንድነት በአስቸኳይ ተስባስቡ።

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh 3 месяца назад +89

    ሸዋ እባካችሁ እባካችሁ በእግዚአብሄር ይሁንባችሁ አንድ ሁኑ። ህዝባችሁን አታስጨርሱ።

    • @ጆን-ሸ7ቨ
      @ጆን-ሸ7ቨ 3 месяца назад

      ፈኖ አሰግድ መደገፍ አለበት። ወጠጤው የአማራ ጠላት የአብይ ተላላኪ ነው

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 3 месяца назад

      Asegid is a looser . He is one of those who abandoned Massawa that was when his Ethiopia died what does he want now?

    • @ጆን-ሸ7ቨ
      @ጆን-ሸ7ቨ 3 месяца назад

      @@ebsamohamed5845 ኤቢሳ ስምህ የጋላ ሆኖ አሰግድን ብትወድ ይገርመኝ ነበር

  • @yafet2121
    @yafet2121 3 месяца назад +97

    እኔ ሞቼ ወገኖቼን ላድን ብሎ የወጣ በስልጣን ለምን እንደሚሻኮት አልገባኝም#ብቸኛው መፍትሔ አንድ ሆኖ ትግሉን ማሳጠር ነው

    • @ScSc-fd3ph
      @ScSc-fd3ph 3 месяца назад +3

      ከታች ያለውን ታጋይ የግል ጠባቄ ይመስላቸዋል መስል

    • @maekel6789
      @maekel6789 3 месяца назад +2

      ለህዝብ አያስቡም እንሂ ጥቅመኞች

  • @gashayeandualem8893
    @gashayeandualem8893 3 месяца назад +17

    መሳይ የአማራው የቁርጥ ቀን ልጅ በርታልን
    ድል ለአማራው ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
      @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 3 месяца назад +1

      😅 መሳይ አማራ አይደለም ።ኢትዮጵያ ሀገሩን ስለሚወድ እና ከአማራ ዉጭ ኢትዮጵያን ሊታደግ የሚችል ስሌለለ ነዉ ከአማራጋ የቆመዉ።

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 3 месяца назад

      Yes we know Messay is Gudella like Sissay Agena.

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 3 месяца назад +21

    መሳይ የኛ ጀግና የኢትዮጵያን የአማራን ሰላም እድገት የምትፈልግ ልፋትህ ውጤት እንዲያመጣ እንመኛለን እናመሰግናለን
    እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰብህን ይባርክልህ❤

  • @natankebede6837
    @natankebede6837 3 месяца назад +3

    ድል ለአማራ ፋኖ ‼️💪💚💛❤️

  • @binyamabraham2769
    @binyamabraham2769 3 месяца назад +24

    በዲያስፖራ ውስጥ ሆነው ትግሉን የሚጎቱ ሴረኞች መጋለጥ አለባቸው ::

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 месяца назад +1

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪ድል ለአማራ ህዝብ 💪ድል ለፋኖ

  • @AbduMohammed-tw2ro
    @AbduMohammed-tw2ro 3 месяца назад +7

    መሳይ አበሳዉ ሽኩረን❤

  • @OneLove-rz5jt
    @OneLove-rz5jt 3 месяца назад +9

    መሳይ እነዚህ ሁለት ሰዎች Ego አለባቸው ይሄንን Ego ማሸነፍ አለባቸው ካልሆነ ትግላችንን አይጎትቱት ከትግላችን ዘወር ይበሉ። አበዙት እኮ ጎበዝ እነሱ እኮ ከአማራ ህዝብ ትግል አይበልጡም።

  • @avim4113
    @avim4113 3 месяца назад +27

    ከኮኔረል ምሃባው መማር አለባቸው

    • @fekab5672
      @fekab5672 3 месяца назад

      You have commented what was exactly in my mind and that is true, they have to to learn from Fano Mohaba being a second man after Mere wodajo. They are really upsetting.

    • @maekel6789
      @maekel6789 3 месяца назад

      ትክክል

  • @FANO_MEDIA_21
    @FANO_MEDIA_21 3 месяца назад

    አንድነት አማራጭ የሌለው ግዴታ ነው 🙏 እንዴት ከወድሞቻችሁ ከወሎ ይሁን ከጎጃም በጎንደር ካሉ ወንድሞቻቹ አንድነትን አታዩም ስለዚህ አንድም ለህዝባቹ ስትሉ አንድም ለራሳቹ አንድነትን በቅርብ እጠብቃለን 🙏🙏
    ድል ለአይበገሬው ለአማራ ፋኖ ✊🙏🙏

  • @hananethiopia6799
    @hananethiopia6799 3 месяца назад +9

    ችግር ፈጣሪው ይወገድ የአማራ ህዝብ እየተሰቃዬ እነሱ ለጥቅም ይጣላሉ😏

  • @SamreaMama
    @SamreaMama 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍሳቸው ይማርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tinahadi374
    @tinahadi374 3 месяца назад +7

    አረ ህዝብ እያለቀ በቀላሉ መጣላት 😭😭😭😭 ለህዝብ እስከወጣችሁ ድረስ ህዝብ የሚፈልገዉን አድርጉ😢😢😢

  • @HdhxGdxb-cr9tm
    @HdhxGdxb-cr9tm 3 месяца назад +4

    እግዚአብሔር በመካከላቸው የገባውን አሾክሿኪ ሰይጣን ያንሳላቸው 😢 ያማል እርስበርስ ሲፋለሙ

  • @AfddAdse
    @AfddAdse 3 месяца назад +3

    ወላሂ አሳፈሩኝ ተስፋ አስቆረጡኝ እንዴት እንዴዚህ ይሆናል ስት ተስፋ ጥለንባቸው ያሳፍራል ለህዝብ የወጣ ሰው እንዴት አንድ መሆን ያቅታል የራስን ጥቅም ወዴጎን መተው ለምን ከበዴዳቸው ለምን የውነት ልብ ይሰብራል

  • @Abraham.Sahile
    @Abraham.Sahile 3 месяца назад

    መሣይ በርታ

  • @yosefetopia1528
    @yosefetopia1528 3 месяца назад

    አንከር ዜና እናመሰግናለን,... ፋኖ ዘኢትዮጵያ ችሏል!ወደፊት!

  • @Hamerbako
    @Hamerbako 3 месяца назад

    ወደአድነት ካልመጡ እራሳቸው ይጠፋሉ ፋኖ አይረባም

  • @ShMs-wt7hf
    @ShMs-wt7hf 3 месяца назад

    መሳይ ሀሳባቹ ደስ የሚል ነበር።ነገር ግን እኔ የሚመስለኝ የፋኖ አመራሮች ላይ የአማራን ህዝብ መከራ ምንም የማይመስለው አመራር አለ።እንደዚያ ባይሆን ኖሮ እስካሁን አይደለም አማራ እኛም የደቡብ ህዝቦች ነፃ ወጥተን ነበር።አሁንማ በጣም እያስጠሉኝ መጡ ፋኖዎች።

  • @fisehakebede1102
    @fisehakebede1102 3 месяца назад

    Mesay thank you!!!!!❤❤

  • @shobgshobhaa7964
    @shobgshobhaa7964 3 месяца назад

    مساي مكنن قلتو زلق ءالله يردانيارب❤❤❤😢😢😢😢❤❤❤❤❤شكرن جزاكم الله خير❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ካሳሁን-ነ5ዸ
    @ካሳሁን-ነ5ዸ 3 месяца назад

    መሳይ እና ገለታው - እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ማንም ሰው ከውስጥም ይሁን ከውጭ ከአማራ ህዝብ ሊበልጡ አይችሉም። የግ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 3 месяца назад

    መሳይ 🙏🙏🙏 ትክክል ነዉ የተናገርከዉ

  • @Fano2129
    @Fano2129 3 месяца назад

    አንድ አመት ሙሉ አንድ ልንሆን ነው እያሉ እስካሁን አንድ ከመሆን ይልቅ እርስ በርስ መናቆር አሳዛኝም አሳፋሪም ነው። እነዚህን አምኖ መስዋዕት እየከፈለ ያለው የአማራ ህዝብ ምን ሊሰማው እንደሚችል እንኳን ማሰብ አለመቻል በጣም ያበሳጫል። ለትግሉ የሚያስብ ሰው ካለ በግል በዚህ ጉዳይ ላይ ጥብቅና ግልፅ መረጃ መቅረብ አለበት።

  • @crafts8970
    @crafts8970 3 месяца назад

    Thank you mesay

  • @GfGggss-di1yc
    @GfGggss-di1yc 3 месяца назад

    ይገዛ አባቱን እደት ልግጠም ይላል ያስተማራችሁ አስግድ መኮንን ነዉ መራችን የነስገደር ተላላኪ መህን አያስፈልግም እባካችሁ ተመለሱ ወደራሳችሁ ተመለሱ።❤❤❤

  • @AsterAligaz-gh5th
    @AsterAligaz-gh5th 3 месяца назад +1

    ችግራቸው ግን ምንድን ሰው እኮነው እየተገደለው ያለው እንዴት እንደ ህፃን የሚያደርጋቸው እንዴ ወገናችን በየቀኑ መከራን እየተቀበለ እነሱ ይጣላሉ ይታረቃሉ ካልሆነ መሪነታቸውን ትተው ይቀመጡ ካልሆነ አላማቸውን በግልፅ ያስቀምጡ

  • @Nezbir
    @Nezbir 3 месяца назад

    ትልቅና በጣም ግዜያዊ ንግግር ነው ወንድሞቻችን:: በዚህ አማራን ጨፍጭፌ አራቁቼ ከአገር አባርሬ በእስር ቤት ሰግስጌ እያንዳንዱን ተራ በተራ ንብረቱና ገንዘቡን ዘሮፌና አዋርጄ መሬቱንም ወርሬ ብቻዬን እኖራለሁ ብሎ በ50 ዐመታት ተንኮል ተጠምጥሞ የመጣ አሪዬስ ጋር በአንድነት ከመታገል በላይ የበለጠ ነገር ፈጽሞ ስለሌለ የወገንን መስዋዕትነትን ቶሎ የሚያስቆመው አንድነት ብቻ ነው:: ግላዊ ነገርም ካለ ለሱ ቦታ አለመስጠት ነው::

  • @seni680
    @seni680 3 месяца назад +1

    ጠምዛዛ ኡሉ በናንተ ምክንያት ዝቡ እያለቀነው እኛ እግዚአብሄርን እናስቸግር ለናንተ እንደ እዓን ልጅ እንዲያስማማችኡ እኛ ደግ ነን እየተባላችኡ እዝቡን አታስጨርሱ እግዚአብሄር ይቅር አይላችኡም

  • @geta_amelak1913
    @geta_amelak1913 3 месяца назад

    በእልሜ ከጌታ ከሠማይ ወደ ምድር አንድ ነገር ወድቆ አያለው ጠጋ ብዬ ሣይ መልክቱ የሚለው እሥክንድርን ፈሉጉ ይላል ሢተረጎም እሡን ሻቱ እሡን ተከተሉ እሡ ይምራቹ የሚል ትርጎሜ ይሠጠዎል እልሙ ሢፈታ ጌታ ምሥክሬ ነው ወላዲት አምላክን እዬን እልም አይቻለው በ 27/06/2024 G.C ለሊት ልብ ያለው ያሥተውል💚💛❤

  • @AntenehEndalew-nq7yk
    @AntenehEndalew-nq7yk 3 месяца назад

    ይህን ነገር በጥልቀት መልዕክት ያስፈልጋል ለሰፈርስልጣን አትሯሯጡ አገርንያህል ልትረከቡአይደል?እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችሁ

  • @nathanem
    @nathanem 3 месяца назад

    እኔ ጅግጅጋ ሆኜ እንኳን እነሱን ነው ምጠብቀው

  • @YosefShoa
    @YosefShoa 3 месяца назад

    Messay betam betam neuw libbe yetekatelew silewinet azenku betam

  • @oddaa647
    @oddaa647 3 месяца назад +131

    አይረቡም እነዚህ ቀሽም ናቸው እርስ በእርስ ይባላሉ ሊበላቸው የመጣ ጅብ በራቸው ደርሶ

    • @Lucy70968
      @Lucy70968 3 месяца назад +3

      When the gojjam
      Ppl chased him he moved from gojjam to shoa with his divisible mentality

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 3 месяца назад +24

    የሸዋዎቹ ልዮነት ምክንያቱ ምንድን ነዉ???...ለምን ለህዝብ አይለቁም??...ከአማራ ህዝብ በደል ይበልጣሉ እንዴ??...የምን ቀልድ የምን ማላገጥ ነዉ??...እህቱ እየተደፈረች እናቱ እየተራበች ስንቱ እየተጨፈጨፈ??

    • @maekel6789
      @maekel6789 3 месяца назад +1

      ትክክል

    • @FATUMAYIMER-t1c
      @FATUMAYIMER-t1c 3 месяца назад +2

      እስክንድር ነው

    • @LA-lx2pf
      @LA-lx2pf 3 месяца назад +1

      ልክ ነው ለህዝብ ይናገሩና መፍትሄ ይሰጠው

    • @SikoSilo-gw7ih
      @SikoSilo-gw7ih 3 месяца назад

      ትክክል

  • @BeletuBeletu-uu1pt
    @BeletuBeletu-uu1pt 3 месяца назад +31

    በመካከላችሁ አድሮ መለያየትን ከሚፈጥርባችሁ ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ይፈዉሳችሁ እና አንድ ያድርጋችሁ ድል ለጀግናዉ የአማራ ፋኖ ቤታችሁን እና ኑሮአችሁን ጥላችሁ በዱር በጫካ የምትንከራተቱ የኢትዮጲያ ልጆች ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @fesehadeseta7438
    @fesehadeseta7438 3 месяца назад +49

    ወንድሞቼ የአማራ ጠላትን በጋራ መመከትየሚሻል ይመስለኛል።

  • @blackorbit8481
    @blackorbit8481 3 месяца назад +18

    ትክክል ነው ያልከው መሣይ ትልቅ ነገር እያለ ለትንንሽ ነገር አንድ አለመሆናቸው ያሣዝናል !!!!!

  • @ayiniyeloue6633
    @ayiniyeloue6633 3 месяца назад +8

    ተስፍ ያስቆርጣል ምን አይነት መረግም ነው በጠላት ተከብው እርስ በራሳቸው አይስማሙም

  • @joinmate
    @joinmate 3 месяца назад +4

    እነዚህ ሁለት አዞች የማይስማሙ ክሆነ በሁለቱም እዞች የሚገኙ ፋኖዎች እርስ በርሳቸው በመነጋገረ መሪዎቻቸውን በመቀየር በአዲስ አመራር ወደ ውህድ መምጣት አለባቸው

  • @ykt4447
    @ykt4447 3 месяца назад +8

    መጋጨት ያለ ነው ግን የህዝቡን ስቃይ መከራ አይተው ልዩነታቸውን ወደ ጎን በመተው ለምን አይስማሙም?? እረ ተው ህዝብ በተስፋ እየጠበቃችሁ ነው!!! ውጪ ያሉ ከፋፋይ የደም ነጋዴዎች እጃቸውን ከሸዋ ላይ ያንሱ!!!

  • @Culture_Society_Development
    @Culture_Society_Development 3 месяца назад +2

    እርሶ አሜሪካ ተቀምጠው ልጆቾን በህዝብ በተሠበሠበ ገንዘብ ውድ ትምህርት ቤት እያስተማሩ የደሃ ልጅ ይለቅ?? ገበሬው አይረስ??

  • @nigetube6038
    @nigetube6038 3 месяца назад +36

    ሸዋ ላይ በውጭ ሀገር ያሉ ሰርጎ ገቦች የሚጠመዝዙት ሀይል አለ።

    • @SahluSahlsha
      @SahluSahlsha 3 месяца назад +5

      የራስህን ጥፋት አትመንና ተንጃጃል

    • @dagiliule7460
      @dagiliule7460 3 месяца назад +2

      የራሳቸውን ድንቁርና በሰው አታላክ ሾካካ

    • @zeleketeklue2483
      @zeleketeklue2483 3 месяца назад +2

      የናቴ ቀሚስ አደናቀፈኝ
      ይቺ ማደናገሪያ ዛሬም አለች እንዴ

    • @ketselazelalem1646
      @ketselazelalem1646 3 месяца назад

      ከበላይ ዘለቀ ታሪክ ቢማሩ ጥሩ ነው

    • @natyotesfaye6466
      @natyotesfaye6466 3 месяца назад

      ልክ ነው ምንም ሰበብ አይደለም በተለይ ከአእበኛውጀግናው አሰግድ ውጭ የእስክንድርንጋ ተላላኪዎች ናቸው እንዳከ ምክንያቱም የነጋ ልጆች ማለት ወድዋዳ ቆሻሾች ናቸው​@@dagiliule7460

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 3 месяца назад +14

    የእውነት በመከታውና በአሰግድ መካከል ያለው ልዮነት ያሳፋራል የግል ቁርሾ ትተው ለወጡለት አላማ መታገል ነው

    • @U_Too
      @U_Too 3 месяца назад

      እንደ ዐማራ በራሱ ላይ ምቀኛና ከሃዲ የሆነ ህዝብ በዓለም የለም፥እነዚህ ሁለት ሰዎች የዐማራ ህዝብ ባህሪ ማሳያዎች ናቸው ።ዐማራ በሴት፥በድንበር፥በውሃ፥በሸርሙጣ እርስ በርስ ይጠላል፥ይኸው ህዝብ ወለጋ ላይ ሸኔ ልጁና ሚስቱን ፊቱ ላይ ሲያርድበት የሕግ ያለህ እያሉ ይጮሃሉጅል።
      ገንዘብ አምላኪ
      መሃይም
      ከርሳሞች

  • @jemalseid4665
    @jemalseid4665 3 месяца назад +19

    መሳይየ ጀግና ነሕ እዳተ ያለውን በኢትዮጺያውይነቱ የሚኮራውን ያብዛልን የሕዝብ ልጂ ነሕ ጀግናየ ወላሒ ዘርን ማንነትን ሐይማኖትን የማትለይ አለኝታ የሑሉ ምሣሌ ነሕ ኢትዮጺያ እዳተ ባለውጀግና ብትመራ እንደት ደግነበር

    • @habtomhabtom7831
      @habtomhabtom7831 3 месяца назад

      ግም መሳይ ነው ዘረኛ ያልሆነው ይሄ የውሻ ልጅ

    • @nabeela4979
      @nabeela4979 3 месяца назад

      You are right ❤

  • @YaredAli-k4e
    @YaredAli-k4e 3 месяца назад +64

    አማራ አንድ ካልሆነ ይሸነፋል😢

    • @bekkiman7359
      @bekkiman7359 3 месяца назад +3

      @@gixy2024 Giving up is not a possibility here bro, The Amhara people have been under genocide for the past 32 years
      First, we have to see and assess the problems and listen to both of them
      We have to help them in uniting our 2 golden brothers Meketaw and Asegid

    • @dagiliule7460
      @dagiliule7460 3 месяца назад +4

      መቸም አንድ አንሆንም ምክንያቱም ራስ ወዳድነት 100% ያጠቃናል ። ኢትዮጵያ ለምትባለው ጣዖት ስንሰግድ ሌላው ብሔርተኛ Supper power ሁኖ ወጥቷል ። አሁን ከአማራ ይልቅ ስልጤ ተፅዕኖ ይፈጥራል ሀቁ ይሄ ነው የጉራ ፖለቲካ እንጅ የተግባር ፖለቲካ 0000000

    • @enanu7590
      @enanu7590 3 месяца назад

      ​@@dagiliule7460😛😛😛😛

    • @SEP2922
      @SEP2922 3 месяца назад

      @@bekkiman7359not 32 over 50 years…

  • @selamAragie
    @selamAragie 3 месяца назад +10

    ከወሎመማር አለባቸዉ አቶ አሰገድ እና መከታዉ እባካችዉ ለኛስትሉ❤❤❤❤

  • @Habeshaking
    @Habeshaking 3 месяца назад +9

    አንድ ካልሆንን እየነጠለ የፈጀናል😮

  • @SahluSahlsha
    @SahluSahlsha 3 месяца назад +4

    እጅግ አሳፋሪዎች መጀመሪያውንም
    1.የተጻፈ ግልጽ የሆነ አላማ የሌላቸው
    2.አላማ እንኳን አላቸው ቢባል የሚያስረዱበት ሚዲያ የሌላቸው (በየ ዩቲዩበር ዜናቸውን የሚናገሩ)
    3. አሁንም የተከፋፈለ ትግል የሚያደርጉ (የሸዋ ፣የጎንደር፣ የጎጃም፣የወሎ እያሉ የተደራጁ) ወዘተ.... የሆነ ችግር ያለባቸው ስልጣን ላይ ቢወጡ ወርም አብረው አይሰሩም። የሚያሳዝነው መከራው የበዛበት የአማራ ሕዝብ ነው

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu 3 месяца назад +12

    የሰሜን ሸዋ የጎጃም የወሎ የጎንደር ሳይሆን አንድ የኢትዮጵያ ፋኖ ፋኖ ይመሥረት እባካችሁ!!!!

    • @Elham-z7x
      @Elham-z7x 3 месяца назад

      አማራ በሂደት እይመጣ ነው ሌላው ቢሄር ራሳችሁን አደራጂ ከዛ እኩል ይሆናል ካልሆነ ሌላ ቢሄር 10&20ሰው ይዞ በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ጋር እኩል መሆን አለበት

    • @emmyy6992
      @emmyy6992 3 месяца назад +4

      አማራ ሲሞት ሲገደል ዝም ያልክ ስሙኒ አዋጥተህ ፋኖን ያልደገፍክ ሁላ ዛሬ ፋኖ ትላለህ ፋኖ መጀመሪያ አማራን አድኖ ከዚያ አራት ኪሎ ሲደርስ ለኢትዮጽያ ይተርፋል። የመቀመጫዬን መጀመሪያ አለች! ፋኖ 💪💪💪💪

    • @abeba2241
      @abeba2241 3 месяца назад +1

      @@emmyy6992 👍

    • @medhenalemu250
      @medhenalemu250 3 месяца назад +1

      ምንድን ነው የኢትዮጵያ ፉኖ?

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg 3 месяца назад +33

    ድል ለፍኖ መሳይ እንወደሀለን ድል ለአማራ

  • @belayhaile5467
    @belayhaile5467 3 месяца назад +2

    የሸዋ ትግል በመከታውና በአሰግድ ትምክህት ተኮላሽቷል። ሸዋ ላይ አዲስ ኃይል መፈጠር አለበት፣ በተለይ ከዳያስፖራው ጋር ትስስር የሌለው ኃይል መፈጠሩ ግድ ነው።

    • @Bihonegntesfa400
      @Bihonegntesfa400 3 месяца назад +1

      እነዚህ ወደ ስልጣን ቢመጡም ለሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ አማኬላ ናቸው። ህዝብ በማንነቱ እየታረደ ባልበት እንዴት በስልጣን ይጣላሉ? ማፈሪያ ናቸው

  • @solomon3431
    @solomon3431 3 месяца назад +2

    “ 🙏የአማራ ሕዝብ
    አንድነት ይቀጥላል🙏
    “🙏ለአማራሕዝብም
    ሰላም 🙏
    _____
    🙏ለኢትዮጵያ ሕዝብም ሰላም!🙏
    _____
    “ 🙏 ለኢትዮጵያውያንንም ሁሉ ምሳሌ ነውና 🙏
    ___
    🙏“እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው።”
    መዝሙር 68፥5🙏
    _____

  • @emagag8161
    @emagag8161 3 месяца назад +8

    ሁለታችሁንም በጣም እናመሰግናለን፣
    ክቡር ፋኖ ሆይ፣
    በአክብሮትና በጥንቃቄ የወንድሞቻችን ምክረ ሀሳብ አዳምጡ ወደ ተግባርም ለውጡት❤❤

  • @hanatilahun2769
    @hanatilahun2769 3 месяца назад +8

    አዝናለሁ የአማራ ሕዝብ እየከፈለ ያለው መስዋእትነት በምንስ ይተመናል??! ለተሰውት ወንድሞች አባቶች አምላክ ነፍሳቸውን ከአብረሃም ጎን ያሳርፍልን ለሟች ቤተሰብም እመብረሃን የልባቸውን ሃዘን ታቅልልን መፅናናትን ትስጥልን💕🙏🏽💕 አማራ ሆይ ድሉ ያንተ ነው 💚💛❤️

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x 3 месяца назад +2

    የቁርጥ ቀን እኢትዪጰያ እምጣ የወለደችህ ፉኖ መሳይ መኮን ን keep fighting the good fight we Love you and we are with you .Please all Ethiopian subscriber , like and share his channel

  • @Haymanot-xo2yr
    @Haymanot-xo2yr 3 месяца назад +3

    ሰሜን ሸዋ እባካችሁ አንድ ሁኔ ህዝቡ ተጨንቋል አለኝታችን እናተ ናችሁ ንኮ!!!!!

  • @gashaw278
    @gashaw278 3 месяца назад +5

    ገለታው እውነት ብለሀል። አማራ፣ ኢትዮዽያ፣ እንዲሁም ኢንተርናሽናል ኮሚቴ የፋኖን አንድ ሁኖ መምጣት ስለሚጠብቅ እባካችሁ ሸዋወች አንድ ሁኑልን።

  • @TfGr-ob2ui
    @TfGr-ob2ui 3 месяца назад +1

    እስክድርነውዬሚበጠብጠዉእስክድርነውዬሚያጣላቸዉበጎጃምምእዴዚሁእስክድርነዉዬአጣላቸዉዬርጎዝብእስክድርነዉ?

  • @gashaw278
    @gashaw278 3 месяца назад +5

    መሳይ ጀግናችን በተለይም በውጭ ሁነው ለሁለቱ የሸዋወች ክፍፍል የሚሰሩ ሊጋለጡና ሊወገዙ ይገባል።

  • @Sada-d5g
    @Sada-d5g 3 месяца назад +9

    እዝቡን አያሥጨርሱት ገበሬዉን አድ ከሆኑ መሆነዉ ኧረ በፈጣሪ ሥም እየሞተ ያለዉ ገበሬ አይዴል ምንም እማያቅ አፈር ገፊ ገበሬን በጣም አዝናለሁ ፈጣሪ ነፍሣቼዉን በገነት ያኑርልን 😢😢😢😢😢 እጅግ በጣም ያሣዝናል

  • @etiopiawitkonjo1090
    @etiopiawitkonjo1090 3 месяца назад +12

    እግዚአብሔር ይርዳው የአምሃራን ምስኪን ሕዝብ፡ ጠላቶቹን፡ ከፋፋዮቹን ይንቀላቸው። አምሃራ በጌታ ፍቃድ በቅርቡ ፀሀይ ይወጣለታል፡ ጠላት ደስ አይበልህ😇💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @befekadualeph950
    @befekadualeph950 3 месяца назад +2

    ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ጥሩ ጅምር ነው። ጥቂት የፋኖ አመራሮች ለአንድነት ዕንቅፋት በመሆን የሕዝብ መከራን እያራዘሙ ስለሆነ ጨከን ብሎ ግፊት ማድረግ፣ ካልሆነም ከትግሉ ፊት ከለል በሉና ትግሉን ወደ አንድነት ለሚያመጡ ሰዎች ልቀቁ መባል አለባቸው። በእሱ ሥር በርካታ ከእነሱ የተሻሉ ትሑታን የተማሩ ፋኖዎች እንዳሉም ማወቅ አለባቸው። እናም ሚዲያው ጫና የማሳደሩን ተግባር ማጠናከር አለበት።

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 3 месяца назад +6

    ያለመግባባቱ ቢፈጠርም በናት ሃገራቸው 💚💛❤️ልዩነት አይኖራቸውም💪💪💪ጀግኖቼ ፈጣሪ አንድልብ ያርጋችሁ🙏ይሄን ገበሬ ገዳይ ህፃን ገዳይ ሴት ገዳይ ፈጣሪ ከኢትዮጵያውያን ላይ ይንቀልልን ፈኖ ትችሌለህ💚💛❤️💪💪💪አፍጥነው ድሉን💪💪

  • @fekadufolle9372
    @fekadufolle9372 3 месяца назад +2

    እጅግ የሚያሳዝን ና ተስፋ የሚያስቐርጥ ነው። ' ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ'

  • @mekdes1562
    @mekdes1562 3 месяца назад +5

    እባካችሁ ፍኖዎች በግፍ ስለሚጨፈጨፋትና ስለሚረሸኑት ወገኖች ስትሉ አንድ ሁኑ አንድነት ሀይል ነዉ ::

  • @temesgenaddisu5768
    @temesgenaddisu5768 3 месяца назад +3

    መሳይ ንቁ ጀግና ሰው ነህ በርታልን !!!
    ሸዋ ከነ ክብሩ የሚኒሊክን ታሪክ ካልሰራ ሰው በለው የአይምረንም .

  • @bekibini
    @bekibini 3 месяца назад +1

    አይ እነ ተቸካይ ...ድሮዉም ወሬ ብቻ ናችሁ....እናንተን ብሎ ኢትዮጲያዊ ...ኢትዮጲያ ላይ የተጣበቃችሁ ቅማል ናችሁ።

  • @SolomontessemaArgaw
    @SolomontessemaArgaw 3 месяца назад +8

    እናመሰግናለን መሳይ ትክክል ነው ይሁንና ተስፋ የሚያስቆርጥ ድርጊት እየሰማን ነው የማያስማማው ምን ሊሆን ይችላል ?

  • @DeguTiruneh
    @DeguTiruneh 3 месяца назад +1

    የሀሳብ ልዪነት ሊኖር ይችላል ግን ልዩነታችሁን መናበብ አለባችሁ።አላማችሁ አንድ ብቻ ነው እሱም የብልፅግናን የአሳማ እርባታ ማጥፋት ነው።

  • @turayem960
    @turayem960 3 месяца назад +1

    ትንሿን ወረዳ እያዩ ትልቁን ሀገር የረሱት ይመስላል:: ይሄኔ ያልተስማሙት እኔ መሪ ልሁን አንተ ምክትል እየተባባሉ ይሆናል:: መሪ መሆን እንዴት መከራ እንደሆነ ከአሁኖቹ መሪዎች መማር ይገባ ነበር:: ለመሆኑ ትግሉ ተቋጭቷል?

  • @gslassiedemlew3735
    @gslassiedemlew3735 3 месяца назад +1

    ባይግባቡ ቢግባቡ የተሻለ የምታነሳው ድል አጠህ ነው የሁለት ወንድማማቾች ልዩነት የታየህ አይ መሳይ መኮነን

  • @calebdechasa
    @calebdechasa 3 месяца назад +1

    መሳይ እናንተ ከቅርብም ከሩቅም የሳንቲም ሽርፍራፊ የሚትለቃቅሙበት የወጣቱ ደምና የህዝብ መከራ የአማራን ህዝብ ያደቅና የኢትዮጲያን ችግር ያበዛ ይሆናል እንጂ ይህን መንስግት በጦርነት አሸንፎ ስልጣንን ጠቅልሎ አማራ እጅ ማስገባት የቅዠት ቅዠት ነዉ።

  • @tgየካሳንቺሷቅምጥል
    @tgየካሳንቺሷቅምጥል 3 месяца назад +1

    ይህንን ቃለ ምልልስ 2ዙር አዳመጥኩት ብዙ ግልፅ አልሆንልኝ ያለኝ ከአቶ ገለታው ጀርባ አንድ ድብቅ ሚስጥር ያለ ይመስለኛል ? በሁለቱ እዝ አለመስማማት መሳይ መኮንን ብዙውን ነገር ለማፍረጥረጥ 3አይነት መንገድ ተጠቅሟል ግን ሁለቱም የሚያውቁት ሚስጥር አለ

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli 3 месяца назад +15

    አሏህ አንድየርጋቸው

    • @hamza-qt3zi
      @hamza-qt3zi 3 месяца назад

      ድንጋይ ያርጋቸው አሚን

  • @kumilachewamare8941
    @kumilachewamare8941 3 месяца назад +2

    እንዲሀ ንፁሃን እየተጨፈጨፉ ለማን ነዉ እየታገሉ ያሉት እንደኔ የአሰግድን በጎጃም ዕዝ ስር የመከታዉን በምሬ ስር በማድረግ የሸዋን ዕዝ ከፍሎ ማደራጀት ይሻላል።

  • @dawitamare4623
    @dawitamare4623 3 месяца назад +1

    ዘመድኩን የሚባል ይሁዳ ነው እንዲለያዩ እያደረጉ ያሉት፠

  • @techtronics7
    @techtronics7 3 месяца назад +1

    ገና እንደዚ ከሆኑ 4 ኪሎ ሲደርሱ ምን ሊሆኑ ምድረ ሆዳም ሁላ ስለ ስልጣ ይጨነቃሉ

  • @gashayeandualem8893
    @gashayeandualem8893 3 месяца назад +9

    የሸዋ ፋኖወች እባካችሁ ከጎጃሞች

  • @BirhanuDamtew-sv9ew
    @BirhanuDamtew-sv9ew 3 месяца назад +8

    እቁነህ መሳይ አተ ትለያለህ ❤❤❤❤❤ስንወድህ

  • @samsungsamsung8431
    @samsungsamsung8431 3 месяца назад +2

    መሳይ በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይህንን ኢሹ ይዘህ መውጣትህ በጣም ትልቅነት ነው ይበልጥ እንዳከብርህ አደረከኝ:: ገለታው በጣም ምወድህ ጎበዝ እና ረጋ ያልክ ባለ አእምሮ ነህ❤ ሸዋዎች ባካችሁ ለራሳችሁ ስልጣን ብላችሁ ህዝባችንን አታስጨርሱብን እስቲ ከኮነሌር ሙሃባ ተማሩ ባካችሁ 😢😢

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 3 месяца назад +1

    ኮነሬል ሙሀቤ ዝቅ ብለህ አማራን ከፍ ያደረክ ክብር ይገባሀል 🔥🔥🔥

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 3 месяца назад +15

    Welcome Jegnachin Messay. Thank you so much for your tireless reporting. YEthiopia amlak Barko Yitebikihe

    • @Wusisu
      @Wusisu 3 месяца назад +1

      🙏🏽 Amen 🙏🏽

  • @etiopiawitkonjo1090
    @etiopiawitkonjo1090 3 месяца назад +18

    ጌታ ያውቃል፡ በፋኖ ግን ተስፋ አንቆርጥም። እየጠበቅናችሁ ነው ፋኖዎች።💚💛❤️😊😊😊

  • @MalukMelissa
    @MalukMelissa 3 месяца назад +1

    አይ አማራ እውነት ምን አይነት እርግማነ ነው ያለብን ጥለት ሊበለን 4 አቅጣጫ ተከበን እያዩን የነሱ መከፋፈል ምን ይሉታል እረባካችሁ አድ ሁኑ 😢😢😢😢

  • @zelalemtsegaye9725
    @zelalemtsegaye9725 3 месяца назад +2

    ከሱዳን የሁለት መሪዎች ዕብደት ሀገራቸውነ እንዴት እንዳደረጔትና እንዳወደᎂት መማር ያስፈልጋል።

  • @TgTg-n1v
    @TgTg-n1v 3 месяца назад +4

    መሳይ አተ እውነተኛ ኢቶጲያዊ ነህ እኮ በጣም እናመሠግናለን ሽዋ ላይ ያለ ፋኖ እባካችሁ አንድ ሁኑ😢😢😢

    • @weyxeriti583
      @weyxeriti583 3 месяца назад

      "አንድ መሆን ካልቻላችሁ፣ እባካችሁ አርፋችሁ እቤታችሁ ተቀመጡ ..." የሚል ልመናም መጨመር አለበት።

  • @አእምሮንማሳረፍ
    @አእምሮንማሳረፍ 3 месяца назад +5

    no words can explain the ability and capacity of Mesay,he is just special journalist and analysisit.We Ethiopians are usually proud of Mesay,God bless you and your family.

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 3 месяца назад +8

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪🙏🙏💪💪💪💪💪🙏🙏🙏👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @luwanjafish8413
    @luwanjafish8413 3 месяца назад +1

    እስቲ ምንድነው ልይነቱ ከአማራ ህዝቦች በላይ ስቂይ እንዴት ይሆናል ወገን በያንስ በየያሉበት እዝ ስረ በመሆን የተጀመረውን ታላቁን የአማራ አቢዮትን መምራት አለባቸው

  • @GeraldNtaganda
    @GeraldNtaganda 3 месяца назад +1

    ገንዘብ ላይ ነው ጥሉ ብዙ ውስጥ አዋቂ ምንጮች እንደሚናገሩት ሁለቱም ከነ ጀሌዎቻቸው ሀብታም ሆነዋል።

  • @smenehYitayal-ic6rf
    @smenehYitayal-ic6rf 3 месяца назад +2

    በዚህ ሰአት ይሄን መስማት ያማል በዚህ ሰአት ልዩነት መፍጠር ለያንዳዱ ህይወት መጥፋት ዋጋ አለመስጠት ነው እባካችሁ እባካችሁ

  • @et2507
    @et2507 3 месяца назад +1

    ጎሽ ጎንዴር ቬርሰስ ምነው ሸዋ
    ====================
    ነገሩ ኩሉ ኣጃኢብ ነ:: ኢኮኖሚስቶቹ ነገር ሚለኩ በክትፎ ነ:: ሆዱ ኣሩጦት የጉልበት ስራ ተጸማሪ የጠራው ሰውዬ የሆነ ቦታ ሚገዛው ነገር ኣለ:: ጉልበቱን ኣለየ ሁኖ:: ጣቱን ፈረንጂ ፈይለር ቱ ትራይቭ ኣፉ ውስጥ ከቶ ሚመጥ ....ጥይት ወይን ክራር ሚፈልግ ምክትል ፕረዚዴንት... ፈረንጂ ፍረሽማን በቀላሉ እንደ ኣንድ ተራ በግ ኣሤስ ሚያዴርገው በሽተኛ ነ:: ኣንዴኛው ጀነራል ካስቴሊ ኣምስት ግዜ በሂዎቱ ቲገባ.... ቀይ ባህርን በዘመኑ ኣንድ ቀን ጠጋ ብሎ ኣይቶ የማያውቅ የቀይ ባህር ፈላስማ ነ:: ታያይ የሚያምን ገፍላ:: መለሰ ዜና በሂዎት ዘመኑ ቀይ ባህርን ስንት ግዜ ኣይቶ ያውቃል??ያን ሁሉ ገጽ ሚጽፈው ኮ በግፋ በለው ወይንም ሃሉሲነሺን ነ::

  • @WubeshetTefera-x5j
    @WubeshetTefera-x5j 3 месяца назад +1

    እኔ አማራ ለምን እንደሚከፋፈል አይገባኝም

  • @amdehussien9968
    @amdehussien9968 3 месяца назад +5

    መሳይ መኰንን እባክህ ችግር ፈጣሪውን ንገረን

  • @hailudemeke7348
    @hailudemeke7348 3 месяца назад +1

    ❤ሁለቱ ባለመስማማታቸው የአማራን የሞት / የስቃይ ጊዜ ማራዘም የለባቸውም:: ሁለቱም ከአመራርነት ወርደው በሌሎች መተካት እንደ አማራጭ ቢታይ? የሚገርመኝ ሕይወቱን ለአማራ የሰጠ ታጋይ እንዴት ለሚያስጨንቅ -------- ይጣላል ?

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና
    @ልቤበእግዚአብሔርምፅና 3 месяца назад +3

    መሳይ በርታል ፈጣሪ ይጠብቅህ እነሱንም አንድ ያርግልን አንድነት ሀይል ነው

  • @Hayat-qn5iq
    @Hayat-qn5iq 3 месяца назад +2

    ሸዋ እባካቺሁ እዘኑልን እባካቺሁ ስቃዩን አታብዙት እባካቺሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሸዋ