ተፈጥሮን እናድምጥ | ከጭንቀት ለመውጣት፣ ለተመስጦና ቶሎ ወደ እንቅልፍ ለመግባት የሚመች የዝናብ ድምፅ | Rain Sound - Ameneso Off-screen

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • 🌧️ ተፈጥሮን እናድምጥ
    መንፈስን ለማደስ፣ ለመረጋጋት፣ ቶሎ ወደ እንቅልፍ ለመግባት፣ በትኩረት ለማጥናትና ከጭንቀት ለመውጣት የዝናብ ድምጽ እንደሚያግዝ ብዙዎች ያምናሉ፡፡ እናንተም እናንተም ይህንን የሰውም ሆነ የመኪና ጩኸት ምንም ዓይነት የሚረብሽ ድምፅ የሌለበትን የዝናብ ድምጽ በማዳመጥ መንፈሶን ያድሱ… ይመሰጡ፡፡
    🎧 ምርጥ የተመስጦ ጊዜን ለማሳለፍ በሁለቱም ጆሯችሁ ኤርፖድ ወይም ሄድሴት አድርጋችሁ አይናችሁን ጨፍኑ፡፡
    🔗 እንደምትመሰጡበት እና እንደምትረጋጉበት እርግጠኞች ነን… ተመሰጡ
    ከወደዳችሁት ለምትወዱት ሰው አጋሩት፣ ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን፡፡
    እናመሰግናለን

Комментарии •