ከጳውሎስ ጸሎቶች ጸሀፊ//አገልጋይ አሉበል ኤርኪቦ ጋር//ያደረግነውን ቆይታ//ዛሬ 9፡00 ይጠብቁን//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ይህ እግዚአብሔር በእኔ ሊሠራ በወደደዉ ልክ እና መጠን የወንጌሉን መልዕክት የማሳይበት የዩቲዩብ ቻናሌ ነዉ፡፡ በአገልግሎትና በሕይወት መንገድ ለማታዉቁኝ ቅድስት ክፍሌ (ቤቲ) እባላለሁ፤ በክርስቶስ ኢየሱስ የደሙ ዋጋ የተገዛሁና ዳግም በመወለድ ከዳኑቱ ወገን የተቀላቀልኩ፣ የበራልኝን የሕይወት ብርሃንም ለሌሎች ለማድረስ መነሳሳቱና ልቡ ያለኝ አንድ እህታችሁ ነኝ፡፡
    ስለሆነም በዚህ ቻናል የምሰራቸዉን ስራዎቼን አይታችሁ እንድታበረታቱኝና ካጠገቤ በመሆን የወንጌሉን ሩጫ አብረን እንፈፅመዉ ዘንድ በጌታ ፍቅር ጠየኳችሁ፡፡
    ||||||||||||
    👉ለማንኛዉም ሃሳብ፣ አስተያየትና አብሮ ሠራተኝነት ልታናግሩኝ የምትወዱ ወንድምና እህቶች ካላችሁ በቻናሉ #ዲስክሪፕሽን ስር ያሉትን #የቴሌግራም፣ #የቲክቶክና #ፌስቡክ አድራሻዎቼን መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በአክብሮትና በፍቅር ልገልፅላችሀ እወዳለሁ፡፡
    ||||||||||||
    ኤፌሶን 1
    ³ በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።
    ⁴ ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።
    ||||||||||||
    @zemarihabtamushibruofficial @PastorTekesteGetnet @NikodimosShow @PastorKassahunLemmaMinistries @Betishow6@Betishow6Gracelife

Комментарии • 2

  • @BetiChristianShow
    @BetiChristianShow  4 месяца назад +1

    👉ይህ የአገልጋይ አሉበል ኤርኪቦ ዩቲዩብ ነው።Subscribe&share በማድረግ ከአገልግሎቱ ጎን እንድትቆሙ በጌታ ሥም አበረታታችኋለሁ🙏
    የጳውሎስ ጸሎቶች መጽሐፍን ለማግኘት +251919637026 ይደውሉ🙏እጅግ ብዙ ጥቅም ታገኙበታላችሁ ተባረኩ እወዳችኋለሁ🙏
    ruclips.net/video/AZ1g7JoErHs/видео.htmlsi=OeJksMe55v_49cLW

  • @hanamerawi
    @hanamerawi 4 месяца назад

    ተባረኩ ለነፍሳት መዳን ያድርጋችሁ