' የታመመች ሀገር ' የመምህርት እፀገነት ከበደ አዝናኝ ወግ | Etsegenet Kebede | Ethiopia

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 57

  • @solomongoitom2435
    @solomongoitom2435 4 года назад +1

    መምህርት እፀገነት በጣም የምወዳትና የማከብራት ነች። ግጥሞቿ ሁሉ ደስ የሚሉና ልዩ መልእክት ያላቸው ናቸው።

  • @እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ

    የኔ ውድ ምን ላርግሽ ያልሽው ሁሉ እውነት ነው ታመመች አገራችን

  • @tigistwoldeyesus928
    @tigistwoldeyesus928 4 года назад

    ለመኖርም ለመሞትም የተቸገርንበት ሁኔታ ነው ያለው!"ፐፐፐፐ እጅሽ ይባረክ

  • @ማርያዊትየድንግልማርያምል

    ዋውውውውው ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @geliladawit865
    @geliladawit865 4 года назад

    እንዳንቺ እንቅጩን የሚናገረውን ያብዛልን

  • @seblemola6880
    @seblemola6880 4 года назад +8

    እሚገባቸው ከሆነ ልክ ልክ ነው የነገርሻቸው።

  • @BbBB-yv8vy
    @BbBB-yv8vy 4 года назад +6

    በሀገር ሕመም ስንቀልድ እና ስንስቅ 28 ዓመት ሞላን። እናንጨበጭባለን በኮስታሮች ፅንፈኞች የረቀቀ ሴራ ጥርስና ህይወት እናጣለን። ህይወት እንደቀልድ እስኪ በዚሁ እንቀጥልና የሚቀልድና የሚስቅ እስከሚጠፋ ድረስ።

  • @lenchobedada
    @lenchobedada 2 года назад

    My teacher 🥰🥰

  • @henoktsegaye8797
    @henoktsegaye8797 4 года назад

    አቤት እቺን ልጅና ምልተን ሥወዳቸው በርቱልኝ ♥

  • @ፅጌማሪያምፅእናት
    @ፅጌማሪያምፅእናት 4 года назад +2

    አሳና ችግኝ እናስተዉል የኔ እንስት ሀሪፍ ታዝበሻል

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 года назад +5

    እውነት።

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 года назад

    ሰሜን እንጂ አድማጭ የለም ይመችሽ ውዴ

  • @dannydemeka5114
    @dannydemeka5114 4 года назад

    አድነቅሽ ነኝ ጀግና ኔሽ።

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 4 года назад +5

    she is smart.

  • @እናትየበስምሽልጠራእናትየ

    ውብ እኮ ነሽ እጸ 😍😍

  • @hirutseyoum2299
    @hirutseyoum2299 4 года назад

    ዛሬ በ ሀይለኛው ነው የምጣሽው ተመችተሽኛል

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 4 года назад +3

    የኔ ፍቅር ስወድሽ ተባረኪ እንዲ ንገሪልን እንጂ እኛኮ ማለፊያ አጣን በየት በኩል እንንራቸው ማለፊያ ሀሳብ ነው እሙሟ 💋💋💋💋💋💋🙏🙏🙏🙏🙏💚💛💖💋💋💋

  • @Amhara782
    @Amhara782 4 года назад

    ሀገሬ እያዘነች በቁሟ ተሳስራ
    ምን ሀዘኗን ባዝንም እኔም ገብቶኝ ግራ
    አንቺን ሲለኝ ውስጤ ምሽት በቀን ጮራ
    ከምስልሽ አፈጥጬ ከትዝታሽ ጋራ
    ይመሻል ይነጋል ጊዜው በየተራ
    ለዐመል ያየሽ ዐይኔ ሰርክ እየታመሰ
    በመሸ በነጋ አንቺን እያሰሰ
    በምናቡ ዓለም ፍቅር እያወደሰ
    የምኞቱን ዓለም የፀሎት ምላሹን
    የእሱነቱን ተስፋ የእሱነቱ አንቺን
    አሳልፎ ሰጥቷል ለአምላክ ሰጥቶ ፊቱን
    በስምሽ ምሎበት እመቤት መሆንሽን!!

  • @redietayana6015
    @redietayana6015 4 года назад

    wow....

  • @Teddy-j4n9x
    @Teddy-j4n9x 4 года назад +1

    እረ ጎበዝ ምንድን ነው ሰው ሁሉ አሽሙረኛ ሆነ እስቲ ለነገሮች መፍትሄ ለመሆን እንሞክር ...... በቃ ሙሾ አውራጅ ሁነን እንቅር

  • @exodus134
    @exodus134 4 года назад

    In short, “UNITED we stand, DIVIDED we fail!”
    We are thirsty of peace.
    - How do we get it?
    - By working towards it.
    - Individual thought toward peace matter.
    - Inner peace + Inner peace= Collective peace.

  • @agmasmedia
    @agmasmedia 4 года назад

    May Long #Life for you !

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 4 года назад +1

    የሚሰማ እንጂ የሚያዳምጥ የለም እንጂ የመጣጥፍሽ መልዕክት ቁልጭ ያለ ጥሩ አስተማሪ መልክት አዘል ነበር። ግና አንቺም በዚህ በአንድ ነጠላ አስተማሪና ጥሩ ምክር ወይም መጣጥፍ በአንዴ አትደምደሚው ደጋግሚው አስተምሪ በርቺ እናመሰግናልን አርት አራጋቢ አስመሳይ አሸርጋጅ ሳትሆን እውነትን ለህዝቧ ማሳየት ነው። እና ያንቺ አይነቶች ይብዙልን።

  • @yeshifananegash2793
    @yeshifananegash2793 4 года назад +1

    አንቺ ልጅ ጥበብ ጠርታሻለች እኮ::💚💛❤️

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 4 года назад

    *"ለመኖርም ለመሞትም የተቸገርንበት ሁኔታ ነው ያለው!"*
    ጥሩ ታዝበሻል!
    አሁን ፡ አዲስ አበባ ያለውን የህዝብ ትርምስ ላየ
    ይሄ ሁሉ ሰው ከማህጸን ወጥቶ ሳይሆን፥
    ከእንቁላል እንደ ጫጩት የተፈለፈለ
    ይመስለዋል!
    ;-)

  • @Aduniahope
    @Aduniahope 4 года назад

    መምህርት ጥሩ ነው ግን ማስተካከያ በአግባቡ የማይሰሩ ባለስልጣናት ከጎኑ ያሰለፈ መሪ ሞዴል ለማለት ይቅርና ለመሪነትም የሚበቃ አይደለም የስራ ባልደረቦቹን አይደለም መሪ ለህዝብ እንዲመራ ለህዝብ ሞዴል እንዲሆን ነውኮ የሚጠበቀው ልክ ነሽ በዚህ ሶስት አመት እኛ ስንታመም ስንሞት መንግስታችን ፎቶ በመነሳት ፖስት በማድረግ ተጠምደዋል በዚህማ ኑሮ ተራራ አልፎ እንደ እሳተጎመራ ፈንድቶ አገር እንዳያፈርስ ነው የሚያስፈራው

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 4 года назад

    Kkkkkkk 👌👍🙏💚💛❤️🙏

  • @tsigeredaetuneshi5497
    @tsigeredaetuneshi5497 4 года назад

    በግ መሆን ውዳሴነው እውነት ነው ለገባው

  • @sitahisham9996
    @sitahisham9996 4 года назад

    berchi wude

  • @letssaveamhara936
    @letssaveamhara936 4 года назад +3

    አዲስ አበቤ ወሬ አበዛችሁ !!!!!! ያልገነባውን ከተማ ኬኛ/የኛ የሚል መንጋ ሊውጥህ ተዘጋጅቷል ። ተደራጅተህ እራስህንና ከተማህን አድን !!!!!! ስነፅሁፍና ጭብጨባው ይቆየን !!!!

  • @hirutseyoum2299
    @hirutseyoum2299 4 года назад

    ኡፎይ ተምቸኝ አገራችሁን አስምራችሁ አስምራችሁ ስኰኤር ደፍተር አረጋችኋት

  • @argawdemma7113
    @argawdemma7113 4 года назад

    Be fikir new emiwedish

  • @amenintranetcenter490
    @amenintranetcenter490 4 года назад

    weeeeeeeeeeeee yn mr des deteyie lane 1ኛ ነሽ

  • @ethioself
    @ethioself 4 года назад

    Nancy Pelosi ን የሚመስል ነገር አላት
    en.m.wikipedia.org/wiki/Nancy_Pelosi

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 4 года назад

    የኛ አገር ግን የወሬ ቋትና ትችት ብቻ ሆንን ወይስ የትችት ሆቢ ነው ያለን እንዳው አንቺ እህቴ የምን አስተማሪ ትሆኚ? ወይስ ሌላው የገቢ ምንጭ ይሆን? እስቲ አገራችንን በስራ ብንለውጥ አይሻልም

    • @fikretedla5794
      @fikretedla5794 4 года назад

      የወሬ ቋት እኮ አንተው ነህ ይሄው ሌላውን ትተች የለ ? እንደ መንጋ መከተል ነው ። ያወቀ ይተቻል ያስተምራል ።

  • @yoheneste
    @yoheneste 4 года назад

    Endet atitamem endanchi aynet memhir eyastemare

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 3 года назад

    Your irony largely focuses on the Government and its officials, but you can widen your view by looking into major problem we have as a society. i don't mean abstain from commenting on the Government. but balance it by giving widening the horizon. Intrude and cover the weaknesses we have as a society. You can also appreciate, some good things about our culture and the leaders, that way you will not be a simple antagonistic but you become a constructive critic. Critics are mirror to the Government and to the society. You are a spice to your people. But you need to learn how you can be more useful. criticize what"s wrong without demolishing the good ones. For instance the PM, does small things like watering trees or planting trees, as you comment it, he may not need to do that, but the example he sets by doing these, is very important. Because most of us are prideful to do simple things as such. So when you criticize his good actions, you overturn the example he sets to the young people, government official and other members of the society. Do not citizen for the sake of criticizing, if you criticize hit the bulls eye that brings change of mind set for the benefit of your people. Sorry! for writing in English, my geez font has got a problem. Apart from my comment, thank you for making me lough by your creative punch lines. I wish you the best.

  • @seliney
    @seliney 4 года назад

    wsha neger nesh ahun meleyayetachn sayansen esat chemribn , mdre nefez

  • @yaredyared3338
    @yaredyared3338 4 года назад

    😜 Er Temechegne wodaje Nekorash Tekekele !!

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 4 года назад

    ETHIOPIA LEZELALEM ATINESAM

  • @tadessegudatta6514
    @tadessegudatta6514 4 года назад +1

    እደዚች ሴትዬ በመንደር ሐሜት የጠነባ የለም ሰው በ4 ቀን አንድ ሺ አልጋ ያለው ሆስፒታል ይሰራል አዳሜ የአረቄ ቤት ሐሜት በቁም ነገር ይሰማል ቱ።

  • @mesaygebere1316
    @mesaygebere1316 4 года назад +1

    አቅላይ እና አሽሞጣጭ ወሬ እኛ አያስፈልገንም

  • @abebe7532
    @abebe7532 4 года назад

    Mengist gin,, minyahel Hizbun beliqew new ,,-????
    wuha seyateta yemeyasayew ??? asmesaynetu Hizb ayderam bilo ?? kkkkkkkk
    ff

  • @eshetud210
    @eshetud210 4 года назад +3

    እኔ ምለው አንቼ ግን የአሽሙር አስተማሪ ነሽ እንዴ ? ይብላኝ ለምታስተምሪው
    ግን እራስን ማየት እና ምን ሰራሁ ማለት መልካም ነው መቼም ዛፍ መትከልም ሆነ ዛፍ ማጠጣት ተኳኩሎ አሽሙር ከማውራት ይበልጣል ::

    • @so2bk
      @so2bk 4 года назад

      Keyetignaw biher nech gin?

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 4 года назад

    Sel chegng teqem sataweqe new endy astmare yehoneshew?👎

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 4 года назад

    LIBOCH ETHIOPIA YGEBATAL

    • @Shanko12
      @Shanko12 4 года назад +1

      ጋሸ ደብረፀዮን ምነው እንዲህ በ ዛች አገር ላይ በርግማን ወረድክባት

    • @kiresetosefekernaw4643
      @kiresetosefekernaw4643 4 года назад

      እርግማንክን ለራሥኩ ይሁን

    • @Shanko12
      @Shanko12 4 года назад

      @@kiresetosefekernaw4643 እኔ ለማንም እርግማንን ውድቀትን ደህነትን አልመኝም እኔ የማይመቸኝ ሌባ ገደይ ዘረኞ አይመቸኝም እነዚህ የምገልጣቸው ግለሰቦች እነማ እንደሆኑ ሳታቀቸው አልቀረህም ከነሱ መሀል ከሆን ደሞ ያው ለኢትዮጵያ የተመኜሀው ባንታላይ ይሁን እላለው አሜን በል

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 4 года назад +1

    አቀራረብ ትንሽ ይጎልሻል!!

  • @abebe7532
    @abebe7532 4 года назад

    Tsgenet ,, teyem set tikur yekenfer kelem atikebam teyew pls ?
    Le Teyem set feka yale kelem yemeretal !! yanch kelem demo le key set yemehon new
    beterefe Qonjiye lij nesh ! ty

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 4 года назад

    ETHIOPIA YE AFRICA CANSER

    • @Shanko12
      @Shanko12 4 года назад +1

      cancer ???

  • @GabrielBEZABIH-kr5vf
    @GabrielBEZABIH-kr5vf Год назад

    ወርቅ የሆንሽ ሴት ነሽ

  • @ethiopiafirst6062
    @ethiopiafirst6062 4 года назад

    የተሰራውን ሁሉ በአሽሙር በዜሮ ማባዛት የፖለቲካ ትርፍ የለውም ትችትም ገደብ አለው አንቺ ግን ምነው የአሽሙር መምህርት ነኝ አልሽሳ ይልቅ ሀገር መምራት ተኳኩሎ አሽሙር እንደማቅረብ ቀላል ከመሰለሽ በጣም ተሳስተሻል ወናፍ።