ፓስተር ቸሬ ስለ እናቱ በእንባ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 11

  • @ethiopianpoettsedidawit5738
    @ethiopianpoettsedidawit5738 Год назад +1

    ቃላት ያጣሁለት ልዩ ዝግጅት ነው ደርዬ ወዳጄ ምርጫህ ገራሚ ነው::
    ሁልጊዜ መወደድ መከበር መወደስ ያለባትን እናታችንን እንድናስባትና የማያልቅና የማያረጅ ፍቅሯን መልካም ሥራዋን እንድናነሳ ውድነቷን አስበን እንድናመሰግናት ይሄን ፕሮግራም በመጀመርህ አንደኛ አክባሪህ ነኝ:: ክብር በልልኝ ክፉ አይንካህ ራዕይህ ይስፋ::
    ቸርዬን የመጀመሪያ እንግዳ አድርገህ ስላቀረብከው በግሌ አመስግኜሃለሁተባረክልኝ🙏

  • @keen8760
    @keen8760 Год назад +1

    ደሬ በርታ! ግሩም ዝግጅት ነው።

  • @zinashbabe5573
    @zinashbabe5573 Год назад

    ደሬ በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነዉ ,በተለይ የኛን ቤት ታሪክ ነዉ እየሰማዉ ያለዉት. በርቱ !!!

  • @ShumetKids
    @ShumetKids Год назад +1

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ዝግጅት ነው ደርዬ በርታ🙏

  • @firewdegefa-br3uj
    @firewdegefa-br3uj Год назад +1

    እውነት በጣም የወደድኩት መርሐ ግብር ነው ። ደርዬ በርታልን ቃላት ያጥረኛል የራሱ ብቻ ታሪክ የእኛም ነው ዕድሜና ጤና ለእናቶቻችን እባካችሁ እናታችሁን አክብሩ በምትችሉተት መጠን ጆሮ እና ጊዜ ስጧቸው እጅግ አደራ

  • @AddismierafPodcast
    @AddismierafPodcast Год назад +2

    የእናትን ክብር የሚገልጥ ውድ ዝግጅት
    ትልቅ ሀሳብ

  • @AddismierafPodcast
    @AddismierafPodcast Год назад +1

    good job

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +2

    አይ ቸርዬ የመርካቶ አራዳ ብዙውን እስታወስክኝ ወስንስገድ ትምህርት ቤት, መርካቶ, አዲስ ከተማ ሲኒማ ቤት እንግሊዘኛውን ሳናውቀው የምንተረጉመው ይገርማል, በቤት ስልክ ጎረቤት ተጠርቶ ለማውራት መቸገር አረ ስንቱ አይ ድሮ❤❤❤❤ እናት ያላችሁ ቶሎ ቶሎ ጠይቋቸው ቸርዬ ወንድማችን ተባረክ🙏🏾❤️

  • @is7456
    @is7456 Год назад +1

    በርቱልኝ ደሬ

  • @yohannesgirma3078
    @yohannesgirma3078 Год назад

    ቸሬ የልጅነት እና የወላጆችንን ያ ደግ ጊዜ እንድናስታውስ ስለአረከን እናመሰግናለን

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 Год назад

    YA HULU WURI ? KKKKKK WEY ANTE SEW