ዶ/ር አብርሃም ተክለማሪያም Dr. Abraham Teklemariam EECC AUSTIN TEXAS የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ኦስተን ቴክሳስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 11

  • @wendeuk4244
    @wendeuk4244 3 года назад +8

    በጌታ እኔ ግን የአንተን መረዳትን ተመኘሁ ደሞ ይሁንልኝ አሜን ሰው ወንጌልን እንዲ ፈትፍቶ ያጎርሳል አብርሽ ሲያስተምር እራት እንኳን ባልበላ ጠግብ ብዬ ነው ማድረው በእግዚአብሔር ቃል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የበለጠውን መረዳት ይጨምርልህ አሜን።
    አብርሽ የምለህ የውስጥ ፍቅሬን ለመግለጽ ነው ካጠፋው ግን ይቅርታ።

    • @lydiahana5616
      @lydiahana5616 2 года назад

      እውነት ነው ጌታ ይባርከው እኔም ተጠቃማ ነኝ እድለኞች ነን ታላላቅ ወንድሞቻችነ ስላሉልን ይኑሩልን ጥሩ ብለሀል wende uk🙏🙏🌻🌻

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 7 месяцев назад

    ትክክል ፍቅር ይገፋል ፍቅር ያለው ሰው ፍቅሩን እያየ ያገለግላል !! አብርሽ ዘርህ ይባረክ ሁሌም ከማድመጥ የማትሰለች አቤት ጥበብ በአንተ ላይ ስላለው ጸጋ ስሙ ይክበር የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ

  • @mimidawit4497
    @mimidawit4497 2 года назад

    ዶ/ር አብርሽ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ የቃሉ መገለት ያበዛልህ ጌታ አሁን በእጥፍ ይጨምርልህ በትውልድ መካከል አንደበትህን ያክብደው ወንድሜ ምወድህ

  • @sabamessele4896
    @sabamessele4896 Год назад

    ተባረኩ ከ ኢትዬጵያ እህትህ ሳባ

  • @luciamisgun9799
    @luciamisgun9799 9 месяцев назад

    Bless you

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 года назад

    God bless you more

  • @derejederejemekonenn9881
    @derejederejemekonenn9881 3 года назад

    God Bless Yoy

  • @wondimagegnalemu5034
    @wondimagegnalemu5034 3 года назад

    GBU

  • @ethiopianevangelicalchrist2859
    @ethiopianevangelicalchrist2859  5 лет назад

    You're invited to worship the almighty God with us...... please join us!
    Schedule of Services
    Sunday 10:00AM-1:00PM
    Wed 6:00AM - 8:00AM
    Wed 6:00PM - 9:30PM
    Friday 6:00PM - 9:30PM
    Our Address is Ethiopian Evangelical Christian Church in Austin Texas
    305 Deen Avenue, Austin, TX 78753 Austin, United States
    Please call us if you have any questions (512) 550-1273 or (512) 473-9905
    Our website channel eeccaustin.com/
    Check out our You Tube Channel and Subscribe for more videos. ruclips.net/channel/UCyO2tcH8Q9AFTMSnhJzv1UA
    And Like + Follow our Facebook page Ethiopian Evangelical Christian Church in Austin- EECC Austin

  • @berekettesfaye4026
    @berekettesfaye4026 3 года назад

    ታዲያስ