ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፈንሽው Ethiopian Orthodox Church mezmur

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025

Комментарии •

  • @dejenebekele675
    @dejenebekele675 10 месяцев назад +4

    ዝማሬ መላእክት እግዚአብሔር አምላኬ ያሰማህ😊

  • @mekoyazerihun5900
    @mekoyazerihun5900 Год назад +5

    እጅግ ውስጥ የሚነካ መዝሙር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mariyamtlahunmariyamtlahun655
    @mariyamtlahunmariyamtlahun655 7 лет назад +14

    እልልልልልልልልእእልልልልልልልልልልል
    ከጣሙ የተነሳ ነብስን የሚያለመልም የመላክትን ዝማሬን ያሰማልን

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 3 года назад

      ዝማሬ መላክት ያሰማልን እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል

  • @SosinaMulugeta-o3q
    @SosinaMulugeta-o3q 2 месяца назад +2

    ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፈንሽው
    እመ አምላክ በአንቺ መቼም አላፍርም
    ስምሽን ጠርቼ እጽናናለሁኝ
    ኃዘኔን በአንቺ እረሳለሁኝ
    ነውር አለብኝ ብዙ ስድብ
    አንጀት የሚልጥ ልብ የሚያቆስል
    ስሜን ለውጠው ቢያንቋሽሹኝ
    በሀዘን በለቅሶ ድንግል መጣሁኝ
    እንደ ሐና ሆኜ በቤተ መቅደስ
    በመረረ ኃዘን ነው እኔ እማለቅስ
    ፍረጅልኝ እና ልመለስ ከቤቴ
    ሀዘኔን በደስታ ለውጭው እናቴ
    በግራም በቀኜም ጠላት ቢከበኝ
    አብዝቼ እጮሀለሁ እናቴ ስሚኝ
    መከራው በዝቶ ግራ ገብቶኛል
    ድምጽሽን ልስማው ያረጋጋኛል
    የሰው ሕይወቱ ብርቱ ሰልፍ ነው
    ደስታ እና ኃዘን የማይለየው
    በእጃችን ወድቋል ሲሉኝ ጠላቶቼ
    አመለጥኳቸው ስምሽን ጠርቼ
    ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል
    በቆፈረው ጉድጓድ ራሱ ይገባል
    እናቴ እመቤቴ ብዬ ስጥራሽ
    ከመከራው ሁሉ ታወጪኛለሽ
    በምርኮ ሳለው በሰው ሀገር
    ግፍ ውለውብኝ ስኖር በእስር
    ምልጃሽ ደርሶልኝ ተፈትቻለው
    በተአምራትሽ እኔ ድኛለው
    ቃልሽን ሰምቶ ጽንሱ ሰገደ
    ብላለች ኤልሳቤጥ ነውሬ ተወገደ
    የጌታዬ እናት እኔን አሰበቺኝ
    ታሪኬን ቀይራ ይኸው ባረከቺኝ
    የእመቤቴ ከሆንኩ ማን ይቃወመኛል
    ወጀቡም ማዕበሉም ይታዘዝልኛል
    ወይን እኮ አልቋል የዶኪማስ ቤት
    ድንግል አማልጂው ነይ የእኛ እመቤት
    ስምሽ ሲጠራ በየቦታዉ
    ይመላልና የጎደለዉ
    ግራ የገባው የቸገረዉ
    ድንግልን ይጥራት እንድትረዳዉ
    ሳዝን ስተክዝ የምታጽናና
    እናት አለቺኝ ርኅርኅተ ልቡና
    እናቴ እመቤቴ ብዬ ስጥራሽ
    ከመከራው ሁሉ ታወጪኛለሽ

  • @MehiretDebebe-v7y
    @MehiretDebebe-v7y Год назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው ።

  • @ShemalistsegawShemalistsegaw
    @ShemalistsegawShemalistsegaw 10 месяцев назад +1

    ዝማሬ መለአክት ያሰማልን

  • @solianazemaryam7764
    @solianazemaryam7764 2 года назад +18

    ስድቤን አርቀሽ
    """"""""""""""""""""
    ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፈንሽው
    እመ አምላክ በአንች መቸም አላፍርም
    ስምሽን ጠርቸ እጽናናለሁ
    ሀዘኔን በአንች እረሳለሁ
    💠
    ነውር አለብኝ ብዙ ስድብ
    አንጀት የሚልጥ ልብ የሚያቆስል
    ስሜን ለውጠው ቢያንቋሽሹኝ
    በሀዘን በለቅሶ ድንግል መጣሁኝ
    እንደ ሀና ሁኜ በቤተ መቅደስ
    በመረረ ሀዘን ነው እኔ እማለቅስ
    ፍረጅልኝ እና ልመለስ ከቤቴ
    ሀዘኔን በደስታ ለውጭው እናቴ
    በግራም በቀኜ ጠላት ቢከበኝ
    አብዝቸ እጮሀለሁ እናቴ ስሚኝ
    💠
    መከራው በዝቶ ግራ ገብቶኛል
    ድምጽሽን ልስማ ያረጋጋኛል
    የሰው ህይወቱ ብርቱ ሰልፍ ነው
    ደስታ እና ሀዘን የማይለየው
    በእጃችን ወድቋል ሲሉ ጠላቶቸ
    አመለጥኳቸው ስምሽን ጠርቸ
    ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል
    በቆፈረው ጉድጓድ እራሱ ይገባል
    እናቴ እመቤቴ ብየ ስጠራሽ
    ከመከራ ሁሉ ታወጭያለሽ
    💠
    በምርኮ ሳለሁ በሰው ሀገር
    ግፍ ውለውብኝ ስኖር በእስር
    ምልጃሽ ደርሶልኝ ተፈትቻለሁ
    በታምራትሽ እኔ ድኛለሁ
    ቃልሽን ሰምቶ ፅንሱ ሰገደ
    ብላለች ኤልሳቤጥ ነውሬ ተወገደ
    የጌታየ እናት እኔን አሰበችኝ
    ታሪኬን ቀይራ ይሄው ባረከችኝ
    የእመቤቴ ከሆንኩ ማን ይቃወመኛል
    ወጀቡም ማዕበሉም ይታዘዝልኛል
    💠
    ወይን እኮ አልቋል የዶኪማስ ቤት
    ድንግል አማልጅው ነይ የኛ እመቤት
    ስምሽ ሲጠራ በየቦታው
    ይሞላልናል የጎደለው
    ግራ የገባው የቸገረው
    ድንግልን ይጥራት እንድትረዳው
    ሳዝን ስተክዝ የምታጽናና
    እናት አለችኝ ርህርህተ ልቦና
    እናቴ እመቤቴ ብየ ስጠራሽ
    ከመከራ ሁሉ ታወጭኛለሽ

    • @Tsegereda-p6d
      @Tsegereda-p6d 9 месяцев назад

      እልልልልልልልል

  • @EnderasMerejatube
    @EnderasMerejatube 2 месяца назад +1

    ይሄ መዝሙር ልዩ ስሜት የሚፈጥርባችሁ እስኪ ልያችሁ

  • @MulerAbla16
    @MulerAbla16 24 дня назад +2

    ክበርልን

  • @MekoninNadew
    @MekoninNadew 2 месяца назад +2

    Ehen mezmur sesma betam new Des yemlenyye

  • @አስካለስላሴ
    @አስካለስላሴ 3 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማውን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አባታችን

  • @MerhawitGebrihiwet-f5k
    @MerhawitGebrihiwet-f5k 2 месяца назад +3

    ተመስገን ኦርቶዶክስ መሆን ኮ መመረጥ ነው🎉

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ9ጐ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ9ጐ 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @meskimeski1519
    @meskimeski1519 4 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስቱን ፅድቁን ያዉርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @eyerualemaba6713
    @eyerualemaba6713 10 лет назад +10

    ዝመሬ መለዕክትን ያሠመለን

  • @yanethintsa3942
    @yanethintsa3942 3 года назад +1

    በጣም የምወደው መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mahariti2721
    @mahariti2721 7 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ❤❤❤

  • @hdhnkhgjk1486
    @hdhnkhgjk1486 8 лет назад +2

    amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen zemare melak yasemalen

  • @eannsh1060
    @eannsh1060 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክትያሰማልን

  • @user-Tsedale
    @user-Tsedale 7 месяцев назад

    እጥንትን የሚየለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-wm5bn
    @Tube-wm5bn 3 года назад

    ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፈንሽው እልልልልልልልላል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Kidist19
    @Kidist19 3 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @pinkywincky1934
    @pinkywincky1934 3 года назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማል።መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን።

  • @tigisthaylu7809
    @tigisthaylu7809 3 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tiruworkadefa9613
    @tiruworkadefa9613 21 день назад

    Lene yetezemere new yemimeslegn ...zimare melaekt yasemalin

  • @hallia8752
    @hallia8752 2 года назад

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያስማልን

  • @የልጅነትyouTube
    @የልጅነትyouTube 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቅድስት ሆይ ለምኝልን

  • @Fkrie-ub9hz
    @Fkrie-ub9hz 2 месяца назад

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 года назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 3 месяца назад

    አሜን

  • @TitinaAbabe
    @TitinaAbabe 2 месяца назад

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🤲🤲🤲😭😭😭🙏

  • @selicandi8482
    @selicandi8482 2 года назад

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @onelovek8717
    @onelovek8717 3 года назад

    ስድቤን ሽፍኝልኝ እምዬ እናቴ እኔ ልቡ የተስበርበት ባርያ ነኝ

  • @kesistemesgentilahun
    @kesistemesgentilahun 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @GfbTigist
    @GfbTigist 3 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤

  • @Fkrie-ub9hz
    @Fkrie-ub9hz 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusalem6079
    @eyerusalem6079 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahariti2721
    @mahariti2721 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helensifue5835
    @helensifue5835 3 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kifeleemoshaga
    @kifeleemoshaga 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @tigisthaylu7809
    @tigisthaylu7809 3 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @minniewonyoungism3668
    @minniewonyoungism3668 Месяц назад

    ❤🙏🙏🙏

  • @Daniel-f3j3n
    @Daniel-f3j3n Год назад

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @Shebelew
    @Shebelew Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤