የውሸት እወድሻለው ብዬ ነው የወሰድኩባት አንተም አያገባህም እገልሀለው ብሎ ዛተብኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 58

  • @shebawu
    @shebawu  2 дня назад +6

    100ሺ ሰብስክራይብ አስገቡኝ ቤተሰቦቼ 🤲🤲

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 2 дня назад +8

    ጨምላቃ የሰውን ገንዘብ ጥርግ አድርጎ በልቶ ይላላጣል እዴ ይህን ነበር መሽኛውን መቁረጥ እፍ በገኝው አይይይይ😢😢😢😮😮😮😮

  • @simenehgashaw1687
    @simenehgashaw1687 День назад +4

    ኧረ ይከብዳል በሰው ደም መበልፀግ ፈጣሪስ ኢትዮጵያዊነታችንስ እናስብ ፈጣሪን እንፍራ

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 2 дня назад +3

    የልብ ልብ እማ አትስጣው ምንም አትሆኑም እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @edenweldegebriel3631
    @edenweldegebriel3631 День назад +1

    ኣግዝኣብሄር የዚህ ሰው ውድቀት አሳየን ጨምላቓ

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 2 дня назад +3

    እሄ ተጋይ ፊቱ የመቻኛል ማለት የተረጋጋና ውጤት የለው ሥራ ነው የምሰረው

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q 2 дня назад +3

    ስራ ይላል እደ ወድልጅ በወጣትነቱ ለፍቶ በላቡ ሲኖር ያስደስታል የሌብነት ጥግ ለዛሪ እጅ ለነገ አይሆንም ሴቶች ልብ ይኑራችሁ

  • @ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ

    ሠረመረህ የጥፋ አረመኔጨካኝ ግን ጤነኛአይመስለኝ አሰመኔ ወሠዉ ላብየመመኖር ጀነዝ

  • @Halima18685
    @Halima18685 День назад +1

    አላህ ወላሂ❤❤

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 2 дня назад +2

    ሰውአትመኖ. ሰዴት ላለንሁላ. ከዚችልጂ. ትምህርትነው. አተሠውየ. ሀቆንካልመለሠክ. እመነኝ. ዘላለምአለምህን. የሳትነህ

  • @asterdesta312
    @asterdesta312 День назад +1

    Weyine shebawu pls eska mecheresha agizata lijituwan betam yasazinal yesebat amet lifat gedel geba bezih wenbede sewuye😢😢😢😢

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 День назад +1

    ብሯን ይመልስ የምን ወንድማዊ ነዉ በሕግ ይጠየቅ

  • @AminahAminah-zq3nf
    @AminahAminah-zq3nf День назад +1

    ጉድ ጉድ

  • @selmanfaris5341
    @selmanfaris5341 2 дня назад +3

    ሴቶች ምንም ቢሆን አይማሩም ለራሳቸው ካላወቁ ስጋቸውን ቀርቶ ለምን ሂወታቸውን አይሸጡም መስሚያ ቢሶች ሲጀመር ወንድን በገንዘብ መግዛት የሚፈልጉ ሰዎች ናቸው ለወንድ ገንዘብ የሚሰጡት
    ፍቅርን በፍቅር እንጂ በገንዘብ ለመግዛት አትሞክሩ ይህ ምክሬ ነው

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 2 дня назад +1

    ሀገራችን እኮ አሁን ለአጭበርባርዎች ምቹ ሆናለች እናንቴ ጋዜጠኞች በትኖሩ በቃ ለተበዳይ አለቀለት ከአለህ በታች

  • @ابوابراهيم-ب7ر6ص
    @ابوابراهيم-ب7ر6ص 2 дня назад +2

    Min ayinat balage wand newu

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 2 дня назад +1

    አይ ሰው 😢😢😢😢😢😢

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 2 дня назад +2

    ወድሜ ወጀለኞችን. አትሸፍናቸው

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp День назад +1

    ወይ መቃጠል

  • @KuWait-bw2li
    @KuWait-bw2li 2 дня назад +2

    Ye chekane teg 😢😢😢😢

  • @eyreusemanegesta8342
    @eyreusemanegesta8342 2 дня назад +1

    ምን ሱሪው ጂል ነው እከፍ 🤕🤔ደግሞ ስራየ ይላል የሆክ ከፋፋ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 2 дня назад +1

    ግማሹን አይደለም ሙሉውን አስተፉት በጌታ ባለጌ

  • @ሙሉውርቅ
    @ሙሉውርቅ День назад +1

    ወንድሜ ለሚስቱ ብትነግራት የሀጻት ብር ነው ልጆቻን እያበላች ያለችው እሱን ደግሞ ለህግ አቅርበው

  • @ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ

    እረ በሴትሂወት አይጫወት እዛወወስደህ ወርዉረዉ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq День назад +1

    ሼባው እሱ በሌለበት ሚስቱ እንድታውቅ አርግ የሰው ላብ እንደምትበላ ትወቅ መልካም ሰው ከሆነች ይገባታል

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c 2 дня назад +2

    በፈጠራችሁ ፍትህ ለሚኪ እባካችሁ አደጋለይ ነው ያለው ሚዲያዎች ተሯሯጡ

    • @shebawu
      @shebawu  2 дня назад +1

      Manawe miki

    • @shebawu
      @shebawu  2 дня назад

      Manawe miki

    • @ShopMcc-s4c
      @ShopMcc-s4c 2 дня назад +3

      @shebawu ሚኪ ጎጆ ዩቱብ በጣም አደጋላይ ነው ያለው አሲራ አክስቱ አሳስራ አሳዳጊው አባቱን መርዛ ገላቸዋለች እሱን ካሳሰርች በኋላ ከዚያም ሚኪ እስር ቤት እያለ በጩቤ አሶግታዋለች ገዝታ አሁን በከባድ አደጋ ሆስፒታል ነው ግን አሁን ታስጨርሰዋለች ስለዚህ ፍትህ ያስፈልገዋል

    • @asterdesta312
      @asterdesta312 День назад +1

      @@shebawu gojo tube balbet bechube tewegto hospital gebtuawal

  • @ابوابراهيم-ب7ر6ص
    @ابوابراهيم-ب7ر6ص 2 дня назад +2

    Wayo wayo 😢😢sawu

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 2 дня назад +2

    So sad please call police. I'm telling you guys never trust anyone right. 😢😢😢😢

  • @MaryamMerry-c8y
    @MaryamMerry-c8y День назад +1

    አፈርያስበላህሽይጧን

  • @malkamolgira8672
    @malkamolgira8672 2 дня назад +2

    Wine edezi betiebit siyawera zim bilek tilekale ede

  • @Rahamaghamdui
    @Rahamaghamdui 15 часов назад +2

    ምንአይነተ መርዝነው

  • @KibneshShemalo
    @KibneshShemalo День назад +1

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Martejes
    @Martejes День назад +1

    ሚስትህም ካንተጋ ተባባሪ ነች ማለት ነው

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ 2 дня назад +2

    😂😂😂😂

  • @mulubekele1525
    @mulubekele1525 День назад +1

    ምን ጉድ ነው ንግግሩ የገማ የቀረና ነው በዚህ ዩምትቀጥል ይመስልሀል እወድሻለሁ በሚል መተት አሰርቶ ነው ይሄ ለሀጫም

  • @Ioza2127fk
    @Ioza2127fk 2 дня назад

    የጋጥወጥ ጥግ ለዚች ጥቂት ዘመንህ ይሄ ሁሉ ክፋት

  • @sarachalu674
    @sarachalu674 11 часов назад +1

    Balagenew batam

  • @hassanadam3007
    @hassanadam3007 День назад +1

    Brother you don't have any bodyguard to teach this guy please

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 2 дня назад +2

    የሴትን ብር በልተህ ወንድ ነህ አተ ሽልጥልጥ

  • @YaniyaniYaniyani-x9h
    @YaniyaniYaniyani-x9h 13 часов назад +1

    መርዝ ያድርግበት ይሄ ከብት መርገጥ ነበር

  • @malkamolgira8672
    @malkamolgira8672 2 дня назад +2

    Warada meni ainet nw bakachu wede hig bota wisedew

  • @Martejes
    @Martejes День назад +1

    ህግ የለም ማለት ነው ሰባት አመት ሙሉ የለፋችበትንበልተህ ልጅ አለኝ ትዳር አለኝ ስትል አታፍርም የዘራሀውን በልጅህ ታጭዳለህ

  • @Hundumak
    @Hundumak День назад +1

    ለምን በህግ አታስዘውም ???

  • @DinaWeldemikael
    @DinaWeldemikael 11 часов назад +1

    እንደዚህ አይነት ወንድ ሊባል ነው ቱቱቱ ልክስክስ ብትሞት ይሻልህ ነበር

  • @mesigente708
    @mesigente708 2 дня назад +1

    ደግ አርገሺ ምንም አትማሩም በጭራሺ አላዝንልሺም

  • @HffcFffhh
    @HffcFffhh День назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂

  • @edenweldegebriel3631
    @edenweldegebriel3631 День назад +1

    ምንህ ይወደዳል ለፍዳዳ ሰነፍ

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ 2 дня назад +1

    እኔ አላዝንም ካሁን በሗላለምድነው እቤትህ የምትወስደው ቤትህን የምታሣየው እራስህን ጠብቅ

    • @shebawu
      @shebawu  2 дня назад

      @@ዘሀራይመር-ዀ7አ ማነሽ አንቺ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 16 часов назад +1

    😂😂😂😂 እከካም ደሀ አልወድም አልክ አንተ እኮ ከደሀም ደሀ ለማኝየሴቶች ጡረተኛነህ ካንተ የባሰ ደሀ አለ እዴ ደሞ ደሀ አልወድም አለ ደሀን ደሀን ሲጠላ ይጀርማል ደሞ አንተ ብሎ ተወዳጅ ምን እንደምትመስል ባየህዉ በመተትህ እየተበተብክ እየዘረፍክ እንጂ መቸም ዞር ብሎ የሚያይህ ያለ አይመስለኝም ኮተታም

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 2 дня назад +2

    ወንድማችን ተው ተሸፈን እየተናገረ ያለው ወንጀል ነው ።አጠፋሃለው እያለ እኮ ነው በነገራችን ላይ እረ ተው ቤተሰብ አስቀድሙ የምን ፍቅረኞ ነው ለምንስ ይሄ ሁሉ እምነት ? ፈጣሪ ባንተ አፍ አይጠራም ሌብነት ስራ ብሎ የሚጠራ ቆሻሻ