Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በዙም አይደለም ቆንጆነው ሲያዩት ደስ ይላል በዝሁ ኑሪበት እህቴ
መሬም እኳን ለገርሺ አበቃሺ ውድ እህቴ ውለጂ ክበጂበት ተደሰችበት የኔውድ ማሻአላህ ❤❤❤❤
ዉዴዋ የሠራልሽን ሠዉ ሥሙን ተናገሪ ለሌሎቹ ትምሕርት እድሆናቼዉ
በሰላም በደስታ ኑሪበት የሰላም ቤት ያድርግልሽ መረጃው አሪፍ ነው
ማሻአላህ እህቴ
ማሻ አላህ ኒቃቢስቷ እህቴ
አላሁመ ሙስተአን ወይኔ ጉዴ አዝዥዋለሁ ወኔ ጉዴ ተወከልቱ አላህ
wow ❤❤❤ መሬምዬ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ የኔ ውድ ❤❤ እጅግ እናመሰግናለን ለመረጃው ❤
እንኳን ሰላም መጣሽ መሬም 🎉 እንዴት ነው ሀገር አረብያ መጅልሱን አሳይን ሙሉ ቤትሽን ❤❤ በርች
አሰላሙአሊኩም እስኪ ሳሎንሽን ሙሉውን አሳይኝ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ጀዛኪላህ ኸይር
የኔ ውድ እናመሰግናለን
መጋረጃዉን እንዴት እንደወድኩት የምራል
አላህ በሀገራችን ላይ የረፍት እንጀራ ይስጠን ውድ ያገሬ ልጆች አብሽሪ ለኸይር ነው አላህ የተሻለ ይተካልሽ❤❤❤
እንኳን ሰላም መጣሽ ጠያቄ ልጠይቅሽ ነበር❤
እሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን መሪም🎉🎉🎉
ማሻ አለሕ ሐቢበቲ ወላሒ አለባበሰሸ ሲያም ከዱላፑ አቺ ታምሪለሸ🎉
ደምሪኝ ዉዴ❤❤
መሬምዬዬዬ ሼርችልኝ ስወድሽ😢😢😢😢😢
ማሻአላህ ተባርክ ሞክሸ እድት ነሸ ውዴ
የጣውላው ጥራት አለመኖሩ ነው እንጅ አልከፈት አልዘጋ ማለቱ እንደተሰራ ሳትጠቀሚበት ስለቆየ ይሆናል
Mashallh enami hayki nagi higabish yameral yet naw ygazashw
ፈጣርይመስገንየኔቆጆነዉየተሰራልኚ❤❤❤
Masha Allah
እረ ከመቶ ሽብር በላይ ነው ገና አልወጣም እንግዲህ አላህ ይግባበት
በጣም ነው የሚያምረው የቲቢው
አሰላሙእለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁአረፍቆትነበር
ስውየውን ተናገራ ሌላ ስው እዳይበላ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ውበረካትሁ የኔ መልካም እን ሰላም መጣሽ. ስወዲሺሺሺሺሺሺ ህወቴ
ሰላም እህት እንኳን በሰላም መጣሽ ተናፍቀሻል
እንኳን ሠላም መጠሽ መሬምዬ አረብያ መጅልሱነ አሳይን ሙሉ ቤትሽን አደራሽን ስንት ሚትር ነው
አህለን ማማየ❤
አስቸጋሪ ነው ታዋቂ ሰው ካልሆነ
የኔ ውድ የኔ ባል እሚሠራልሽን አለመገጣጠም
ማሻአላህአለባበስሽ ❤❤❤❤
እህ እኔም ያዘዝኩት ሌላ የተሰራው ሌላ ሸም ይዞኝ ነው የወሰድኩት ገና በአካል አላየሁትም
መሪያሞ እቴ እኔልቤትሽ አደሰ ነኘ ግን እኔሞ እዲች ሀይቅ ነኝ እቃየን ያስራሁት ካበልቻ ነወ አሪፍነወ ትብየ ሁልት አመቱ እስካሁን አላየሁትሞ የመጋጋዥወ እራሱ ወድ ነወ እድት እደለደመኩ ሀይቅ ስት ሰወ እያል
ዝም በያት የሰራውን ርዝቅ ለመዝጋት ለራሷ ስራ ለመወደድ ስትስገበገብ ነው ኮቻ ብዙ ቆንጆ እቃ ሞልቷል
በርቱልን እህቶች❤
Betsh yamral mulun asayn
ሲጀመር እህት የኢትዩ ሰወች ብር ብቻ ነውጂ የሰው ስሜት ምች ይረዱና እኔም እዳችው ሆኛለሁ😊
😢😢😢😢
እኔም ካለትዛዜ ነው የተሰራው
ዝብለሺ ቤቱን ላሣያችሁ አትይምደ
Bitekekela😂😂😂
ግን እኮ በጣም ያምራል ሲታይ
ለዛነው እኔኮ አትዘዙየምለው የሰራልሽን ተናገሪ ሌላሰው እዳይከስር ሲጀመር በዘ ልማድእጅ ሞያ የላቸውም
አሰላሙአለይኩም ለቤትሽአድስነኝ አችም ደምሪኝ እህት አይዞሽ በርች
👍👍👍👍🤔🤔
👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
አሰላሙ አለይኩም እደት ነሽ እህት ቁጥርሽን አስቀምጭ
ደመርኩሽ ሴብ መልሺ ማሬ❤
የት ነው ያሰራው
የለበሽውከየት ነው የገዛሽው
እኔም ሀይቅ ነኝ ያሰራሁት ዴሴ ነበር ግን አይረባም ቁምሳጥኑን ከኋላ በኩል ስሱን ጅቡድ ነው ያረገው ልክ እደካረቶን ነው እረ እዳውም ካረቶን ይሻላል እህቶ እስኪ ምን ላረገው ፣አላህ ምከሩኝ
ከኋላዉ እኮ ሁሉም ቁምሳጥን ካርቶን የሚመሰል ሰሰ ነገር ነዉ የሚደረገዉ እኮ ጣዉላ አይደረግም
ከማን ነው ያሰራሸው
እደትዛዝ መሠለኝ ውደ መሳቢያውን ተሸራታች አድርገው መሥራት ይችላሉ
ማነው የሰራለሽ በአላህ ንገሪኝ
ማሻአላህ ጅልባብሽ ያምራል ግዥልኝ
❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉😊😊😊
ዝም ብለሸ ማሰታወቅያ እሰራለው አትይም ጉድ እኮ ነው ጋይሰ 😎😎😎
ሱብሀን አላህ ይህ ሁሉ ኮስሞቲክ ምንድነው ሴቶች እንደዚናችሁዴ
እኔም ሀይቅ ነው ያሰራሁት ምን ይሆን ጉዱን አይቸው
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉
እኔ ገና አላሠራሁም ሀይቅ ነኝ
አታካብጅ እቃው ምንም ሽግር አይታይበትም ኤጭ
ማነው
94,000ሽነዉእኔያሰረሁትበቪደወአርገዉልከዉልኚከቤቴአስገብተዉትበጣምነዉየማምረዉ🎉🎉🎉🎉🎉
ለምን ወሰድሺው ሙሉ ብር ነው ቀድመሽ የከፈልሺው🤔
ቤትሽ አሳይን
አንድ ነገር ልናገር ቆይ እቃሽን አይተሽ አይደል የምትረከቢዉ ስለዛ የመመለስ መብት አለሽ እኮ አንዴት ነው ብር አዉጠቼ ዝምብሎ እቃ የምቀበለዉ አብደኩኝ እንዴ እእእ ጭራሽ እዝባለ 😮😮
እሷየገባችውአሁንመሰለኝ ያሰራሁት ካመት መፊትነውአለችኮ እደትነውየምትመልሰው
ደክ አደረጉሽ በኦላይን ማን አሰሪ አሉሽ
እኔ ፈርቻለሁ ይሄው ከጠለብኩት 2 ወር ሞላው መብራት የለም አልተጨርሰም ይሉኛል😂😂
ጂል ዝበይ ለምን ለወድምሺ አታስገጂም ጀዝባ
አረ እኔ ሶስት አመት ሊሆነኝ ነው እስካሁን አላለቀም
@@EeEe-m5kስድቡን ምን አመጣው
Sedebima ala😂😂😂gudaniwa
@@Jhehjkjhf እ😁😁😁
እና እውኝ እውን አልሽኮ ቱ
አቤት የሰው ቅናት መሻአላህ አትይምደ ሀበሻ ስነባል ምቀኛ ነን
እቃ ስትረክብ አትቆይ ብዙዎች እንዲህ እያረጉ ሳይሰሩም ሚጠብቁ አሉ
አኡዙቢላህ እኝኝኝ በቃወላሂበጣም ትደብሪያለሽ ቢሳሳት 1ነገርጂ ሁሉምአደለም ዉሸታም
እቃው ያለው እኔጋ እንጅ አንቺጋ አይደለም ስህተቱ አንድ ቦታ ቢሆን እኔም አልፈው ነበር በማታውቂው ነገር መስመር ያለፈ ንግግር አትናገሪ
ቅመሞችየ ደምሩኝ አድስ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ❤❤❤
ደመርኩሽ መልሽልኝ እህቴ እኔም ኢትዮጵያ ነኝ😢😢😢የኦላይን ስራ ጀማሪነኝ

ዝም በያት የሰራውን ርዝቅ ለመዝጋት ለራሷ ስራ ለመወደድ ስትስገበገብ ነው
ኮቻ ብዙ ቆንጆ እቃ ሞልቷል
በርቱልን እህቶች❤
Betsh yamral mulun asayn
ሲጀመር እህት የኢትዩ ሰወች ብር ብቻ ነውጂ የሰው ስሜት ምች ይረዱና እኔም እዳችው ሆኛለሁ😊
ደምሪኝ ዉዴ❤❤
😢😢😢😢
እኔም ካለትዛዜ ነው የተሰራው
ዝብለሺ ቤቱን ላሣያችሁ አትይምደ
Bitekekela😂😂😂
ግን እኮ በጣም ያምራል ሲታይ
ለዛነው እኔኮ አትዘዙየምለው የሰራልሽን ተናገሪ ሌላሰው እዳይከስር ሲጀመር በዘ ልማድእጅ ሞያ የላቸውም
አሰላሙአለይኩም ለቤትሽአድስነኝ አችም ደምሪኝ እህት አይዞሽ በርች
👍👍👍👍🤔🤔
👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
አሰላሙ አለይኩም እደት ነሽ እህት ቁጥርሽን አስቀምጭ
ደመርኩሽ ሴብ መልሺ ማሬ❤
የት ነው ያሰራው
የለበሽው
ከየት ነው የገዛሽው