🦋ሀይሚ እና ሙቢ ያልጠበቁት ነገር ተከሰተ😱😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • #abtube #marketube #mubitube01#bruktube#family

Комментарии • 4,4 тыс.

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 3 месяца назад +1224

    የጋሽየ ቤተሰቦች ልጆች ለሰዉ ልጅ ክብር አላቸዉ የምትሉ እስኪ

  • @ZahraAl-gn7lc
    @ZahraAl-gn7lc 3 месяца назад +153

    ሙቤ ግን ታድሎ እናቱ ወርቅ እሱ ወርቅ 😢😢😢😢😢ዝምብየ ሳያቼው ደስ ይሉኛል ጋሽየ የኔ አባት ማዘር ሁላችሁንም አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤

  • @GdgdhdDhhdudhhs
    @GdgdhdDhhdudhhs 3 месяца назад +42

    የሙቢ እናት አሚን ማማየ አላህ ዱአሽን ሰምቶ ለኛም ይዘንልኚ እነ ጋሸየ ደስ ሲሉ😘😘😘😘

    • @NasriyaNasriya-ow1dh
      @NasriyaNasriya-ow1dh 3 месяца назад +1

      ብቼዬን ነው አሚንንንንን የልኩት ወላሂ ስደትን አይተወለች ለዘ ነው

    • @alexmarten199
      @alexmarten199 2 месяца назад

      ❤🎉

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 3 месяца назад +195

    ጋሽዬ እኮ ፕራንክ አያድርግ ከሁሉም ይበልጣም የመጨረሻ ሙድ ያለው አባት ነው ለሁሉም ፈጣሪ እረዠም እድመ እና ጤናን ይስጣቸው ሙቢን አስደንግጦት ጋሼ ደስ ብሎኛል 😂😂😂😂😂😂😂

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 3 месяца назад

      ቤትዉሥት ሀይሚን እሣት ተክቶልናል

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 3 месяца назад

      አወን 😂😂😂ደስስስየሚሉአባት ጋሽየ

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 месяца назад

      😂😂

    • @Ass-l4r
      @Ass-l4r 2 месяца назад

      ሀይሚን ተክቷል😂😂😂

  • @sስነኝታስፈኘወ
    @sስነኝታስፈኘወ 3 месяца назад +193

    ሀይሚ ዘሬ 100.k.እነስገበት,,እቺ የሆነች ቅመም ለይክ አርግኝ

  • @Meron913
    @Meron913 3 месяца назад +217

    የሙቤ እናት ደስ ስትል ምትሉ👍iwish long life❤❤

  • @Sነኝነጭናጫዋዱርዬ
    @Sነኝነጭናጫዋዱርዬ 3 месяца назад +16

    ማርያምን እናት እና አባት ያላችሁ ታድላችሁ😢😢💔እኔ የለኝም,ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔ ምርጥ ቤተሰቦች♥️🥰ሀይሚዬ💋

    • @MimiDxb-d1y
      @MimiDxb-d1y Месяц назад

      Ehite/wdndme ayzoh ayzosh fetari balen ngr endndest yargen

  • @saedisaedi995
    @saedisaedi995 3 месяца назад +237

    የሙቤ እናት የስደትን ልክ ሰለምታዉቀዉ ከስደት ይገላግላችሁ አለች አሚን ያረብ

    • @ZagochiMedia
      @ZagochiMedia 3 месяца назад +2

      ስዴተኛ ነበርች እንዴ

    • @JamanishMohammad
      @JamanishMohammad 3 месяца назад +2

      አወን ስደትን የሚያውቀው ነው የሚያውቀው

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 3 месяца назад +2

      ​@@ZagochiMediaአዎ ከሙቤ ለዛ ነበር የትልያዩት

    • @JdjDjud-vg4tt
      @JdjDjud-vg4tt 3 месяца назад

      አሚንንን😢😢😢🎉🎉🎉

    • @JdjDjud-vg4tt
      @JdjDjud-vg4tt 3 месяца назад

      አሚንንን😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 3 месяца назад +477

    ለጋሽየ ቤተሰቦች ክብር ያላችሁ እስኪ

    • @SamiraSabir-sh6el
      @SamiraSabir-sh6el 3 месяца назад +2

      የኔ እናት

    • @SamiraSabir-sh6el
      @SamiraSabir-sh6el 3 месяца назад +1

      🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Bzu632
      @Bzu632 3 месяца назад +3

      ለሁሉም ቤተሰብ ክብር አለን😒😍

    • @ZainaIijBediru
      @ZainaIijBediru 3 месяца назад

      ❤❤❤

    • @sofitube9859
      @sofitube9859 3 месяца назад

      ወለሂ እኔ 100%100 ክብር አለኝ

  • @kxx683
    @kxx683 3 месяца назад +114

    የጋሸየ ቤተስቦች ልጆች ለስው ልጅ ክብር አላቸዉ የምትሉ ❤❤❤❤ጋሽዬ ና አናቴ በጣም ናፍቀቼሁኝል አኳን ድሁና ምጣቻሁ ❤❤❤❤❤❤አልልልል በጣም ድስበሎኝል ❤❤❤❤❤❤❤ሁይሚዬ ሙቤ ❤

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 3 месяца назад +13

    ሀይሚየ ሙቢ ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ይሄንን ደስታችሁን እስከመጨረሻ ያድርግላችሁ ለዱአችሁ አሚን አላሁመ አሚን ብያለሁ ብለናል አላህ ያክብራችሁ ሀይሚየ ያባቷ ልጂ ወደ ጋሼየ ወተሽ ነው ሳህ 😂😂😂

  • @Fatma3795
    @Fatma3795 3 месяца назад +304

    የሃይሚ ና የሙቤ አድናቂወች የት ናችሁ አለን በሉኝ በላይክ🎉❤🎉 ረጂም እዲሜ ለእናቶች ና ላባቶች🎉🎉

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 3 месяца назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 месяца назад +1

      አለን🎉🎉ደምሪኝውደ 8:53

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 3 месяца назад +1

      ,አለን❤❤❤❤

    • @bvUge
      @bvUge 3 месяца назад +1

      አለን

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 3 месяца назад +1

      አለን❤❤❤❤

  • @ረህመትሸጋው
    @ረህመትሸጋው 3 месяца назад +145

    እስኪ የሙቤ እናት አለባበስ ያስደነቀው ሺ አመት ትኑርልህ❤❤❤የጋሽየ ፈገግታ በቃ ምን ልበል ልዩ ሆናችኻል❤❤❤❤❤❤🎉🎉😂😂😂

  • @tigistbali4982
    @tigistbali4982 3 месяца назад +57

    እንደ ሙቢ አይነት መልካም ጓደኛ ያድላችሁ ሀይሚየ የኔ ዉድ ለቤተሰቡ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ❤❤❤❤

  • @فاطمةمحمد-س3ل6ن
    @فاطمةمحمد-س3ل6ن 3 месяца назад +17

    ጋሽየ እደው ከልቡ ነው የሚናገረው የጌታ አባት ሁላችሁንም ሃያታችሁ ይቆይልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aishamohammed7804
    @aishamohammed7804 3 месяца назад +53

    የሙቤእናት አለባበሷ ደስ ሲል ለእናቶች እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
    ጋሸ ደስ ይሉኛል ጨዋታቸው እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @hahahahaha8629
    @hahahahaha8629 3 месяца назад +46

    ጋሽየ ለመናፈቅ ነው ወይስ ለመርሳት የድጠፋከው የሙቢ እናት እዴሱው ጋራገርናት ሀሀይሚም እናት የዋህ ናት አቦ አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤

  • @situnagn
    @situnagn 3 месяца назад +81

    ጋሺዬ አይቶ ደስ የለዉ ማነው👍👍

  • @ANa-cr7xu
    @ANa-cr7xu 3 месяца назад +16

    አይ ጋሽዬ ለካ ልጆችክ ባንተ ወተው ነው ለሴት ልጅ ክብር ያላቸው❤❤❤❤❤❤

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 3 месяца назад +1211

    እንደ ሙቢ አይነት መልካም ጓደኛ ያድላችሁ ሙቢን የምትወዱ እስኪ በላይክ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 3 месяца назад +3

      እነአብርሽ አይመጡም እንደ ዛሬ

    • @DelightsDelights
      @DelightsDelights 3 месяца назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ethiopiaislove734
      @ethiopiaislove734 3 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤wubochi sewodachu eko ❤❤

    • @teshalMaregn-vm2lp
      @teshalMaregn-vm2lp 3 месяца назад +3

      በመጀመርያ ሰላማቹ ይብዛ እያልኩ ይድረስልኝ ለብሩክ እላለው አንቺን የመሰለች ልህልት ዎ ዎ ዎ በይልኝ ሁላቹንም ነው ❤❤❤

    • @hfjd2162
      @hfjd2162 3 месяца назад +7

      ሀይሚየ ሙቢኮ ጓደኛ ሳይሆን ወድምሽ ነዉ

  • @Sara-qn2fw
    @Sara-qn2fw 3 месяца назад +120

    እኔ አሁን ነው ያወኩት እነ አብርሽ ፍቅር እና ክብር ከቤተስብ ነው የተማሩት የምትሉ 👍🏻👍🏻🎉

    • @DfUf-ut9fi
      @DfUf-ut9fi 3 месяца назад

      አሜን አምን አሜን❤❤❤👏👏👏

  • @Hayat-rf1vj
    @Hayat-rf1vj 3 месяца назад +77

    የጋሽ ፕራክ እኮ አያድርስ ጭጭ ነው ሚደርገው😂😂😂😂

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 3 месяца назад +1

      Eko yene abati desi sili ❤❤❤

    • @ኡሙፉአድቲዩብ
      @ኡሙፉአድቲዩብ 3 месяца назад +2

      ወለህ ከሀይም ተመከክሩ መሰለኝ ነበር ከከከ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 месяца назад

      ​@@ኡሙፉአድቲዩብእኔ😅ደንግጫለሁ😅ደምሪኝውደ🎉 24:36

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 месяца назад

      ​@@TryH5DFGደምሪኝ 24:36

  • @mubetube2
    @mubetube2 3 месяца назад +48

    እድሜና ጤና ለቤተሰቦቻችን❤

  • @NejatAsefa-u4s
    @NejatAsefa-u4s 3 месяца назад +11

    የኔውዶች ገና ዛሬ ኮሜት ስፅፍ የሙቢ እናት መሻአሏህ ደስስትል አለባበሷ ጋሺየ ፈገግታው ደስ ይላል የሀይሚየ እናት ድስስትል ወላሂ ምስጥ ብየ ነው ያየሁት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hajaritofik
    @Hajaritofik 3 месяца назад +123

    የሀይም አድነቅዎች ለይኩኝ እሰክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistnegash2455
    @tigistnegash2455 3 месяца назад +49

    አረ ጋሽዬ ፕራንክ አልተቻልክም ናፍቃችሁን ነበር ረጅም እድሜ ከጤና ጋርተመኝን

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 3 месяца назад +1

      Eko😂😂😂❤❤❤

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 3 месяца назад +82

    እረ ዛሬ ጨዋታው ደራ😢❤ለኔም አጉርሱኝ😊እሰይ እሰይ እሰይ❤❤❤❤❤የጋሽዬ ምርቃት ጠብ አይልም አሜን አሜን አሜን የሙቢ እና እዳፍሽ ያድርግልን ከድካም ያሳርፈን❤

  • @DDd-x5b
    @DDd-x5b 3 месяца назад +14

    ያረብ ከእናቴ በሰላም አገናኝ አግቸ እንደዝህ አቅፋ እማረጎበት ቀን ናፈቀኝኝኝኝ😢😢😢

    • @kokekh5533
      @kokekh5533 3 месяца назад

      Ayzoshi♥

    • @TameyA-vv1jo
      @TameyA-vv1jo Месяц назад

      ኢሻአላህ አላህ ሁላችንንም አላህያገናኘን አይዞሽ

  • @mubetube2
    @mubetube2 3 месяца назад +70

    ሀይሚየ የኔ ቅመም ታምራላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤

    • @rahmaasayyif
      @rahmaasayyif 3 месяца назад

      ማሻአላህ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 месяца назад

      ​@@rahmaasayyifደምሪኝውደ🌹♥️🥀🍎 14:14

    • @abenezeryoseph-gi5yl
      @abenezeryoseph-gi5yl 2 месяца назад

      ሙቢ ሀይሚ ሁላቹም በጣም ደስ ትላላቹ ደሞ በጣም ነዉ ምወዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofi8983
    @sofi8983 3 месяца назад +76

    የጋሽየ ልጆች ማነው እንደኔ የሚወዳቸው ሙብየ እኳንደስ አለህ ሀይምየ የኔ አስስተዎ የሀይሚ አድናቂዎች ደምሩኝ በቅንነት

  • @TizitaTubeትዝታ
    @TizitaTubeትዝታ 3 месяца назад +127

    ካሽዬንና እትዬን እደኔ የሚወድ😢❤👍

  • @Userxyz123-g7f
    @Userxyz123-g7f 3 месяца назад +11

    ሀይሚ ሙቤ መልካም ሰው ዛሬ አልተቻላችሁም በጣም ታምራላችሁ ትንሿን ኢትዮጺያ መስላችኃል ጋሽዬ እናትሽ በጣም ተናፍቀው ነበር ሀይሚ በጣም እያሰብንሽ ነበር በሆነ አዲስ አይዲያ በመጣች እነ ጋሽዬን በጋበዘቻቸው እያልን ነበር የልባችንን ሞላሽልን ሀይሚ አንቺ ደርሰሽ የአብርሃምን ቦታ ተክተሽ እነ ገሽዬን ሰለጋበዝሽ ምስጋና ይገባሻል በተለይ የዛሬ ቀን ልዩ የማያረገው ሙቤ እናትህን ይዘህ መቅረብህ ደግሞ ወጣት ነች የተናገረችው የሚጣፍጥላት ነች ተንከባከባት ደግሞም በተለይ ውጪ ላሉት የመረቀችው ምርቃት እጅግ በጣም ደስ ይላል ይሁን ይቀጥል ያስብላል እነ ጋሸዬም እናትሽም የመረቁት ምርቃት አንደኛ ነው እናም ሀዬሚ የፕራንክ ቅመም አምላክሽን አመሸግኚ በዚህ ሰአት ሙቤን የመሰለ ወንድም ሰለሰጠሽ በስተመጨረሻም የሀይሚ የሙቤ ወዳጆች በዚህ ቪዲዮ ሀይሚን 100 ሺ እናስገባት እኔም ይሄ ቪዲዮ ህብረትን መዋደድን አንድነትን ፍቅርን የሚገልጽ ዘር ሀይማኖትን የማይለይ ፍቅርን የሚሰብክ ቪዲዮ ሪከርድ እንዲሰብር ላይክ ሼር በማድረግ ፍቅራቹን ግለጹላቸው

    • @jebdb
      @jebdb 3 месяца назад +2

      ትክክል ነሽ ምክንቱም እነሱ ደስ የሚለኝ አንድነት መከባበር መተሳሰብ ይታይባቸዋል እና እወዳቸዋለሁ

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f 3 месяца назад +3

      ​@@jebdbአዎ እጅግ በጣም ደስ ይላሉ ያስቀናሉ

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 3 месяца назад +38

    የሙቢና የሀይሚ ወዳጆች እስቲ ፍቅራቹ በላይክ አሳዩኝ🥰🥰🎉🎉🎉🎉

  • @samprincess378
    @samprincess378 3 месяца назад +41

    ጋሸዬ እኮ አራዳ ነው ሰወድው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የሰጣችሁ ሁሉም ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 3 месяца назад +67

    #ጋሺየ ናፍቆን ነበር😍 በቃ ፈታ ያላችሁ በፍቅር የምታሸንፉ ሙስሊም ክርስቲያን የማትለዩ ምርጦች😍😍😍 የጋሺየ ልጆች ለስው ያላቸው ክብር የሌሌነው❤ #የኔውዶች #ልጆቸ #ሲል😢

  • @astuastu9903
    @astuastu9903 3 месяца назад +11

    ደሰ ሲሉ እንደዉ ሀገራችን ዉሰጥ እንደዚህ አይነቶችን መዳኒያለም ያብዛል 🥰🥰🥰🥰

  • @ምርጧሴትሒጃብነውውበቴ
    @ምርጧሴትሒጃብነውውበቴ 3 месяца назад +61

    ረሡለል ሡለላሂ አለይሂ ወሰለም
    # በአብዘሀኛው ሰዎችን ጀነት የሚያስገባ ስራ ምንድነው? ተብለው ሲጠየቁ
    # አላህን መፍራትና
    #መልካም ስነመግባር ነው አሉ። ሡለለላሂ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ ሩሂ አቢ ወኡሚ ያረሡለላህ

    • @AsGh-mu6uk
      @AsGh-mu6uk 3 месяца назад

      ሰለላሁ አሌሂ ወሰለም

    • @zenabmuhammad8457
      @zenabmuhammad8457 3 месяца назад +1

      ሰለላሁ አለይህ ወሰለም

    • @user-bz1wy3lu8v
      @user-bz1wy3lu8v 3 месяца назад +1

      ሰሉ አልይ ወሠለም ሀቢቢና ሙሀመድ ያረሱሊላህ☝️☝️☝️🇸🇦🇸🇦🇸🇦

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 3 месяца назад

      Selelahu alyehi weselem

    • @ZedAhmed-ui9pg
      @ZedAhmed-ui9pg 3 месяца назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Atsede_youtude
    @Atsede_youtude 3 месяца назад +93

    ለሀይሚ 100k አናስገባት ሙቢ ሀይሚ ስወዳቹ🎉🎉🎉

  • @samsungphonne4379
    @samsungphonne4379 3 месяца назад +21

    እኔ አገሬ ደስ የምትለኝ ብምን እንደሆነ ታውቃላችሁ ሙስሊም ክርስቲያን ሳንባባል ተዋደን የምንኖርውማሀብራዊ ኑሮ እግዚሀቤሄር አምላክ አሁንም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አይለያችሁ ውድድድድድ❤❤❤❤

  • @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
    @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 3 месяца назад +15

    ሀይምየ የኔ ልዕልት ወላጆቻችሁ ክብር ይገባቸዋል እንደእናንተ ስርዓት ያላችሁ ልጆችን በማሳደጋቸው ሙቢ የኔ የዋህ እናትህም በጣም ነው የምታምሩት እንወዳችኋለን ፡፡ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Yif7g
    @Yif7g 3 месяца назад +33

    እኔ የምጽፈውም ኮሜት ጠፋኝ የደስተዬ ብዛት ጋሽዬን እናታችንን ስላየሇቸው ሙባዬ ሃይሜ ዬ የኔ ቆጆ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እግዚ አብሔር ይጠብቃችሁ ነው የምለው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @rabiakebede8026
    @rabiakebede8026 3 месяца назад +30

    አሚንንንንንንን ያርብ የንደርባባ እናት እኛ ደህናንን ዱአ አድርጉልን በቢተስብ ናፍቁት የምንቅጣውን ሀሳባችንን አሳክቱ ከቤተስቡቻችንጋ እድንግናኝ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 месяца назад +126

    መነው እዳኔ በስዳት በነት ናፍቆት ሚሰቃያው 😢😢ብቻ ለይክ ራዥም እድሜ ካጤና ጋ ለሁሉም እናቶቻችን 😊አሚን በሉ🎉❤😊

    • @werkineshyeadamawa
      @werkineshyeadamawa 3 месяца назад +2

      እናቴ ናፍቀሸኛል

    • @Mara-uw9cz
      @Mara-uw9cz 3 месяца назад +1

      እኔ 🥺🥺🥲🥲አሚን አሚን አሚን ያረብ

    • @XkhdoyfoufItdiydid
      @XkhdoyfoufItdiydid 3 месяца назад

      ብዞወቻችን አለን አላህበሰላም ያገናኝን የረብ

    • @SiseySisey-nv1ry
      @SiseySisey-nv1ry 3 месяца назад

      እኔ😢

    • @enssenss7228
      @enssenss7228 3 месяца назад

      እኔ😢😢😢😢😢

  • @selamselam699
    @selamselam699 3 месяца назад +2

    ሙቢ የዋህ ወንድሞችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏

  • @AssAssh-h3f
    @AssAssh-h3f 3 месяца назад +56

    የሀይሚአባት ሁለነገሩ አባቴን ይመስለኛል እድሜናጤናይስጥላችሁ እኔስአባቴን በስደት አጣሁት አባትሳይ በጣምእቀናለሁ

    • @ማሪያምየአበርችኝ
      @ማሪያምየአበርችኝ 3 месяца назад

      እግዛብሔር ያፅናሺ😢😢😢

    • @eeuu6656
      @eeuu6656 3 месяца назад

      ፈጣሪ ያፅናሽ ውዴ አይዞሽ

    • @vxdgougf1707
      @vxdgougf1707 3 месяца назад

      እግዚአብሔር ያፀናሽ እህቴ እኔደግሞ እናቴን አጣው 😢😢😢😢 ነብሳቸውን ይማረው ምን ይባላል 😭😭😭😭😭

    • @ማሪያምየአበርችኝ
      @ማሪያምየአበርችኝ 3 месяца назад

      @@vxdgougf1707 እግዛብሔር ያፅናሺ ነፍሳቸዉን ይማር

    • @vxdgougf1707
      @vxdgougf1707 3 месяца назад

      @@ማሪያምየአበርችኝ አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ

  • @umu267
    @umu267 3 месяца назад +35

    ጋሽዬ የሀይሚ እናት የሙቢ እናት ሰላየዋቹ ደስ ብሎኛል

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud 3 месяца назад +30

    አሚንንን ስንቴ ኮመትኩ ዛሬ 😂😂በናንተዉስጥ እናቴን ታየችኝ😢ያረብ በሰላምአገናኘን

  • @SwSw-hh7hl
    @SwSw-hh7hl 3 месяца назад +5

    አሚንንንንንንንንንንን የስደትን ልክ ስለምታቀዉ የሙቤ እናት 😢 የስደት እህቶቼ አይዞችሁ በርቱልኝ ላይክ ግጩኝ 👍😢 እስኪ ማነዉ እነጋሽዬ ናፍቀዉት የነበረዉ👍

  • @ሀሥሙንአላህሚነወኪል
    @ሀሥሙንአላህሚነወኪል 3 месяца назад +18

    ጋሽየ ፕራክህ ሙባን አሥዴነገጠው እኮ የሀይሚ እናት የሙቢ እናት እድሜና ጤና ይሥጣችሁ ሙባ ሀይሚቲ የኔልዩወች ሥታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 3 месяца назад +19

    ወይኔ ደስ ሲሉ የሙቤእናት ጋሽዬ ማዘር ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል ሀሚቾ ቅመም❤❤❤

  • @ShajaBdss
    @ShajaBdss 3 месяца назад +37

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥላች ❤❤❤ግን ማነው እንደኒ በሰደት ሆኖ እናቱ የናፈቃችሁ እኔ ባይገርማችሁ ሸለናት ሰትሰሩ ቪድዎ በጣም ነው የማለቅሰው ለምን እንዳትሉኝ እናቴ እየናፈቀችኝ ❤❤❤

  • @ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ
    @ፍቅርፍቅር-ኈ2ገ 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 3 месяца назад +50

    የምር የሙቤ እናት ትልቅ እህት ነው የምትመስለው ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸው 🙏🙏🙏❤️❤️ፍቅር ዘላለም ይኑሩ እናት አባት ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @BebaBeba-m7u
    @BebaBeba-m7u 3 месяца назад +67

    ምስክ ሙቤ ለአብርሽ ያለዉ ስሜት ይለያል አለህ ሁሉን ነገሮችን አስታከኪሎት አንድ ለይ ያሪገቹ ምስክ አስዛኑኝ😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እነቶች ሺ አመት ይኑሩ🎉🎉

    • @abiyoutube6918
      @abiyoutube6918 3 месяца назад +1

      በጣም እሱ ነዘ እዚ ያደረሰወ ከመጀሪ ካያቹት

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 3 месяца назад +1

      በጣም ኣብርሽ እኮ መልካም ሰው ነው ማርያምን ❤❤❤❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 3 месяца назад

      ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Zyneb-pw3cf
    @Zyneb-pw3cf 3 месяца назад +368

    ሙባ ሩታና አብርሽ የለሉበት እዳታከብር የምትሉ

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 3 месяца назад +13

      ኧረ የሁሉ ፕሮግራም አውጭ ነን እምትሉትስ😂

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf 3 месяца назад

      አወ ነን😅😅😅 ይሄማ እወቂዉ በማን ደረሱና እዚህ​@@sofiyakonju221

    • @fatumaahmed2270
      @fatumaahmed2270 3 месяца назад

      እኮ😂​@@sofiyakonju221

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 месяца назад

      ​@@sofiyakonju221😂😂ደምሪኝውደ🎉 1:40

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 3 месяца назад

      ​@@sofiyakonju221😆😆😆😆ኮመቶች ፈታ ስታረጉኝ

  • @TiGSTGUBSA
    @TiGSTGUBSA 3 месяца назад +7

    አሜን አሜን አሜን ሁላችሁም የሙብየ እና ት ማሪያም ን እው ትሺ ነው ክፉሆነው እብናልአወ ይ ታዘዙን🙏💔😢

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 3 месяца назад +88

    ውይ ጋሽየ የሳቄ ምንጭ ናፍቀውኝ ነበር እንኳን በሰላም መጡ ❤ በስስት የምወዳችሁ ከክፉ አይንና ከምቀኛ ከቀነተኛ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን የኔ ጭዋ ቤተሰብ💚🙏

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 3 месяца назад +20

    እድሜና ጤና ይስጥላችሁ 🎉ሀይሚና ሙቤ ተገኝታችሗል😂😂😂ጋሽዬኮ ፕራክ አያርግ😂

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 3 месяца назад +34

    ኢትዮጵያዊነት ድምቅቅቅቅ ብሎ ታየኝ ኡፍፍፍ ደስ ሲል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 3 месяца назад +2

    ለዚህች ቀመም ቆንጂየ ጣፋጭ ሃይሚን ሳብስክራይፕ 100 ሺ እናስገባት ቶሎበሉ ዉድቤተስብ❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @CharaMai
    @CharaMai 3 месяца назад +27

    የሀሚ አባት አጀቴን በላኝ የምር በስደት እየተሰቃየን ብቻ አልሀምዱሊላህ የኔ ውዶች እደኔ ቤተሰብ የናፈቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @zahraibrahim-u4c
    @zahraibrahim-u4c 3 месяца назад +27

    እነጋሼ የምር ናፍቆኝ ነበር። የሙቢ እናትም እንደዛው። ደስ ብሎኛል አንድ ላይ ስለ መጡ። ክበሩልኝ ሁላችሁም❤❤❤❤❤የኔ ምርጥ ቤተሰቦች ምርጥ አባት ረጅም እድሜ❤❤በመምጣታቸው ደስ ይልቅ

  • @fekerlehulum7413
    @fekerlehulum7413 3 месяца назад +24

    ጋሽዬ የመልካም አባቶች ክምር ጋሽዬ አደኛ ማምዬም መልካም እናት የሙቢም እናት አስተዋይ ሙቢ ቅን መልካም የወድም ምሳሌ መዋለድ ቃንቃንው የሁላችሁም ፍቅር ጌታ ያለምልመው ዘመናቹ የደስታ ይሁን የሙቢ እናት ምርቃት የሁላችሁም ምርቃት አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 3 месяца назад +6

    ሃይሚ ቆንጆ በጣም ነው ምታምሩት ደስ የሚሉ ወላጆች ጫዋታቸው ምርቃታቸው ሙቢዬ እናትህ እህትህ ነው ምትመስለው ሁላችሁንም እግዚአብሔር ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ።

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 3 месяца назад +26

    ማሻላህ ኢትዮጵያዊነት እዲህ ስንቀራረብና ስንዋደድ እዴት ያስደስታል!!ይመቻቹ የሙቤና የሀይሚ ቤተሰብ🎉🎉

  • @ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ
    @ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ 3 месяца назад +102

    በራሲ ቢሆንስ ብየ ሳስበው የሩታ የአብርሽ ነገር ትንሽ ይጨቃልን. ለአብርሽና ለሩታ ደጋፊ መስለው. #ለሜላትም ደጋፊ መስለው በሁለቱም ወገን. ችግሮችን እያሰፉ ላሉት ሰወች ልቦና ይስጣቸው ነገ በኛ ቢሆንስ
    ትንሽ ነገር ሲሰሞ ለናተም ለሩታ ቤተሰብም የአዘኑ መስለው ግን. የበለጠ. ችግሩ እንድሰፋ እያደረጉት ነው
    በተለይ# ይትበሮች# ተው እናስተውል 😢😢 ነገ ሞት አለ በሰው ሂወትን አንግባ😢😢😢

    • @nomore8101
      @nomore8101 3 месяца назад

      በግሩፕ እየወጡ አጉል ደጋፊ መስለው ለነገሩን የሚያከሩት እነሱ ናቸው ሜላትም ትለፍልፍ ምንአገባችሁ ዝም በሉ መላሽ ስታጣ ታቆም ነበር ግን እናንተ የውሸት ወዳጅና ተቆርቋሪ ናችሁ በቲክታክ ላይ የምትሰሩት ስራና ጥቃቅንና አነስተኛ ዮቲዮብች የምታራግቡት መነገድ በሰው ህይወትና ቤተሰብ አይደብራችሁም አጉል አልቃሽ መሐይም ናችሁ እናንተን ማለት የምችለው ልቦና ይስጣችሁ🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 месяца назад

      ደምረኛ

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 3 месяца назад

      ትክክል የኡነት ልብ ይሰብራልል ያሳዝናል ልቦና ይስጣቸው

    • @youtoub4589
      @youtoub4589 3 месяца назад

      ትክክል ዉደ

    • @HdhHfjff-p8h
      @HdhHfjff-p8h 3 месяца назад

      የፍቅር ልብም እኮ ተሰበረ😢

  • @narikkunimullan2469
    @narikkunimullan2469 3 месяца назад +25

    እሲኪ የሀይሚ አድናቂዎች የትነዉ የምትኖሩት እኔ ከመዳም ቤት ከሳኡዲ
    የኔ ቅመም በጣም ነዉ የምወድሸ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kokobewerku6451
    @kokobewerku6451 3 месяца назад +5

    የሀይሚ ቤተሰቦች እድሜ ከጤና ያድላችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ሁላችሁም ሙቢ እረዠም እድሜ ለእናትህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mftube5344
    @mftube5344 3 месяца назад +61

    ሀይሚዬ የኔ ስስት እራስሺን ጠብቂ የኔውድ የሚወራው ኡውነት ከሆነ እኔ ፈርቻለሁ 😢😢😢❤❤❤ ሙባዬ የኔ የዋህ ሀይሚን ጠብቃት ከአላህ በታች😢😢😢😢❤ እድሜናጤና ለቤተሰቦቻችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZabibaZa-y5w
    @ZabibaZa-y5w 3 месяца назад +126

    በጣም ነዉ ምታምሩት እድሜና ጤና ይስጣቹ ❤❤ ሀይሚ ሙቢ አንደኛናቸዉ የምትሉ 👍👍👍

  • @ayoshmohmmad
    @ayoshmohmmad 3 месяца назад +64

    ያገሬ ልጆች ሪያድ በሞቱት ልጆች ልቤ ደምቶል እቅልፍም አጥቻለሁ ዱአ አድርኩላቸው😢😢😢😢😢😢😢

    • @SaAs-bu4yc
      @SaAs-bu4yc 3 месяца назад +1

      እኔም ትናትወጣከሙሺተሺፊድአድርርጉልኚ😢

    • @AsdfZxcv-er6xf
      @AsdfZxcv-er6xf 3 месяца назад +1

      አረ እኔ አራሡ በጣም ከፍቶኛል በዚሕ ልክ ዘረኝነት በሠው ሐገር አይከብድም

    • @WoAnd-e9o
      @WoAnd-e9o 3 месяца назад

      😢😢😢

    • @የወሎጭስነኝ
      @የወሎጭስነኝ 3 месяца назад

      😢😢😢😢😢😢

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 месяца назад

      ምንሁነውየሞቱት😢የመዳምቅመምናቸውሌላ😢ደምሪኝ❤ 18:05

  • @HANAN-t4w
    @HANAN-t4w 3 месяца назад +5

    እንቅልፌን አጥቼ ነው ያየሀቹ ምክኛቱም እናቶቻችን ስላተዋወቃቹልኝ ደስስስ ብሎኛልልልልልል❤❤❤❤

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba1827 3 месяца назад +69

    ሀይሚዬ እራስሽ ጠብቂ ሰው አትመኚ ስልክ ከተደወለልሽ አትሂጂ ለብቻሽ አትውጪ ከቤት ሀይሚዬ አደራ አዳራ

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 3 месяца назад +1

      ,ጨነቀኝ ወላሂ ምስኪን የሆነች ልጁ ❤❤❤❤

    • @رمانهاقماسو
      @رمانهاقماسو 3 месяца назад

      ክክክክክክክክክክክጅሎወች

    • @BilcaLaela-zb2su
      @BilcaLaela-zb2su 3 месяца назад

      ​@@Sahiba-ru9enለምን?

    • @mahbubamahbuba1827
      @mahbubamahbuba1827 3 месяца назад

      @@رمانهاقماسو እራስሽ ጅልነሽ ምክንያቱም የሚሠደብ ሠው እራሱ ጅል ነውደደብ ነው ሚሠደበው

    • @رمانهاقماسو
      @رمانهاقماسو 3 месяца назад

      ጭቀትአይጣሽ ያረብ። ቆወሻሻ ታሽቃብቃለሽ። ለበተሰብሽበተጨነቅሽ። ቀወለል ቆወሞወቀር

  • @skettube4149
    @skettube4149 3 месяца назад +20

    የነሀይሚ አባትኮ ቁርጥ የአማራ የዋሁ አባት ነው😢

    • @jebdb
      @jebdb 3 месяца назад +2

      ሳህ የዋህ ናቸው

  • @amalali9768
    @amalali9768 3 месяца назад +28

    የትልቅ ስው ምርቃት ይደርሳል በስደት ላይ ያላችሁ ወገኖቼ የልባችሁ መሻት ሞልቶ በስላም ወደ አገራችሁ ይመልሳችሁ! ከቤተስቦቻችሁ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ!

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 3 месяца назад +2

    ጋሽዬም ፕራንክ ያረጋል አሳቀኝ አይ ሙቢ እኔ እንኳን ፕራንክ መሆኑን አውቄ ሳቁ❤❤❤❤❤❤

    • @sablekassaye3751
      @sablekassaye3751 3 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @ibrahimfatuma
    @ibrahimfatuma 3 месяца назад +18

    በጣም ነው ደስ የሚሉት
    የቤተሰብ ፈገግታ ደስ የሚለው
    የቤተሰብ ደስታ እንደሚያስደስት ስንት ውጣ ውረድ አሳለፈው እዚህ አደረሱን
    እንደዚህ ሆነው አሳድገው
    ቤተሰብን የዓለም አስደሰት
    ንፉግነት ነው🫶🫶🫶🫶💕
    💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @samerisweet2818
    @samerisweet2818 3 месяца назад +14

    እኔ የአብርሽን ቤተሰቦች ስነ ስርአት ሳላደንቅ አላልፍም ጠላት እዛ ይንጫጫል እነሱ መስሚያቸዉ ጥጥ ነዉ። ሐይሚና ሙቤ አድናቂያችሁ ነኝ ተፍታ በሉ

  • @DestaMersha-qp8qy
    @DestaMersha-qp8qy 3 месяца назад +123

    አሜን አሜን አሜን ብሉ ይህ ማረቃት እንደያመልጣችሁ❤❤🎉

    • @Zedsed-k9d
      @Zedsed-k9d 3 месяца назад

      አይይ ስዴት

    • @NewFalah-v8l
      @NewFalah-v8l 3 месяца назад

      ❤❤❤

    • @SaraAa-n4z
      @SaraAa-n4z 3 месяца назад

      አሜን💞💞💞🙏

    • @fgtybkuy
      @fgtybkuy 3 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 3 месяца назад

      amenamenamen❤❤❤❤❤🎉

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 3 месяца назад +2

    ሀይሚዬ እና ሙቢ ዛሬ ጥሩ አረጋችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤❤

  • @alDhaid-h5m
    @alDhaid-h5m 3 месяца назад +20

    ሀይሚየ ሙቢ በእዉነት ደስ የሚሉ ቤተሰብ ነዉ ያላቺሁ በድሜ በጤና ያቆያቸዉ ለአባት ለእናት ክብር ያለዉ ልጅ ሺግዜ ይወለድ ❤❤❤

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 3 месяца назад +22

    በጣም ተናፍቀው ነበር በጣምም ነው የምታምሩት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆያችሁ 🎉🎉🎉 ሀይምዬ ቅመም ሙባ የዋሁ

  • @CicTz
    @CicTz 3 месяца назад +13

    የአብርሽ የኤፋየ የሀይሚየ አባት እናት የሙባርክ እናት አላህ እድሜቺሁን ያርዝመው ከጤናጋር ጋሽየ አላህ ልጆቺህን ከሸረኛ ከምቀኛ ይጠብቅልህ ምርጥአባት ምርጥእናት አላህ ከልጆቻቺሁጋር ያሠባስባቺሁ እኛም እንወዳቺሇለን አብርሽየ ኤፋየ ሩታየ ሁላቺሁንም ባድ እምናይባቺሁን ቀን አላህ ያቅርበው ያረብ እንሸአላህ ዱአውንም አሚን አላህ ሁሉንም ያስተካ ክልላቺሁ

  • @عمرالشمري-م7د
    @عمرالشمري-م7د 2 месяца назад +1

    ልትወደዱየምትበቁሰወችናችሁበጣምፍቅርየሆናችሁሰውናችሁእኛምእንወዳችሗለን❤❤❤❤❤❤

  • @Ggpp-fi6cs
    @Ggpp-fi6cs 3 месяца назад +26

    ሃይሚ ግን የፕራንክ ነገሩ የኣባቷ ይዣ ነው ለካ ኣይ ጋሽየ ኣሰደነገጠውኮ ለሙቢ😂❤ደሞ ሙቢየ መልካም ሰው ነህ የምር ❤

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 3 месяца назад

      Eko😂❤❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 месяца назад

      እኔምደንግጫለሁ😅ደምሪኝውደ 20:44

    • @MahiFkr-xp7uo
      @MahiFkr-xp7uo 3 месяца назад

      የምር ግን እኔም ደግጫለሁ

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 3 месяца назад

      😂😂😂❤❤❤

  • @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ
    @ሂወትየማርያምልጅ-ቈ5ቘ 3 месяца назад +13

    ሀይሚየ እና ሙቢ ዛሬ ጥሩ አረጋችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @ssafua8682
    @ssafua8682 3 месяца назад +16

    የጋሽየን ቤተሰቦች በጣም ለሰዉ ክብር አላቸዉ ሙቢን ሚስክን የዋህ ሰዉ ነዉ የሙቢን እናትን ዋዉ ስነስርአ አላት so ለሁላቹም ረጂም እድሜና ጤና ይስጣቹ በጣም ነዉ ምንወዳቹ ክበሩልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saddawly7503
    @saddawly7503 3 месяца назад +4

    የኔአባት ወላሂ አባትና እናቴን በሞት አጥቻቸዋለሁ ግን የኔ ውዶች እናተን ሳይ ደስ ይለኛል ወላሂ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ጋሽየ የኔአባት አላህ እረጅም እድሜ እናጤና ይስጠወት በልጆቸወ ይደሰቱ የልጆቻችሁ እናትና አባት ያርጋችሁ የኔ ውድ አባትና እናትየ

    • @Rahelslase
      @Rahelslase 3 месяца назад +1

      amen amen Saddy

  • @bezualemabebe3019
    @bezualemabebe3019 3 месяца назад +12

    እነዚኽን፡ውድ፡ቤተሰብ፡ሳያቸው፡ልክ፡ከቤተሰቦቼ፡ጋርያለሁ፡እስኪመስለኝ፡ነውምስጥብዬ፡ያዳመጥኩት፡እድሜና፡ጤና፡ይስጣችሁ።ሀይሚ፤ሙቢ፡የሰው፡አልማዝ፡ናቸው፡ሰላማችሁ፡ይብዛ።

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ 3 месяца назад +28

    ለሞቱት የስደት ወንድሞቻችን አላህ ከጀነት ይበላቸዉ ስደት በቃችዉ ይበለን

  • @nabah8797
    @nabah8797 3 месяца назад +18

    የምር ለዚህ በተሰብ ቃል የለኝም እርጀም እድሜና ጤና ተመኝሁለቸው❤❤❤

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 3 месяца назад +8

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲እናቴም ተ ባራኩ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 3 месяца назад +31

    ማነው እነጋሽየን በማየት የተደሰተ እደኔ ተናፍቃችሁ ነበር ❤❤❤❤

  • @menbiyemaryamlji
    @menbiyemaryamlji 3 месяца назад +176

    ሙቢ ግን በጣም ከልቡ ሰውነው ማርያምን ወለታ የማይረሳ ያለእና አብርሀም አለ 100ሺ አላከብርም አለ 😢❤❤

    • @BebaBeba-m7u
      @BebaBeba-m7u 3 месяца назад +10

      በጠም ከአላህ በታች እሱን ለዚህ ያደረሳዉ አብርሽ ነዉ እኮ😢❤❤❤

    • @FgFg-dg6ej
      @FgFg-dg6ej 3 месяца назад +4

      ብጣም ልባም ነዉ🙏

    • @MekedesTadie
      @MekedesTadie 3 месяца назад +2

      በጣም

    • @mulumulu6762
      @mulumulu6762 3 месяца назад +1

      በጣም

    • @ghhjjgghhu370
      @ghhjjgghhu370 3 месяца назад +3

      አዎ በጣም ከምር ጥሩ ሠዉ ነዉ መጨረሻዉን ያሳምርለት

  • @እግዚአብሔርመጠጋዬናመሸሸ
    @እግዚአብሔርመጠጋዬናመሸሸ 3 месяца назад +12

    ከምወዳቸው ጋራ መጎራረስ እንዴት እንደናፈቀኝ😢😢😢😢😢😢😢እናት ኢትዮጵያዬ ቸሩ መድሃኒአለም ሰላምን ይመልስልሽ🙏😢😢😢

  • @mdahmed5277
    @mdahmed5277 3 месяца назад +3

    አንደ ጋሽዬ ሁሉም ፈታ እኮነው የሚያደርገን😂😂😂😂ልጆቼ ሲል ልቤ ስንጥቅ ነው የሚለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fadya-ud7dv
    @Fadya-ud7dv 3 месяца назад +18

    ሙብዬ የዋህ ሀይሚዬ ቀበጣ ለናቶቻችን ረጅም እድሜ ይስጥልን respect I love you mom ❤️❤👌👌👌👌👌👌👌

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 3 месяца назад +12

    ሀይምዬን የምወድ ሁሉ ስብስክራይ እናደርግ 100k ይገባታል

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f 3 месяца назад

      አዎ የሀይሚ ወዳጆች ሀይሚ 1ዐዐ ሺ እናስገባት በዚህ ቪዲዬ ሪከርድ ትሰበር ብዙ ተመልካች እንዲኖረው ደጋግማችሁ እዩት ለዚህች መልካም ልጅ ይገባታል ሪከርድ መስበር ደግሞም ለተመልካች በጣም ክብር አላት ኮሜንትም ታነባለች

  • @MesiGalaso
    @MesiGalaso 3 месяца назад +19

    እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ፈጣሪ የአብዛ በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @MariamAli-um1dk
    @MariamAli-um1dk 3 месяца назад +13

    ሀይሚ ጣፍጭ ይሄ ሁሉ ያንቺ ውጤት ነው አሚንንንን ሀይሚ ከፍ በይልን የልጅ አዋቂ