Ethiopia - “የግብጽ ፣ የሊባኖስ እና የፍልስጤም ግዛት የእስራኤል ነው“ ጄሩሳሌም ፖስት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 окт 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 153

  • @Alimusaedris
    @Alimusaedris День назад +12

    መልካም ቀን

  • @Shbru-cw3zh
    @Shbru-cw3zh День назад +3

    ድል ለእስራኤል💪💪💪

    • @EbrahimMaru-dx8iw
      @EbrahimMaru-dx8iw 23 часа назад

      ጀላ ትበላለህ😂😂😂😂😂😂😂

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 День назад +9

    ሰላም ለዓለም ፍጡር ሁሉ በያሉበት ቦታ ✌🏾

  • @alushakemal
    @alushakemal День назад +16

    ፈለስጢን በግፍ ስትጨፈጨፍ አያገባንም ብለው ፍቃድ የሰጡ አረብ ሀገሮች ፤ ለነሱም እንደማይመለሱ ሊያውቁት ይገባል 🙌

    • @ahmedmohe5151
      @ahmedmohe5151 День назад +4

      ድሮም አይሁድን አምነው ወዳጅ ሁንዋል ይበላቸው

    • @yishrunake-qi2mf
      @yishrunake-qi2mf 13 часов назад

      አረቦች ለዚች አለም አይጠቅሙም አሸባሪ ናቸው ይጥፉ ባይ ነኝ😢

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 День назад +8

    ትክክል ነው እግዚአብሔር ለአብርሐም የሰጠው ምድር ነው

    • @fgty4821
      @fgty4821 День назад

      😂😂😂😂

    • @fishiktaameley2645
      @fishiktaameley2645 День назад

      ​@@fgty4821እስራኤል ጠቅልላ ግዛትዋ ወይም ርስትዋ ስትይዝ እድሜ ከስጠህ ብደምብ ትስቃለህ እዛን ቀን

    • @EbrahimMaru-dx8iw
      @EbrahimMaru-dx8iw 23 часа назад +1

      ቅዥታም😂😂😂😂😂😂😂

    • @seblustifanosss2746
      @seblustifanosss2746 23 часа назад

      ቅዠትማ ከኋላ የመጣው ቁርአን ነው

    • @fgty4821
      @fgty4821 23 часа назад

      @@fishiktaameley2645 እድሜ ከሰጠን አይሁዶች መጀመሪያ የሚጨፈጭፉት ክርስቲኑንን እንደሆነ ታያለህ ዲቃላ አምላኪ እንደሚሏቹህ ታቃለህ ግን 😁

  • @emebetelfineh1343
    @emebetelfineh1343 День назад +3

    መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ካለ ሊሆን ይችላል

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 День назад +1

    ስላም.ለሀገር ለምስኪኑ ወገኔ.❤

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 День назад +1

    ትክክል ነው 100%ነው

  • @mekonengebray6515
    @mekonengebray6515 День назад +16

    ልክ ነው አሁንም ሊቫኖን
    የእራኤል መሬት ነው
    እንቀማቸሁ አለን

    • @Steven.24
      @Steven.24 День назад +1

      አረ በፈጠረክ አምላክ 😂😂😂

    • @Sad-s5l
      @Sad-s5l День назад +4

      ቱፍ ወራር አይሁድ ሀገር የለውም

    • @Fatyazayinefreefilsten
      @Fatyazayinefreefilsten День назад +1

      ቆይ እዚ ገቤር መቼ ነዉ መሬት የከፈፈለዉክክክክክክክክክክክክክ

    • @Fatyazayinefreefilsten
      @Fatyazayinefreefilsten День назад +1

      ቆይ እዝገቤር መሬት መች ነዉ የከፈፈለዉ አይ ከንቲበ እዚገቤር የሀድ አገር ዬለዉም አሁን ገበኝ መፀፊ ቁዱሱንም እንደስፈለገቹ ነዉ የተመቹት

    • @Adres-z4y
      @Adres-z4y День назад +1

      የራሷ አሮባት የስው ታማስላለች አለያገሬሰው እራስህ አገርህላይ በኖርክበት

  • @MoAb-ff9gg
    @MoAb-ff9gg День назад +1

    እውነት ነው

  • @ZelalemDesta-k1r
    @ZelalemDesta-k1r День назад +3

    Israel❤❤❤❤❤❤

  • @KirubelBirhanu-h7c
    @KirubelBirhanu-h7c 11 часов назад +2

    ድል ለእስራኤል❤❤

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 День назад +9

    የመፃፍ ቅዱስ ነው ቃል ነው

    • @alshababalshabab6542
      @alshababalshabab6542 День назад

      😂😂😂😂😂

    • @Aza12371
      @Aza12371 День назад

      የቁርአንም ነው

    • @beyabeyachen3856
      @beyabeyachen3856 День назад

      ሞኜ የፃፉልህን ታነባለህ የነሱን የበላይነት አንተን ቆሻሻ አድርገው በፃፉት

    • @zahareahmad7812
      @zahareahmad7812 День назад +1

      ደስ የሚለው ነገር የመጽሀፎቹ ባለቤት አንድ ነው የአይሁድ ተውራት (ኦሪት)
      የክርስቲያኖች ወንጌል(እጅል)
      የሙስሊምች ቁረአን(ፉርቃን)
      ባለቤታቸው አንዱ ረቡና ሰማዋቲ ወልአርድ የምድርና የሰማዩ ፈጣሪያችን የተላኩልን የፈጣሪያችን መልእክት ነው
      አልሀምዱሊላህ ረቡና

    • @Loo101k9-0
      @Loo101k9-0 День назад

      በጭራሽ ዉሸት‼️ የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል የእግዚአብሔር ነዉ የሌሎቹ የእግዚአብሔር አደሉም 😡​@@zahareahmad7812

  • @zahareahmad7812
    @zahareahmad7812 День назад +4

    የኢትዮቢያ አላልክም ይቀርሀል
    ነሷሯወችንም እሠጣቸዋለን 🎉🎉🎉

  • @AsYemyalg
    @AsYemyalg День назад +8

    የአይሁድ ፈትሀዊ የለውም።ጉሩምኮነው የአላህ ቃልም ተፈፃሚ ሊሆን የተቃረበ ይመስላል የእስራኤል ልጆችንም ሁለትጊዜ ምድርን ታበላሻለችሁ ምድርንም ባበላሻችሁና ብክለትን ባስፋፋችሁ ጊዜ ከእኛ የሆኑን እንልክባችሁ አለን ።።

    • @HubelAl-UZZA
      @HubelAl-UZZA 19 часов назад

      አላህ አፈር አባቱን ደቼ ይጋጥ ሁቤል የካሀባው ጣኦት አላህ ቆሻሻ ጥቁር ድንጋይ ነው አረቦችን ያዋረደ ቱቱ

    • @AsYemyalg
      @AsYemyalg 13 часов назад

      @@HubelAl-UZZA ቆሻሻ ሰው ቆሻሻን እንጅ አይናገርም።ሰርአት ይዘህ በመረጃ ና ቅዘናም

  • @workubirhane1945
    @workubirhane1945 11 часов назад

    Shalom shalom Israeli Jerusalem's 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🦁🦁🦁🦁🦁🦁💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen День назад +1

    ኔታነሁይ ከነ አጫፋሪዎቻቸው መጥፊያቸው ግዜው ሰለደረሰ የምስኪን የህፃናትን የእናቶች ደም ይፈረደዋል።

  • @Sudais-y6i
    @Sudais-y6i День назад +6

    አይደልም ግብፅ የኢትዮጵያ ግዛት ነበረች በስምምነት ነው ኢትዮጵያ ለእስራኤል በስጦታ የወክቱ መርዎች የሰጧት

  • @userashu-d8l
    @userashu-d8l День назад +3

    እንደመፅሃፍ ቅዱስ ቃል ከሆነማ አዎ ከዎርዳኖስ ማዶ የእስራኤል ግዛት አለ 😮

  • @askolaMathematics6269
    @askolaMathematics6269 8 часов назад +1

    ይገርማል

  • @kitessalemessa3351
    @kitessalemessa3351 День назад +1

    ኢያሱ በሸመገለና ዕድሜው በገፋ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እንዲህ አለው፤ “እነሆ አርጅተሃል፤ ዕድሜህም ገፍቶአል፤ ነገር ግን መያዝ ያለበት እጅግ በጣም ሰፊ ምድር ገና አለ።
    “የሚቀረውም ምድር ይህ ነው፤ እርሱም የፍልስጥኤማውያንና የጌሹራውያን አገር ሁሉ ነው፤ ከግብፅ በስተ ምሥራቅ ከሚገኘው ከሺሖር ወንዝ አንሥቶ፣ በሰሜን እስከ አቃሮን ወሰን ያለው አገር፣ ሁሉም እንደ ከነዓናውያን ምድር ይቈጠራል፤ ይኸውም በጋዛ፣ በአሽዶድ፣ በአስቀሎና፣ በጌትና በአቃሮን የሚኖሩትን የአምስቱን የፍልስጥኤማውያን ገዦች ምድር የሚያካትት ሲሆን፣ ይህም የኤዋውያን ምድር ነበር። ”
    ኢያሱ 13:1-3

  • @SamirNasri-i8h
    @SamirNasri-i8h День назад +1

    አይ ግዜ

  • @الحمدالله-ق7د9ط
    @الحمدالله-ق7د9ط День назад +1

    አዎ ካርውን እያሳየችነበር በአረቡ አለም
    ግን እንደ እስራኤል ወጥየለገጠ ማንምየለም

  • @AbramFire
    @AbramFire День назад

    ❤❤❤❤

  • @Amir-o9f6h
    @Amir-o9f6h День назад +4

    ኢስራኢል በ1948 ነው የተመሰረተችው እንደአገር እንኳ

    • @Eyeab66
      @Eyeab66 День назад +1

      በፊት የት ነበርች?

    • @KidaAsse
      @KidaAsse День назад +1

      አንብብ ታሪክ በደንብ ከዚያ በፊት ማን ገዛት?እንዴት?ከዛ በፊትስ ምን አይነት ሀገር ነበረች በለሕ ጠይቅ?ኢትዮጵያ እና እስራኤል ታሪካቸው አይነጣጠልም

    • @fishiktaameley2645
      @fishiktaameley2645 День назад

      ከመናገርህ በፊት ታሪክ አንብብ

    • @fishiktaameley2645
      @fishiktaameley2645 День назад

      የሃማስ ቂጥ አጣቢ

  • @Steven.24
    @Steven.24 День назад +3

    አንተ ሰው ትንታኔክ ውስጤ ነው ይቻምክ አቦ ሁሉ ተንትን 🙌🔥

  • @amiranuremo5166
    @amiranuremo5166 День назад

    ኢትዮጵያ ይደረሳል እንዳይሉን እንጂ አነሱ ይገባቸዋል ዘምታቸው ነው በተለይ ግብጽ ይገባቸዋል

  • @SenyaNuru
    @SenyaNuru День назад +1

    ነጃሳ መቼም ሳውድ አረቢ መቼም ይሁድ አይረግጣትም

  • @SoumaMokdad
    @SoumaMokdad День назад

    🥰🥰🥰

  • @PeaceWorld-wn2gm
    @PeaceWorld-wn2gm 22 часа назад

    ኸረ ግብፅ ከመጣች እኛ ጋር መምጣቷ አይቀሬ ነው

  • @NnM-ml9yy
    @NnM-ml9yy День назад +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏😭😭💔

  • @AbiotKassaye
    @AbiotKassaye День назад

    ሁሉም አይሁድ ሽአልነበረም በዛ ሰአት!!!

  • @Shbru-cw3zh
    @Shbru-cw3zh День назад

    በትክክል 2 ሀገሮች የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ናቸው ከቁርዓን ጋር አይገናኙም!

  • @Idriss-q1q
    @Idriss-q1q День назад

    Hilm aykelekelim

  • @nebybi5421
    @nebybi5421 16 часов назад +1

    ጋዛ የኢትዮጵያ ነው ከዛ ለእስራኤል ተሰጠ

  • @SayfadinMohamad-dh4tk
    @SayfadinMohamad-dh4tk День назад +3

    ለምን ሽ ካርታ አያመጣም እያማረው ይቀራል ይህ እቅዳቸውኮ ካሜሪካ ጋር ሁነው 70 አመታት ሆናቸው ቀኑ እስኪደርስ ነው ይህ ቁጭላ 😂😂

  • @TrueLife-g9v
    @TrueLife-g9v День назад +4

    😂😂😂😂😂ጪራሽ አይሻልም አለም በሙሉ

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 День назад +2

    አትለኝም

  • @Ayubmahammed-e7x
    @Ayubmahammed-e7x День назад +1

    Hule tentn ante

  • @hl-fun8913
    @hl-fun8913 День назад

    ሌላዉ ግዛት የማን ነዉ

  • @legese103
    @legese103 День назад +6

    ትልቋ እሰራኤል መንገድ ላይ ነች❤ ጎግ ማንጎግን የምታሸንፈው❤

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 День назад

      አዎ በእዛው ትጠፋል

    • @hikingfan3665
      @hikingfan3665 День назад

      አማርኛ በስርዓት ፃፍ እከክ​@@haleemadubai2406

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 День назад +1

      እስራኤል ከ1948 ጀምሮ 76 ዓመታት በአካባቢዋ ብዙ ጦርነቶች አድርጋ አሸንፋለች ግን አንድም ጊዜ በሰላም ኑራ አታቅም ? ችግሩ የት ላይ ነው ያለው ?

    • @اولسعيد-ل5ظ
      @اولسعيد-ل5ظ День назад +2

      አላህ ብቻ ነው ትልቁ الله اكبر

    • @gosinadam8648
      @gosinadam8648 День назад

      ​@@اولسعيد-ل5ظታላቋ እስራኤል ትመሰረታለች🇮🇱💪

  • @MohammedAhmad-js8gp
    @MohammedAhmad-js8gp День назад +14

    እስራኤል ወራሪ ነት የምንለው በምክንየት ነው😅😅😅😅😅

    • @MunaEbrahim1318
      @MunaEbrahim1318 День назад

      በጣም ወራሪ ብቻ እነዚህ አይሁዶች የተረገሙ ህዝቦች😂😂

  • @MelkmGeti
    @MelkmGeti День назад +5

    እስራኤል ወደፊፊፊፊፊፊት❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🤝🤝🤝🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

    • @semanhassen5435
      @semanhassen5435 День назад

      fano wadahuala😅😅

    • @nahal9313
      @nahal9313 День назад

      Noo☝️🥵🤮 face oromo muslmi
      🇮🇱❤️amhara

    • @HussenKedir-r7r
      @HussenKedir-r7r День назад

      እስራኤል ትውደም

  • @MohamedToyba
    @MohamedToyba День назад +1

    ስማ፡ጋዜጠኛው፡እኔ፡ሙስሊምነኝ፡ሐቁግን፡መድና፡ነብዬ፡ሙሐመድ፡ሱለላሑወሠለም፡ከመካ፡ዘመዶቻቸው፡መድናእስኬሔዱድረስ፡ይሑዶችነበሩ፡

    • @samesung2495
      @samesung2495 11 часов назад

      beka awerak yihuda yalebet hulu yenesu new yalewa manewu

  • @ameenameen6123
    @ameenameen6123 День назад +5

    👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @ferdowsamohammed4043
    @ferdowsamohammed4043 День назад +1

    Ayhud anqeleqelat

  • @MuhmmadMuhmmad-u8n
    @MuhmmadMuhmmad-u8n День назад +1

    😅 ልቧ ከአቅሟ በላይ ነዉኮ👎👎👎👎🇮🇱🫷

  • @Bdj-j9i
    @Bdj-j9i День назад +8

    እስራኤል መጥፊያዋን እያፋጠነች ነዉ።

    • @KidmealemTadele
      @KidmealemTadele День назад

      እሱ መሆን አይችልም እኮ
      በቃ የእግዚአብሔር ቃል ነው

    • @HussenKedir-r7r
      @HussenKedir-r7r День назад

      ​@KidmealeእmTadele እግዚአብሔር ወራሪ ንጹሐንንና ሕጻናትን ጨፍጭፉ የሚል አረመኔ ሰይጣን ነው ወይስ አምላክ?

    • @KidmealemTadele
      @KidmealemTadele 18 часов назад

      @@HussenKedir-r7r ወንድሜ መፅሀፋ ቅዱስ ላይ እግዚአብሔር "ቃሌ ከሚያልፋ ምድርና ሰማይ ያልፋል"ይላይ ሟቹም ገዳዩም የእግዚአብሔር ፋጥረቶች ናቸው እኮ።ነገር ግን መርሳት የሌለብህ ሀቅ እስራኤል የምትዋጋው በታሪክ የነበራትን ግዛት ለመመለሰ ነው።ፊሊስጤም ሊባኖስ የሚባሉ ሀገራትን በቅርቡ የአለም ካርታ ይሰርዛቸዋል።ይህ ግን የሚያስደስት አይደለም ምክንያቱም የእስራኤል ሀያል መንግስት መሆን የአለም መጥፊያ መቃረቡን የአለም መከራ መብዛቱን ምልክት ነው በመፅሐፍ ቅዱስ አስተምሮ።ይህ ይሆን ዘንድ ግን ግዴታ ነው።ቃል ነውና የእግዚአብሔር ቃል።

  • @TamagnTarekegn-y3y
    @TamagnTarekegn-y3y День назад +1

    እስራኤል እየሱስን ስላልተቀበለች የምድር ግዛትን ለመሻማት ትስገበገባለች ያሳዝናል እግዚአብሔር ግን በእየሱስ ክርስቶስ ደም ለእስራኤልም ለአለምም ያሰበው የሰማይን ግዛት ሊያወርስ ነው ዛሬም እየሱስን የማይቀበል እዚ ምድር ላይ እንደተቅበዘበዘ ይኖራል ሳይረፍድ እየሱስን ተቀበሉ ብዬ እጮሀለው በ የ ሱ ስ እመኑ ውውውውውውውውውውው እኛ ግን ጽድቅ የሚኖርባትን አዲስ ሰማይና አዲስ ምድር እንደ ተስፋ ቃሉ እንጠባበቃለን እየሱስ ያድናል ጌታ ነው!!!!!!!!!!!!!!!

  • @dejenekebede3100
    @dejenekebede3100 День назад +1

    Ere qald
    Izam yehone beher ale inde
    Shewa yegna new
    Welaga yegna new
    Harar yegna new yemil

  • @NaaCom-b9v
    @NaaCom-b9v День назад +1

    Man naber weda egypt kayosafe gar yatasadadew 😂😂😂😂😂

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey День назад

    ፈጣሪ የሰጣ ሆሆሆ መቼ ፈጣሪን ተገዙናነዉ ቀሰመቢሏህ እንደ አይሁዶች ኸንዚርርርር

  • @adinewsahilu5140
    @adinewsahilu5140 День назад +1

    your news is completely untrue. I was referring to the Jerusalem post and TRT world as you referred but I could not confirm your news is true. please put here in the reply your links of the sources.

  • @sulekedir
    @sulekedir День назад +1

    እስራኤል ሁሌም እንደተሳላት የምትኖር ከመሰላት ተሸውዳለች! የሚነቁ አረቦች ሊኖሩ ይችላሉ ብሎ መጠርጠር ካልቻለች መጥፊያዋን አፈጠነችው ማለት ነው!!!

  • @ferdowsamohammed4043
    @ferdowsamohammed4043 День назад +1

    Ayhud botam hagerim yelatem ende jibsis be alem tebtena yenorech hager nat esun abren enayalen

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 День назад +1

    እስራኤል እውነቷን ነው!

  • @tubeyg2127
    @tubeyg2127 День назад +1

    እኔ የሚገርመኝ የኛወቹ ምን ያጣላችኋል እነሱ በሀይማኖት አልተጣሉ

  • @mohammedbeshir8355
    @mohammedbeshir8355 День назад +8

    በህልሙ ነው እስራኤል የሚባል ሀገር የለም

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 День назад

      አንተ በህልም ነው ኢትዮጵያም በዱሮው የመን ሁሉ የህንድ ግማሹ ነበረ እንብብ በቁርአንህም ላይ አለ

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 День назад +2

      ለነገረ እንኳን ሀገሩን ሰውን በማረድ በማስገደድ እያሰለሙ ሰውን ሁሉ ለውጠውት የለ በተለይ እንደሶሪያና ቱርክ ያሉ አክራሪዋች

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 День назад +1

      ከ1ኛው እሰከ 7ኛው ክፍለ ዘመን በተጠቀሰው ቦታ እሰራኤልና አረብ ሕዝብ አልነበሩም። እኛ ከሁለቱም ሕዝቦች በፊት አካባቢው ሰንቆጣጠር የነበርን ሕዝቦች ነን ደቡብ ግብጽ ኑቪያ፣ ቀይ ባሕር ዳርቻ ሳውዲ አረብያ፣ የመን፣ ሱዳን በዚህ ክፍለ ዘመን አባቶቻችን ሲያስደዳድሩት የነበሩ ቦታዎች ናቸው ከ7ኛው ክ/ዘመን በኃላ ግን ቱርክና የአረብ ኃይሎች ሃይማኖትን ተንተርሰው ቦታውን በመቆጣጠር እኛን አሁን ወደ አለንበት ትንሽ ቦታ አስቀምጠውናል።

    • @FethiyaAli-i1e
      @FethiyaAli-i1e День назад

      @@negagetachew974Enanet Manachihy😂😂😂😂

    • @semanhassen5435
      @semanhassen5435 День назад

      @@negagetachew974falashaw 😊

  • @Anberbir-v5w
    @Anberbir-v5w День назад +4

    ያለምንም ጥርጥር ታያላችሁ ሰማይ ዝቅ ምድር ከፍ ቢል ታላቋ እስራኤል እውን መሆኗ አይቀርም።

  • @HussinSaide
    @HussinSaide День назад +1

    በቆሰቆሱት እጨት የነደደ እደ ሀማስና እደ ሂዝበላህ በአለም ላይ የለም ከምር

  • @ShamAbdi-i3i
    @ShamAbdi-i3i День назад +1

    Israel 😅😅😅😂

  • @zulfamubarek448
    @zulfamubarek448 День назад +1

    Ye turekem yekerachuhal belachew 😂😂

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey День назад +1

    አላህ ይኸረብ ቤትኩምምም🙄🙄🙄
    ሲጀም ሀገር የታላችሁ ምድረ ከሃዲ አላህ የተቆጣባችሁሁ

  • @wondiedinku276
    @wondiedinku276 День назад +1

    😂

  • @HussenKedir-r7r
    @HussenKedir-r7r День назад +1

    😂😂😂😂 እስራኤል ለመጥፋት ጅማሬዋን ምታሳምርበት ጊዜ ይሆናል አረብ እስራኤል ጦርነት ይጀምራል መላው ኢስላም ይነሳል

  • @jejekafood9107
    @jejekafood9107 6 часов назад

    ❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🎉🎉🎉🎉❤

  • @Gonderewu
    @Gonderewu День назад +6

    ድል ለእስራኤል ሁሌም ወደ ፊት 💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱 ይሄን ቀሚስ ለባሽ አረብ መለብለብ ነው 😂😂😂

    • @MarelaNEWAYMarela
      @MarelaNEWAYMarela День назад +2

      ትክክል❤❤❤❤😂

    • @SayfadinMohamad-dh4tk
      @SayfadinMohamad-dh4tk День назад

      እየሱስና ቄሶቻቹሁ ሞሌክሶቻቹሁ ቀሚስ ነው ሚለብሱት እየሱስኮ ቀሚስ እንደለበሰ እስከቀሚሱ ነው የተሰቀለው ጌታቹሁ ማለት ነው የጌታቹሁ ቀሚስ መልበስ ቀሚስ አልመሰላቹሁም ሌሎቹን ቀሚስ ለባሽ ምትሉት አምላክህ ቀሚስ እንጅ ሱሪ ቁምጣ አይለብስም ነበር ደንቆሮው😂😂😂

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 День назад +1

      ከእስራኤል ሕዝብ በፊት ኢትዮጵያውያን በአካባቢው ላይ ቀደምትነት ያለን ሕዝቦች ነን እስራኤል ሆነ ግብጽ አረቦች በአካባቢው ከ 4 ሺ ዓመት በላይ ታሪክ የላቸውም እኛ ግን የሰው ልጅ የተገኘበት ቦታ በመሆኑ ከ 3.2 ሚልዮን ዓመታት በላይ ለአካባቢው ቀደምት ነን፣ ከ1st - 7th Century you can Googled

    • @YusufAtugar-bn4mf
      @YusufAtugar-bn4mf День назад

      Gedaynet የመያበረታታው መመሪያ መፃፋቹ ነው አይገርምም

    • @DaamPhone-tz2rn
      @DaamPhone-tz2rn День назад +2

      .ሚሰኪን ወላሂ ነዉ የምልሺ የሁዳወቺ አያሸንፊም. ይደመሰሳሉ ካልሞትሺ ወደፊት ታያለሺ

  • @GdyfyFfhdyh
    @GdyfyFfhdyh День назад +1

    👎👎👎

  • @CalnNega
    @CalnNega День назад +3

    አንተ ጋዜጠኛ ነህ ? መሀይም

  • @kitessalemessa3351
    @kitessalemessa3351 День назад +3

    ኢያሱ በሸመገለና ዕድሜው በገፋ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እንዲህ አለው፤ “እነሆ አርጅተሃል፤ ዕድሜህም ገፍቶአል፤ ነገር ግን መያዝ ያለበት እጅግ በጣም ሰፊ ምድር ገና አለ።
    “የሚቀረውም ምድር ይህ ነው፤ እርሱም የፍልስጥኤማውያንና የጌሹራውያን አገር ሁሉ ነው፤ ከግብፅ በስተ ምሥራቅ ከሚገኘው ከሺሖር ወንዝ አንሥቶ፣ በሰሜን እስከ አቃሮን ወሰን ያለው አገር፣ ሁሉም እንደ ከነዓናውያን ምድር ይቈጠራል፤ ይኸውም በጋዛ፣ በአሽዶድ፣ በአስቀሎና፣ በጌትና በአቃሮን የሚኖሩትን የአምስቱን የፍልስጥኤማውያን ገዦች ምድር የሚያካትት ሲሆን፣ ይህም የኤዋውያን ምድር ነበር። ”
    ኢያሱ 13:1-3

  • @kitessalemessa3351
    @kitessalemessa3351 День назад

    ኢያሱ በሸመገለና ዕድሜው በገፋ ጊዜ፣ እግዚአብሔር እንዲህ አለው፤ “እነሆ አርጅተሃል፤ ዕድሜህም ገፍቶአል፤ ነገር ግን መያዝ ያለበት እጅግ በጣም ሰፊ ምድር ገና አለ።
    “የሚቀረውም ምድር ይህ ነው፤ እርሱም የፍልስጥኤማውያንና የጌሹራውያን አገር ሁሉ ነው፤ ከግብፅ በስተ ምሥራቅ ከሚገኘው ከሺሖር ወንዝ አንሥቶ፣ በሰሜን እስከ አቃሮን ወሰን ያለው አገር፣ ሁሉም እንደ ከነዓናውያን ምድር ይቈጠራል፤ ይኸውም በጋዛ፣ በአሽዶድ፣ በአስቀሎና፣ በጌትና በአቃሮን የሚኖሩትን የአምስቱን የፍልስጥኤማውያን ገዦች ምድር የሚያካትት ሲሆን፣ ይህም የኤዋውያን ምድር ነበር። ”
    ኢያሱ 13:1-3