Tofa menew music tedegefalk,ende ... Ehe classical mendenw.... Ke kafir gar bemenm aynet memesasal ayehonem ehen takalk... Kehulum balay demo ehen aynet y music style sheria aydegefem... Esti ende ante endehon mekeraw hoooo,,ena Tofa endemewedek atanadegn mayhon comment setek
Awo imaye allah yafakren yawaden gin midirina samayin yezerega allah sw new hisa salam besu kay yiwred ina yemariyam lij allah hun silew midirina ketefetere ke mita amatat bohala yetefetere new inatiye and nigus bet hedesh yebetu bariya yehone neger biyadergilish yetetekemshiw yenigusun nibret bariyawun bitamesegigni nigusu des yilewal?????? Fetarin titen fiturin sinameseginew allahim indi new miyaznibin yene wub by
Though i am not understand the meaning of the nasheedah but its so amazing and very interesting thank u bro Muaz jazakallahu kheyr your bro from Somalia.
The meaning of neshida is muaz try to show the beauty meka and medina and the feeling & happines when see visit the tomb of prohet muhammed صلى الله علىه وسلم & to show status prophet muhammed صلى الله علىه وسلم
Iam Christian but I love This nashida as Well as all of muaz Habib nashida
አታሽቃብጪ!!!!
😂ምናናደደሽ ክክክ
Ewnte kehone Allah yewdedshna wede Islam yetarsh❤
000000000000000
.😅.
....
N. Lllll. Llllll . ..ll.l llllll lllllllllllllllllllllllllllllllllllll
ወላሂ የምር መዲናን የሚያስናፍቅ ድንቅ ስራ ነው ሙአዜ አላህ ይውደድልህ ለኛም አላህ ይወፍቀን 😢😢😢
Tofa menew music tedegefalk,ende ... Ehe classical mendenw.... Ke kafir gar bemenm aynet memesasal ayehonem ehen takalk... Kehulum balay demo ehen aynet y music style sheria aydegefem... Esti ende ante endehon mekeraw hoooo,,ena Tofa endemewedek atanadegn mayhon comment setek
ወላሂ ሙዚቃ ሳይሆን መድናን የሚያስነፍቀው ቁረአን እና ሀድስ አለ እሽ
Ameen
As wr wb Tofikiye wandime lamaganan sayihon anten yamiyakil yalam music 🎵 yamimasil lamin lamin Muaz wandime
Allah yastakakilan
ሙዓዜ ያንተ ድምፅ እና የ ኡስታዝ ሰዒድ የብዕር ጥምረት ገና ብዙ ያሳየናል በርቱልን ሁቦቼ
❤❤❤❤❤
😭😭😭መች ነው የኛ ተራስ
ወሏሂ ሳለየው ነው ላይክ ያረኩት
መዲና ነዋ
ከልብ የተለፋበት ስራ ሀቂቃ ቀልብ ይገዛል😍❣️
Kenate degmo le arefa enetebekalen
Ende fuad shemesu
Yeserawe ayenet shekna husane
(nurehusan) yetebalew menzuma
Bro atashkabt,,Beka antem lemn endesu andegnaken ye music style yezek atenesam mekegnatum antenem jemamrokal,,
@@theprove9643 bakh atelfelf
ያሠላም ምን ብየሥ ልኮምት እንደው ዝም ብየ ያረቢ ልበል መድናን መዘየር እንድወፍቀኝ 😥😥😥 እህት ወንድሞቸ መካና መዲናን መዘየር አሏህ ይወፍቀን ያረብ የምንጊዜም ዱአየ ነው😭
WOW💐#ሙአዜ የማንችለውን የትዝታ ጠባሳ እና ቁስል ነው የሰጠከን አንተ በጣም እድለኝ ሰው ነህ (በቀረብኳቸው ልክ ናፈቁኝ ነቢዬ s.a.w መዲና መዲና የፍቅር ከተማ የውዱ ነቢና😭😭)❤💚❤💚በጣም ልዩ ነው አላህ እኛንም ይወፍቀን
ኧሯ ሙዐዜ ቆሰቆስክብን። አላህ የነቢዩ ጎረቤት ያድርግህ አቦ!
ማሻአላህ ኢድ ሙባርክ እንኳን ላታላቁ ኢድ አላደዐ አደርሳቹ 10ዙል ኢጃ ምንጠቀምበት አላህ ያድርገን 1ነኝ
ወላሂ እውነት ነው መዲና ላልተረጋጋ ልብ ምትሰጪ ሰኪና ❤️❤️❤️🥰🥰ወንድምክ ነኝ ከመዲና!!!
ረስቼው ጋጣሚ ዑስታዝ ሰዒድ ከእንደዚህ አይነት ጠንካራ ልብ ገዢ ስራዋች ጀርባ እንዳሉ ያሳየናል አላህ ይጠብቃቸው 💚
ፊዳካ ኣብ ወኡም ራሱለላህ ❤
እስኪ ሙአዝየ እንጉርጉሮ ስራራልን የምናሽቅበት ሙአዝየ አላህ ይጨምርልህ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው
ያ ረሱለላህ (ሠዐወ) አልህማዱሊላህ የርስዎ ዑመት ያደረገኝ ጌታ ምስጋና ይገባው
ሀቢብ ጀግና ነህ"ከምወድልህ ባህሪ አንዱ አትበገርም። be strong.
ሙአዜ የሚያምር ነሽዳ ነው አላህ ይጨምርልህ ብዙ ታሪኳችን ገና በነሽዳ ትገልፃለህ
አንተው ነሽደው አንተው ስራውን ስራው
መዲና ❤❤❤❤❤❤❤
መዲና❤❤❤❤❤❤❤
መዲና❤❤❤❤❤❤❤
የፍቅር ከተማ የዉዱ ነቢና
Mirt sira siwedew
ዜማዎችህ በጣም ደስ ይላል።በርታ
ምድርና ሰማይን የዘረጋው የእመብርሀን ልጅ አምላካችን አንድ ያርገን የቀድሞ ፍቅራችን ይመልስልን።
Awo imaye allah yafakren yawaden gin midirina samayin yezerega allah sw new hisa salam besu kay yiwred ina yemariyam lij allah hun silew midirina ketefetere ke mita amatat bohala yetefetere new inatiye and nigus bet hedesh yebetu bariya yehone neger biyadergilish yetetekemshiw yenigusun nibret bariyawun bitamesegigni nigusu des yilewal?????? Fetarin titen fiturin sinameseginew allahim indi new miyaznibin yene wub by
ደስተኛ ነኝ 🎉❤
ማሬ ልጁ ሳይሆን መሬትን ሰማይን የዘረጋዉ አባቱ ነዉ ለል አስፍ ፈጣሪ ልጅ የለውም አባትም መሆን አይችልም ፈጣሪ አምላክ ብቻ ነዉ ላ አባት ላ ልጅ ላ እኛ እደዛ ብለን ነው የምናምነው ደግሞም ልክ ነው የብናኝ ያክል ስህተት የለውም ፍቅራችን ይመልሰዉ ላልሽው አሜን ሀይማኖት የግል ሀገር ያጋራ ነው
ልጄ ሲያለቅስ ይህንን ስከፍትለት ዝም ይላል ወላሂሂሂ ...ያ አላህ ....
Mashallah
welahi bey esti
ማሺአላህ
@@sihammunisusu😊
mashi alahi
ማሻአላህ ቆንጆ ነሺዳ ነው: ትንሽ ክላሲካሉ በዛ ለቀጣዩ ይስተካከል
ሙአዜ 100 ሜትር እንደሮጠ ሰው ነው ልብምቴን እንዲመታ ያደረከው በመዲና ነሺዳክ ማሻአላህ የረውዳው የረውዳው አቦ አቦ
አቤት ድምፅ🎤❤️❤️❤️❤️❤️❤️
#ሙዓዜ በናፍቆት ስሜት ውስጥ ሆኜ ሰማሁት አንተ ሁሌም አዲስ ነገር ሁሌም ከፍታ ላይ ነህ! ሁሉ ነገሩ ያማረ 👌ጥርት ያለ ስራ ወላሂ
አላህ ከሳቸው ጋር ይቀስቅስህ!
አሚንንን
ናፍቆቴ ወላሂ እድለኝነት ነው አላህ ይመላልስብን መዲናን እንደማየት እድለኝነት የለም ያረገጣቹ አላህ ይወፍቃቹ በኛም ላይ ይመላልሰው
አሚን ያረብ
Ameeen
እኔስ መስሎኝ ነበር
የሚሽር ናፍቆቴ
ሀገረሁ ስገባ
ሁሉ ነገር ጥዬ
ሰከን ይላል እንጂ
መች ይፈላል ብዬ
ግን ያልኩት አልሆነም
ምን ነካህ አንተዬ
በቀረብኳቸዉ ልክ ናፈቁኝ ነብዬ
መዲናናና መዲናናና 🥲🥲🥲
ሰለላሁ ዐለሂ ወሰለም
ማሻ አሏህ ማሻአሏህ ሙአዙ አሏህ ይጨምርልህ አሏህ አድሎህ አየኸዉ ወድሜ አሏህ እኛንም ይወፍቀን😢😢😢😢😢😢😢😢
ለወድሞችህ ድምፅ ሁን ለኦለሞችህ ድምፅሁን
አላህ ይጨምርልህ የኔ ውድ ወላሂ 1 ኛአአአአአአአአ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ሰኢድ አላህ ያቆይልን አላህ ከ ነቢ ጎሮቤት በ ጀነት የአድርጋ
ቹ
እኔ ምን ልበል ቃል አጣሁ አስደናቂ ስራ ሙአዜ ለኔ አቅምህን ያየሁበት ስራ ሙአዜ በጣም ነው የምወድህ አላህ እረዥም እድሜ ይስጥሁ ዋውውውውውውውው።
ውሏሂ አልጠገብኩትም 😍አስለቀሰኝ😓ናፋቂው ነቢዪዪዪ❤💝💖
Exactly that was our beloved prophet Muhammad (s a w)🇪🇹🇹🇷🇵🇸
Mashallh muaza
ወንድም ሙአዝ ግጥሙ በጣም ቆንጆነው አልላህ ይጨምርልህ ግን ወንድሜ ትንሽ ዘፈን ስለመሰለ ሙዚቃውን ትንሽ ቀነስ ብተረገው
ለሁላችንም አልላህ ሂዳያ ይስጠን
በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው ክራሩ በተለይ ዋው ነው አዝማሪው
ሣህ ደግሞኮ ማሻአላህ ይሉታል
ሀሀሀሀ
@@rabiasara8471 ተያቸው ይጨፍሩ ነጌ አላህ ፊት ወየውላቸው
@@Imra671 😜😜😜😂
@@rabiasara8471 mashallah❤❤❤❤
ሙአዝዬ አሁንስ ይሄን ያወጣኸው ለኔ ነው ባላየው ይሻለኝ ነበር በናፍቆት ላልቅ ነው አላህ ለናፈቀ ሁሉ ደጋግሞ መዲና ይውሠደው በርታልን በጣም አሪፍ ነው እኔ ይሄን ነሺዳ እየሠማሁ ማልቀሻ አግኝቻለሁ አልሀምዱሊላህ
ወላሂ አሪፍ ስራ!!መዲና መሄድ ይወፈቀን ሁላችንንም ኢንሻአላህ 🤲🤲
ያሰላም ያሰላም ምንኛ ያማረ ስራነው ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቅህ ሙአዙ ያረሱሏህ ያሀቢቢ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም 💚💚💚💚💓💓💓💓🌹🌹
ሙአዜ ይሄንን ስራ ለፍተን አልቀረንም ወላሂ ምርጥ ስራ ምርጥ ዜማ ምርጥ ድምፅ ተዋጦቶልናል አዳዲስ መንዙማ ለማገኜት ቻናላችንን ይጎብኙ
ሙአዝ ወንድሜ የአላህ እዝነት አይለይህ አንተ የውድ ነብያችን ወዳጅ 😥😥😥🤲🤲🤲ሶለሏሁ አለይህ ወሰለም 😥😥😥😥
ሙአዜኤ በአላህ ሲያምር፡ወይ፡አልጠግቡ፡ወይ አልሰልች ያስናፍቃአል
ምን እደምል አላቅም ብቻ አላህ ይጠብቅክ አንተ ጀግና ነህ ማሻ አላህ
ሰለዘፈነነዉ ❌
@usተነፊer-pu6tn5pl8k
ሀቢቢ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው 😍ጅግና እኮ ነህ አላህ ይጠብቅክ
ምርጥ ሰው ሙአዝ💘💘💘💘💘💘💘💘በርታ
ወላሂ ሙአዜ ድንቅ ስራ
እኛንም አላህ ይወፍቀን🥺❤
wellahi muaz yhen menzuma tilik bilo ladametew sew lela menzuma lemadamet gizem yelewum .kadametkuwachew wsti 1gna ena lib yemiyadis nw 100.❣❣❣❣❣❣❣❣❣
ማሻ አላህ ሙዐዜ ምርጥ ስራ ነው። አላህ ይጨምርልህ በምናብ መዲና ወስደህ መለስከን
የረውዷው😭❤ሀቢቢ ያረሱሉሏህ
ሀቢቡ በርታ ማሻ አሏህ
ወላህ ሙአዝ እሚያስናፍቅ ስራነው ማሽ አላህ
/
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ አሏሁመሶሊ ወሰሊም አለሰይድና ሙሀመድ ሶለሏሁአለይሂ ወሰለም
Muaze allah kasebekew belay yaderegeh!!!!!!Ya allah endet yamar denke será new masallah endet metadel new yen nebi allah yewefeken aminnn!!!!
ሙዓዜ
በኢትዮጵያ ሰማይ ላይ በማይደረስበት ከፍታ እየበረርክ በየጊዜው አዳዲስ ነገሮችን በማጋራት መድረኩን ተቆጣጥረኸዋል። ይኸው ዛሬም ሐበሻ ምድር ላይ ቁጭ ብለህ ቀደምቶቻችን ለዘመናት በፍቅሯ ተርበውና ተጠምተው በእንባ ያረሰረሱላትን የጦይባ ቀበሌ በውብ ዜማ እያቆላመጥክ የውዳችንን ቀዬ እንድንናፍቅ እያደረክ ነው። በርታ ‼
ጀዛከላህ
♥♥♥
❤❤
Ya Allah wefeken muaz wellahi megerm neshida new muaze berta
ማሻ አላህ ሙአዜ
muaz allah yetbkeh ken lejeh ....shkuren habibi ...from all your staff
ማሻላህ ለኛም አላህ ደጋግሞ ይወፉቀን አሚን alahumeseli ala muhamed
ማሻ አላህ ጥሩ ስራ ነው በርታ
Muaze allah ywdedh kante gena bzu entebkalen❤❤❤😢😢😢
Though i am not understand the meaning of the nasheedah but its so amazing and very interesting thank u bro Muaz jazakallahu kheyr your bro from Somalia.
The meaning of neshida is muaz try to show the beauty meka and medina and the feeling & happines when see visit the tomb of prohet muhammed صلى الله علىه وسلم & to show status prophet muhammed صلى الله علىه وسلم
@@zeynebjemil3262 mashallh thanks sister now i understood very well that is so beautiful allh pless our Ethiopian brothers..
@@mukhtarsheikhomar8354 let me add a statement
Alhamdulilah let me Thank you alot.my ashikk heart didn't miss his murad(need).
አይ ኮመንታተሮች በጣም ነው ምታሳዝኑት በተለይ ማሻአላህ የምትሉ በመዲና እና በረሱል ስም ዘፈን ዘፍኖ ማሻአላህ ምንኛ ነው አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን ሁላችንም
ስንትየእውቀትድሀ አለ በአላህ
ሱበሀና አላህ በጣም ይገርሙኛል ማሻአላህ ሲሉ ያረብ አላህ ይምራን
በጣም ወላሂ አላህ ሂዲያ ይሰጣቸዉ ድሮሰ ከአህባሺ ምን ይጠበቃል ቱ
ሣህ እህቴ
@@madinaali5732 ኪኪ አስመሳዮች
👍👍👍👍💔💔😭😭ግን የሙዝቃ መሠርያ በይቀላቀል ባይ ነኝ በመቀጠል በርታ ሶሏለሁ አለይህ ወሰለም ❤️❤️
ዎላህ ልክ ነሽ ሙዚቃ ነው የሚመስለው 😪😪
Ba gugut nbr setabkaw yenaberaw Mashallah
حفظك الله وانا احبكم | ثبتنا الله واياكم على طاعته وطاعة نبيه محمــــــــد صلى الله عليه وسلم💚💚💚
አይኔ ሚያየው ሁላ እጄ ሚዳብሰው ደርሶ እያስታወሰኝ ያንን ትልቁን ሰው ♥
እኔኮ ፍልቅልቅ ምታረጋቸው ድምጾች..
ግርምታ ሚፈጥርብኝ ነገርስ.....
ማሻ አላህ ለኛም በዱአህ...
በጣም ነው የጓጓውት ነበረ
Masha allah muaza welahi betam des yemil sra new
ተፅኖ ፈጣሪ የሆኑ ነሺዳዎችን እያሰራህ ነው። ያ ሁሉ ትችት ወደ አድናቆት ተቀይሮዋል you are right way continue bro.....። ቀጣይ ደግሞ ከዚህ በላይ እጠብቃለው።
በትክክል
ደገግሜብሰማውአይሰለችምአብሽራሙዐዛአላህይጣብቅህ
Masha Allah Allahyiwudedih muazewa
ማሻአሏህ ማሻአሏህ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ በርታ በጠም ቆጆ ነበር ❤❤👏ሶለሏሂ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
በጣም ልብ የሚነካ ነሺዳ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት😢😢😢😢
Ma Shaa Allaah ❤️
Baraka Allahu feekum Ustath Seid Ahmed and Muaz Habib💞
ሁሉም ማሻአላህ ይላል አጂብ አጂብ እስልምና ውስጥ ነሽዳ መዙማ እሚባል ነገር የለም ።
You always do great work, May Allah rewards you ❤
Maahallh mashallh wallh edlnaw y.tyaw
እኛንም ዉሰደን ያረብ 🙏❤🙏
መድና የፍቅር ከተማ የዉዱ ነቢና
ላልተረጋጋ ልብ ምትሰጭ ሰኪና😭
الصلاة والسلام عليك يا سيدي يا رسول الله ضاقت حيلتنا وأنت وسيلتنا أدركنا بإءذن الله🙏❤ሙአዜ ወንድሜዋ ወሏሂ ትለያለህ አሏሁ ተዓላ ይጠብቅህ ሌላ ምንም የምለዉ ነገር የለኝም🙏❤ወሏሂ የሰራኸዉ ስራ የምርጥ ምርጥጥጥጥ ስራ ነዉ ክበርልኝ🙏💚ሐቢቢ ሙሐመድየ ዉዱ የኔ ናፍቆት💔😭😭አሏህ ሆይ መድና ጥራኝ🙏😭😭
አሪፍ ሙዚቃ ነው ገበዝነህ አወቀንልሀል የሰራሀውን ስራ ይሄ እምትለፈልፈው የነበይ ውዴታን አይገልፅም አሏህ ሂዳያ ይስጥህ መ ዲ ና ዋ ኢስላማ
Insha Allah one day 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማሻአላህ ሟዜ አላህ ይጠብቅህ አላህ በመሻይኾች መገድ ሁሌም ምትፀናበት ያድርግልህ አላህ ይጠብቅህ በጣም ደስ የሚል ልብን የሚገዛ ነሺዳነዉ !❤
Mashallah 😍 may Allah reward u for your work
እጅግ በጣም በጣም ቀልቤን ገዛኝ መዲናን አብዝቼ እንድናፍቃት አደረገኝ አላህ አብዝቶ ይጨምርልህ
Medinaaa❤️❤️❤️KENAFKOTE LAYE NAFKOTEE MECHEMER NESHEDA 👍
መዲና መዲና የፍቅር ከተማ የውዱ ነቢና ላልተረጋጋ ልብ ምትሰጪ ሰኪና ♥
ዉጹ ሙአዛችን ጠአምን የምናጣጥምበት ሰበባችን ...ጠይባ ዚያራን ለብቻው ስሩልን መገን ሙሀባቹ(ቸዉ)
Masha Allah ya jenat saw Allah yargk Allah ya nabyachn Mohammed ( s.a.w) fitachawn yasayk masha Allah
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ሸህ ሰኢድን አላህ ሙሉ አፊያ ጀባ
ደጋግሜ እየሰማሁት ነው በርታልን ከልቤ ነው respect muazya
ምርጥ ሙዚቃ አይይይይ አላህ ሂዳያ ይስጥህ
Mashallah
MedinaaaaaaaaaaX2
Ye fkr ketema ye wudu nebina
ናፍቆቱ ባየው ይበሰል ወዳጄ
ግፊታችሁ የጨመረባችሁ ሰዎች ይህን ነሺዳ ካዳመጣችሁ ወዲያው ነው የሚቀንስላቹ ።
ሙዓዝ ትለያለህ❤❤❤
አሪፍ ስራ ነው ወላሂ ሙአዚ አላህ ይጨምርልክ 🥰
አላሁ መሶሊ አላ ሀቢቡና ሙሐመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም💝💝💝💝😥
የምወድህ እውቀቱን ይጨማምርልህ ውብ ስራ ነው
አሰላሙ አሌይኩም ማሻአላህ በጣም ደሰ ይላል ለኛም አላህ ይወፍቀን አሚን
Masha Allah muazi wlh betam nw yenafekegn aguaguahegn Allah yewdedeleh
Welcome muaze
መዲና መዲና መዲና 😭😭😭😭😭ናፍቆኛል እጅግ በጣም!!!!!
እኔጋ ብሷል. ያአሏህ
اللهم وفقنا زيارة النبي، صلى الله عليه وسلم
اءمين يا الهرري ameen bro Harari.
እሰኪ እረሱል በሉ ግዜ ወይ ቆርጠው ሲጠሩን ወይሙተን ወይቁመን 50%50አላአለም ከተመለሰክ ማሻአላህ ኢንሻአላህ
አሰላሙአለይኩም አህሌን ሙአዜ ማሻአሏህ በረታልን በቃ ትችላለክ ሀቂቀትን አሏህ ይጨምረልክ እያየሁትም አሏህ ፈቀዶልኝ አስናፈከኝ መድናትን ምናወራን
ማሻ አሏህ
በጣም ሀሪፍ ስራ ነው
አንተ እኮ ትለያለህ ማንንም እንዳትሰማ በውዱ ነቢና
።።።። መዲናናናናናናናናናናናናናናናናናናናናናናናናናናናና
😍😍