pastor kassish i am so amazed with your interview. it is a walking testimony of my life. As a servant of god i had so many encounter with holly spirit in bible army church tom his leadership and his anger abiy worship amha key boardist and prophet now he lives in canada azariya in bahren evangelist so many memories geta yibarkih 19 years back
pastor kassish
i am so amazed with your interview. it is a walking testimony of my life. As a servant of god i had so many encounter with holly spirit in bible army church
tom his leadership and his anger
abiy worship
amha key boardist and prophet now he lives in canada
azariya in bahren evangelist
so many memories
geta yibarkih
19 years back
ፓስተር አብይ በጣም ጤነኛ አገልጋይ ነህ ተባረክ።
አሜንንንንንንንን በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረኪ ለበረከት ሁኑ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት በፓ/ር አብይ ቸርች በመሆኔና ጌታን ከሱ ጋር ለማምለክና ለማገልገል እድል በማግኘቴ ጌታን እጅግ አመሠግናለሁ, ሁል ጊዜ ጌታን በሱ ላይ አየዋለሁ. በጣም የምወደውና የማከብረው በፀጋው እጅግ የተጠቀምኩበት የእ/ር ሰው ነው ፓሰተርዬ.
ምሳሌ የሚሆን pastor ነው pastor ዓብይ respect 🙏🙏🙏
Am also from a faith army ,that was unforgettable time . Blessed brother Pastor Abey .
ፓስተሬ ለምልምልኝ እወድሃለሁ ጌታ ያብዛልህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ፓ /አቢ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እኔም ፌዝ አርሚ በነበራችሁ አገልግሎታችሁ ተጠቅሜለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ🙏
ውድ ውንድሜ አብይ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የጋሼ ሐዋዝ ቅሬታዎች እግዚአብሔርን ሰለ እናንተ የተመሰገነ ይሁን🙏🏽🙏🏽ጌታ ይባርክ ፓሰተር ካሳ🙏🏽
ሚግርም ፖስተር ከስው ምንም የማይፍልግ ከአምላኩ እና ከእግዚአብሔር እጅ የሚጠብቅ ምን ልብል ምኑንስ እውሪቼ ልጨረስ ብቻ ውድሀለው ፖስተርዬ ተባረክልኝ ፖስተር እበይ
ፓስተር ካሳሁን እውነት ነው አገልግሎት ዋጋ ያስከፍላል በጥያቄ መልክ ያነሳኸውና ያብራራኸው ነገር በእርግጥም ትክክልና አገልጋዮችም ይሁኑ መሪዎች ሊያስቡበት ሊጸልዩበት የተገባ ጉዳይ ነው የጠራህ ጌታ ግን የታመነ ስለሆነ በእርሱ ኃይል እስካሁን ቆመሃል ለወደፊቱም ጌታ እንደሚረዳህ አምናለሁ ተባረክ ፓስተር ዓቢይንም ጌታ ይረዳዋል አሜን
ፖስተሬ በጣም ነው የምወድህ ኑርል እየሱስን በአንተ ውስጥ አይቼዎለው አንተ የብዙዎች አባት ነህ የፍቅር ሰው ❤❤❤❤❤
አባቴ እኮ ነው❤❤❤❤ ፓስተሬ ወድሀለው
ፓስተርዬ አንተ ቢሮ ጌታንተቀብዬ ተምሬ ተጠምቄ አሁን አገለግላለሁ ተባረክ
You are blessed,,,,,bless you more and more ❤❤❤❤❤❤❤
❤ ፓስተር አብይ ተባረክ
So inspiring testimony and more blessings
Blessed pastors ❤ booth of you
Amen Amen Amen your Blessed
Paster abyeye abet sewedeh kalat yelegnem
Respect
እግዚአብሔር ይባርካችው
ፖስተር በጌታ ፍቅር እወድካለው ስላየውክ ደስ ብሎኛል ብርክ በልልኝ
Every song has singing so good
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
I couldn’t find your vol 1 album on You Tube ሺ ጊዜ ሺ if you can. can you upload it please thank you 🙏
❤❤❤