#የፓስተሯ_ከትራምፕ_ጋር_

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 24

  • @SelamKenenan
    @SelamKenenan 8 дней назад +1

    የተባረክሽ ነሽ እናታችን ከሕወትሽ እና በአስተምሮ ብዙ ተምረናል ጌታ ባንቺ አልፎ ሕወቴን ለውጦታል ጌታን ሰለ አንቺ አመሰግናለው

  • @abebechJesus
    @abebechJesus 10 дней назад +6

    በጣም የምወድሽ ፓስተር አስረሱ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን አገልግሎትሽን ይባርክ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @bethelbelete5902
    @bethelbelete5902 9 дней назад +3

    ጌታ ዘመንሽን አብዝቶ በፍቅሩ ይግለጥሽ:: ተባረኪ!!

  • @ፊላደልፊያ
    @ፊላደልፊያ 10 дней назад +3

    ድሮዉኑ ከእውነት ፍንክች የማትል ጀግንት እህት ፓስተር አስረሳሽ ወ/ስንብት ጌታ ኢየሱስ ባርኮሸል ።

  • @BehailuSime-h4l
    @BehailuSime-h4l 9 дней назад +1

    Bless you

  • @yaredalebachew19
    @yaredalebachew19 10 дней назад +3

    ፓስተርዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ተባረኪልኝ❤

  • @meronalemu3311
    @meronalemu3311 10 дней назад +4

    Wow pastor Asras my God bless you

  • @jonathanbekele3889
    @jonathanbekele3889 6 дней назад

    God bless you both of you pasterye we miss you from Edmonton ❤

  • @yaredaddisu3301
    @yaredaddisu3301 8 дней назад +1

    ከሴቶች መካከል አንዳ የወንጌል አርበኛ ለሆነሽ ፓስተር አስርስ እውነት ነው ለጌታ /ለወንጌል የምትኖሪ አገልጋይ ነሽ ዘመንሽን ጌታ ይባርክሽ፡፡እኔም ምስክር ነኝ ቢንስ 10 አመት የሚሆን አብረ ነን፡፡

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 9 дней назад +1

    Amen amen amen❤❤

  • @meronalemu3311
    @meronalemu3311 10 дней назад +2

    Baxam nw yemiwadish pastor Asras geta zamanishin yebarkawu

  • @selamn71
    @selamn71 9 дней назад +2

    ባንቺ ክብሩ እየተገለጠ ብዙዎች ን ከአጋንንት እሰራት ሲፈቱ ብዙዎች ከደዌ ሲፈውስ በአይናችን አይተናል ጌተ መንፈስ ቅዱስ ለትውልዱ ቀብቶ አስነስቶሻልና ጌታ በረዳን ሁሉ ከአጠገብሽ ነን

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 10 дней назад +1

    Egzabher Yebarkhachew Tebarku

  • @olumatuni3463
    @olumatuni3463 9 дней назад +4

    ጌታ አምላክ ዘመንህን የተባረከ ያድርግልህ, ጌታ ኢየሱስ ከዘመኑ ክፉ ነገር ከመላዉ ቤተሰብህ ጋር በክንፉ ሥር ይሸፍነህ.አሜን ይሁንልህ!!!!!!!!!

  • @Ethiopipian
    @Ethiopipian 4 дня назад

    AmenAmen❤❤❤❤🎉🎉📖🛐✝️🎤🎤

  • @melakumamo7408
    @melakumamo7408 9 дней назад +2

    Pastor ተባርክ እውነት ነው በጋምቤላ የሰራሽው የእግዚአብሔር ቤት አሀንም እንደፅና ነው ተባርክ❤😂

  • @mafizoe6370
    @mafizoe6370 8 дней назад +2

    ፓስተሬ ስልሽ እኮራለሁ እንደተናገርሽዉ ነሽ አንች በህይወቴ ትልቅ ቦታ አለሽ በመከራም ወቅቴ ጌታ ኢየሱስን አምላኬን ወድጄ እንዳመልክ አስተምረሽኛል አመሰግንሻለሁ

  • @asresselam8303
    @asresselam8303 7 дней назад

    ትልቅ ትምህርት

  • @mohamedkedir6650
    @mohamedkedir6650 9 дней назад +1

    ፓስተር ዘማሪ ተስፋዬ ጫላን በጣም ትወደዋለህ ታዲያ ለምን በፕሮግራምህ ላይ እንግዳ አድርገህ አታቀርበውም?

  • @selamn71
    @selamn71 9 дней назад +1

    አንቺ የትውልድ እናት ነሽ ለምልሚ

  • @crownofglory777
    @crownofglory777 9 дней назад +1

    የእግዚአብሂር ቃል ሴቶች ፓስተሮች እንዲሆኑ ይፈቅዳል እንዴ?

    • @EntraseAylatite-s8t
      @EntraseAylatite-s8t 9 дней назад +1

      ቀጥሎ ሴት የዘላለም ሕይወት ይኖራታል ወይ እንዳትል።

    • @crownofglory777
      @crownofglory777 9 дней назад

      @ ባ ለ ጌ !

    • @tadelchdaba1536
      @tadelchdaba1536 8 дней назад

      ​@@crownofglory777ስድብ ሃጢያት ነው ።