ጋዜጠኞቹ ያልጠበቁት ፕራንክ ተደረጉ Ethiopian Prank

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Dagi Show
    Ethiopian prank
    #ፕራንክ

Комментарии • 64

  • @umamura6888
    @umamura6888 2 года назад +22

    ሙስሊማ ማሻ አለህ ደጊን ሰለም ሲልሽ በልብስ እጅሽ ማደባቅሽ

  • @wddss8555
    @wddss8555 2 года назад +12

    ሙስሊሟ እህቴ የኔወደ ሰላም ስሲላት በልብሷ አበሳ አዳዶቺ ለሰ ው ሲሉ እራቁት ይሄዳሉ አደነኩሽ📚📚📚📚📚 ✅✅✅✅❤❤💋💋እስልምናሽ ያዘዘሽን የበለጥ አጥብቂ

  • @tube-ry6ee
    @tube-ry6ee 2 года назад +11

    Dagi የልጅ አዋቂ ለብዙ ሰው አርአያ መሆን የሚችል ወጣት በርታ

    • @Betselot2
      @Betselot2 2 года назад

      ተወዳጁ stranger things ድራማ በአማረኛ ቀረበ! ጠልሰም መዝናኛ!!
      ruclips.net/video/1wSdfpiAHyg/видео.html

  • @fuadsultan7269
    @fuadsultan7269 2 года назад +19

    ሙሰሊሟ አኮረሺን በሀይመኖቴ

  • @masertznebe5264
    @masertznebe5264 2 года назад +3

    ዳግዬ ሰላምክን ያብዛው ወንድም ስራወችህ ምርጥ ናቸው ቀጥልበት

  • @user-zk8uz6do5m
    @user-zk8uz6do5m 2 года назад +6

    የኔ ምርጥ ሙስሊሟ በርችልኝ

  • @tokawtekle4621
    @tokawtekle4621 2 года назад +4

    ዳጊ ሾ የፕራንኩ ጥግ በፕራን የተካንክ ፕራንከሮች ብዙ ከአንተ መማር አለባቸው እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን ሁሌ ምትሰራቸው ስራዎች ከማፍታታት ባለፈ አስተማሪ ናቸው

  • @rehima4916
    @rehima4916 2 года назад +18

    ባለሂጃቧ ❤

  • @user-ie8yk4wq2e
    @user-ie8yk4wq2e 2 года назад +7

    ብሮዬ ለዚ እኮ ነው ምኮራብሽ በቃ አንደኛዬ ነህ ትለያለህ ምለው በምክንየት ነው የፕራንኩ ንጉስ

    • @Betselot2
      @Betselot2 2 года назад

      ተወዳጁ stranger things ድራማ በአማረኛ ቀረበ! ጠልሰም መዝናኛ!!
      ruclips.net/video/1wSdfpiAHyg/видео.html

  • @zedtube2229
    @zedtube2229 2 года назад +5

    ኧረ ደስ ይላል እንኳን ደህና መጣችሁ ♥

  • @user-vl8nn5zq1d
    @user-vl8nn5zq1d Год назад +2

    ሙሥሊሟ ቆንጂየ ናት ❤❤❤❤

  • @ytbabeawedtube1752
    @ytbabeawedtube1752 2 года назад +9

    ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን እዬተጫናችም ኢስላማዊይ ፈትዋ ጥያቄ እና መልስ ለመከታተል ባረክ አሏሁ ፊኩም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍

    • @Betselot2
      @Betselot2 2 года назад

      ተወዳጁ stranger things ድራማ በአማረኛ ቀረበ! ጠልሰም መዝናኛ!!
      ruclips.net/video/1wSdfpiAHyg/видео.html

    • @zebebahasen6673
      @zebebahasen6673 2 года назад

      ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም

  • @fish33332
    @fish33332 2 года назад

    Dagi ጎበዝ ነህ በርታ RUclips ስጀምር ጀምሮ እከታተላለሁ ለየታ ያሉ ነገሮችን ስለምትሰራ አመሰግናለሁ

  • @Buhcudyd
    @Buhcudyd 2 года назад +5

    Dagi original pranker

    • @Betselot2
      @Betselot2 2 года назад

      ተወዳጁ stranger things ድራማ በአማረኛ ቀረበ! ጠልሰም መዝናኛ!!
      ruclips.net/video/1wSdfpiAHyg/видео.html

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 2 года назад +3

    አባትየው😂😂😂😂ጀግና

  • @lubabatube7742
    @lubabatube7742 2 года назад +3

    ወላሂ በሳቅ 🤣🤣🤣 ሰው ቤት ሄዶ ፕራንክ

  • @haymanotteshome6525
    @haymanotteshome6525 2 года назад +1

    ድምፁህን እኮ ስወድልህ

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o 2 года назад +1

    የምር ዳጊ ትለያለህ❤😄

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr 2 года назад +1

    ከኢትዩጲያ ፕራኮች ውስጥ 1 ሚኪ 2 ዳጊ ናችሁ ትክክለኛውን ስለምሰሩት

  • @susutube360
    @susutube360 2 года назад +1

    ራቢ የኔ ጀግና☺️🥰🥰🥰🖐

  • @Betselot2
    @Betselot2 2 года назад +1

    አባትየው ትለያለህ!!!

  • @selamawetabebe9677
    @selamawetabebe9677 2 года назад

    አባትየው አድናቂክ ነኝ

  • @ethiopianbeautiful5841
    @ethiopianbeautiful5841 2 года назад +1

    ምን ሆነክ ነው ግን ምትጠፋብን የ ሚኮ ሲገርመኝ አንተም!!!

  • @tube-ry6ee
    @tube-ry6ee 2 года назад +1

    Dagi show the best pranker

    • @Betselot2
      @Betselot2 2 года назад

      ተወዳጁ stranger things ድራማ በአማረኛ ቀረበ! ጠልሰም መዝናኛ!!
      ruclips.net/video/1wSdfpiAHyg/видео.html

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 года назад

    አይ ዳግዬ እዛው ቀድሜ አየው ተቀደመሃል

  • @sumayabeevi1476
    @sumayabeevi1476 Год назад

    ራቢየኔጀግና😘😘😘😘

  • @HoneyTub-kj3jf
    @HoneyTub-kj3jf Год назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አይዳጊሻ

  • @zeburamohammed463
    @zeburamohammed463 2 года назад

    ማሻአላህ ስታም ሳድ

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 2 года назад

    አባትዩው ክክክክክክክክክክክ

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 2 года назад

    ያተ ጉድ አያልቅ አለመፍራትህ

  • @muleroyale6428
    @muleroyale6428 2 года назад

    Dagi tilyalse😍😍

  • @newfgy
    @newfgy Год назад

    ስወዳችሁ❤❤❤

  • @semutube4577
    @semutube4577 2 года назад

    Muslim mashallah👌👍👍😍

  • @user-xp3zz4ce5h
    @user-xp3zz4ce5h Год назад

    መሸአለሀ🥰🥰🥰🥰👏

  • @dagmyosti5653
    @dagmyosti5653 2 года назад

    ምርጥ ነክ

  • @user-qc5et2dx9k
    @user-qc5et2dx9k 2 года назад

    ደሥ ትልላላችሁ

  • @user-xr3wh9hr2w
    @user-xr3wh9hr2w 2 года назад +1

    እግዳ ቀረኮ

  • @superhero3455
    @superhero3455 Год назад

    አበዬ ብረቦ አበትዬ አራ ይማችክ

  • @tsigerda9426
    @tsigerda9426 2 года назад

    Wow🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fesihadagi9712
    @fesihadagi9712 Год назад

    Wow

  • @dinkeneshkassa4229
    @dinkeneshkassa4229 2 года назад +1

    የምትገርም ነክ በስመአብ

    • @Betselot2
      @Betselot2 2 года назад

      ተወዳጁ stranger things ድራማ በአማረኛ ቀረበ! ጠልሰም መዝናኛ!!
      ruclips.net/video/1wSdfpiAHyg/видео.html

  • @zikizaka8790
    @zikizaka8790 2 года назад

    ዳጊ ትችላልክ

  • @user-uv9pi4tn3f
    @user-uv9pi4tn3f 2 года назад

    አንተ እንደምትፈልገው እናደርጋለን አላለችም

  • @sss2505
    @sss2505 Год назад

    😂😂😂😂❤❤

  • @martaabuno4205
    @martaabuno4205 2 года назад

    😂😂😂😂😃😄

  • @ethiopianbeautiful5841
    @ethiopianbeautiful5841 2 года назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mix.932
    @mix.932 2 года назад

    Dag. 😍😅

    • @Betselot2
      @Betselot2 2 года назад

      ተወዳጁ stranger things ድራማ በአማረኛ ቀረበ! ጠልሰም መዝናኛ!!
      ruclips.net/video/1wSdfpiAHyg/видео.html

  • @sahadabhr275
    @sahadabhr275 2 года назад

    💕💕💕🤣🤣👍👍

    • @Betselot2
      @Betselot2 2 года назад

      ተወዳጁ stranger things ድራማ በአማረኛ ቀረበ! ጠልሰም መዝናኛ!!
      ruclips.net/video/1wSdfpiAHyg/видео.html

  • @tatatata6514
    @tatatata6514 2 года назад

    😁😁😁😁

    • @Betselot2
      @Betselot2 2 года назад

      ተወዳጁ stranger things ድራማ በአማረኛ ቀረበ! ጠልሰም መዝናኛ!!
      ruclips.net/video/1wSdfpiAHyg/видео.html

  • @Betselot2
    @Betselot2 2 года назад

    ተወዳጁ stranger things ድራማ በአማረኛ ቀረበ! ጠልሰም መዝናኛ!!
    ruclips.net/video/1wSdfpiAHyg/видео.html

  • @user-or3ip3du9v
    @user-or3ip3du9v 2 года назад

    ደምሩኝ በቅንነት

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 2 года назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂