Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ይገርማል በዚህ ዓይነት አባባል በዚህ በ33 ዓሜት ሶማለላንድ እራሷን እንደ አንድ ሀገር ቆጥራ የራሷን የመገበያያ ገንዘብ አትማ የራሷን ፖስፖርት ለዘጎቿ ስጥታ ለፈለገችው ሀገር ወታደራዊም ሆነ የንግድ ወደብ እያለማች ለ33 ዓሜት የራሷንም ቆንስላ ፅፈት ቤት ከከፈተች ሀገር ጋር የእኛ ወደብ ለማግኜት ሊዝ መፈራረም ያውም በእኛ ሰው ሕገወጥ ነው ማለት ከእውነት የራቀ ነው ይዋል ይደር እንጂ ኢትዮጵያ በእኛው ሰዎች ወደብ እንዳጣች ሁሉ በእኛው ሀገር ወዳድ መሪዎች የወደብ ባለቤት መሆኗ አይቀርም።
ጥላሁን ገሰሰእንደ ወንዝ ድንጋይ አሳ እንደላሰውሙልጭልጭ እያለ አስቸገረኝ ሰውእያለ የዘፈነው ለአብይ ነበረ።እዚኛው ሱማሌ ሄዶ "ለወደብ" ፈረመእዛኛው ሱማሌ ሄዶ "ተሳስቻለሁ" ብሎ ፈረመሙልጭልጭነትን ከጥላሁን ገሰሰ በላይ ማን ይገልፀዋል?የ EMS አድናቂ ነኝ :)
ትክክል
Anselm
Boring......
Min aynet dedeb neh tirians they dont have their own money ....dedeb
@@WondimagegnAbdissa What is "tirians" ? Your comment is frivolous. Please go to school first if you want to speak English.
Good boy
በጣም ይገርማል በዚህ ዓይነት አባባል በዚህ በ33 ዓሜት ሶማለላንድ እራሷን እንደ አንድ ሀገር ቆጥራ የራሷን የመገበያያ ገንዘብ አትማ የራሷን ፖስፖርት ለዘጎቿ ስጥታ ለፈለገችው ሀገር ወታደራዊም ሆነ የንግድ ወደብ እያለማች ለ33 ዓሜት የራሷንም ቆንስላ ፅፈት ቤት ከከፈተች ሀገር ጋር የእኛ ወደብ ለማግኜት ሊዝ መፈራረም ያውም በእኛ ሰው ሕገወጥ ነው ማለት ከእውነት የራቀ ነው ይዋል ይደር እንጂ ኢትዮጵያ በእኛው ሰዎች ወደብ እንዳጣች ሁሉ በእኛው ሀገር ወዳድ መሪዎች የወደብ ባለቤት መሆኗ አይቀርም።
ጥላሁን ገሰሰ
እንደ ወንዝ ድንጋይ አሳ እንደላሰው
ሙልጭልጭ እያለ አስቸገረኝ ሰው
እያለ የዘፈነው ለአብይ ነበረ።
እዚኛው ሱማሌ ሄዶ "ለወደብ" ፈረመ
እዛኛው ሱማሌ ሄዶ "ተሳስቻለሁ" ብሎ ፈረመ
ሙልጭልጭነትን ከጥላሁን ገሰሰ በላይ ማን ይገልፀዋል?
የ EMS አድናቂ ነኝ :)